ብርቅርቅታ - ሙሉ ትረካ : 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • የብራና ገፅ ዩቲዩብ ቻናል - የተለያዩ ረጃጅም እና አጫጭር የአማርኛ መፅሐፍቶችን ትረካ የሚያቀርብ ቻናል ነው፡፡
    ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተኛ ይሁኑ - bit.ly/2ReYlbj
    ************************************************************************************
    Page of Birana is an Ethiopian UA-cam channel that narrates various long and short Amharic books.
    Subscribe our channel and be a Family - bit.ly/2ReYlbj
    Thank You for Your Time
    ትረካ - Tireka Tube, Audio Book in Amharic, Amharic Audiobook, ሙሉ መፅሐፍ, የኢትዮጵያ ታሪክ, ሙሉ ትረካ, Audio Book, አማርኛ መፅሀፍ, አማርኛ ትረካ, Ethiopian Books, Amharic audio books, አማርኛ መፅሀፍት, አጭር ልብወለድ ትረካ, ልብወለድ ትረካ, ልብወለድ, የብራና ገፅ, amharic tereka, amharic narration, የኢትዮጵያ መፅሐፍ, ዴርቶጋዳ, መፅሐፈ ሔኖክ, Audiobook, ramatohara, amharic book, dertogada, Book of Enoch, እውነተኛ ታሪክ, ትረካ,
    Amharic Book Narration, Amharic fiction, Tereka, Ethiopian music, Ethiopian movie,
    Ethiopian orthodox mezmur, መጽሐፍት, tireka, Seifu ON EBS, Donkey Tube, ebstv worldwide, Feta Daily, Ethio 360 Media, Abel Birhanu, Andafta, Eyoha Media, Arts Tv World, Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ, Dere News, Abrelo HD, Semere Bariaw, Zehabesha 12, የብራና ገፅ / Page of Birana, new ethiopian music 2023, Maraki Weg, TEDEL TUBE, dinklijoch, ድንቅ ልጆች, Ale Tube, Gebeya Media - ገበያ, Bewketu Seyoum I Official Channel, EBC, Fana Television
    #amharicbook #ትረካ #AmharicAudiobook

КОМЕНТАРІ • 32

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 2 роки тому +20

    ወይ በስመአብ ማርያምን እንደዚህ ትረካ አንጀቴን ያላወሰኝ የለም😭 በጣም አሳዛኝ ግን መጨረሻው በጣም የሚያምር ሆኖ አግኝቼዋለሁ😍 ተራኪው ደግሞ አንደኛ ነህ ❤

  • @ZaydAtsbha
    @ZaydAtsbha 6 днів тому

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
    ኣዲስ ኣመት በዚ መፃሓፍ ነው የተቀበልኩት ደስስስ በሚል መፃሃፍ ብቸኝነቴ እና ስደቴ የኣውደኣመቱ ድባብ ኣላስታወሰኝም በድጋሜ መልካም ኣዲስ ኣመት2017🎉🎉🎉

  • @አለማመኔንእርዳው

    ❤❤❤ በጣም ደስ ይላል

  • @nigistalemu3154
    @nigistalemu3154 Рік тому +2

    በጣም አሪፍ ትረካ በጣም ነው የምናመሰግነው።👍👍👍👍👍👍

  • @rahmet123
    @rahmet123 Рік тому +2

    እናመሰግናለን ተራኪው ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NebiyouEndris-ed5zq
    @NebiyouEndris-ed5zq Рік тому +5

    ጀመሮ እስከሚያልቅ ድረስ ስሜት የሚቆጣጠር ምርጥ መፅሀፍ

  • @lidetanega3479
    @lidetanega3479 Рік тому +2

    እጅግ በጣም አመስግናለሁ!!!
    ዳግም ወደሁዋላ 25 አመታትን እንድመለስ አረከኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ያነበብኩበትን ጊዜና ሁኔታ አስታወስከኝ
    ግን የሚገርመው እንደአዲስ ሰማሁት አነባሁ ድንቅ ትረካ

  • @rasmamedastudio4317
    @rasmamedastudio4317 2 роки тому +1

    Yeterkbet aynet betam Mert new👌tariku biyasaznam mechereshaw betam Des yelal😊

  • @መሲየራያዋ-ተ5ዸ
    @መሲየራያዋ-ተ5ዸ 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን🥰🙏

  • @ረድኤትየማርያምልጅ
    @ረድኤትየማርያምልጅ 8 місяців тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ክበርልኝ❤

  • @likassasolomon2401
    @likassasolomon2401 2 роки тому +2

    You are wonderful and the story also. Thank you tesfatsion

  • @selamegood6753
    @selamegood6753 9 місяців тому +1

    ብዙመፅሀፍ አንብቤአለሁ እንደዚሕ ግን ያስለቀሰኚም 😢😢ያስደሰተኚም የለም❤❤❤❤

  • @bieetbieet
    @bieetbieet Рік тому +1

    እናመሠግናለን ብሮ

  • @akliluabebe8354
    @akliluabebe8354 7 місяців тому +1

    Ye Danila metshaft lbn yademal gn betam ewedatalehu

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 8 місяців тому +1

    ሆ መጀመሪያ የጨረሳችሁት ላይ ልቤን ውጋት እስኪወጋኝ ነበር ያሳዘነኝ የመጨረሻውን ታሪክ አላየሁም ነበር አሁን ያመመኝ ለቀቀኝ❤🥺

  • @faida4911
    @faida4911 Рік тому

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @gemechuadugna217
    @gemechuadugna217 10 місяців тому

    Thank you a lot ተራኪ

  • @AbelTadesse-g2d
    @AbelTadesse-g2d 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @dejubuze1128
    @dejubuze1128 3 роки тому +1

    Jegena teraki nek betam new yewededeku

  • @mekdesmekdes309
    @mekdesmekdes309 10 місяців тому +1

    ክበርልን በሙሉ ልብህ ተረከህ ስላቀረብክልን ❤

  • @hanatesfa4048
    @hanatesfa4048 2 роки тому

    Thank you so much it’s a beautiful history ❤️

  • @dejubuze1128
    @dejubuze1128 3 роки тому +1

    Berta

  • @brookhandiso8411
    @brookhandiso8411 2 роки тому

    Betam Arif yehon tireka nw kmr des bilognal bertu

  • @hira571
    @hira571 2 роки тому

    🙏🙏🙏

  • @bereketzeleke4602
    @bereketzeleke4602 2 роки тому

    ብርቅርቅታ 2 3

  • @አፀገነትየማርያምልጂ

    Wowwww terka akarareb betam enamsegnaln

  • @asdzcz1848
    @asdzcz1848 2 роки тому

    Btam new dese

  • @hannateklay1117
    @hannateklay1117 2 місяці тому

    It's Paterson not Poterson

  • @selam801
    @selam801 Рік тому

    በቃ አበቃ ማለት ነው😢

  • @milli12354
    @milli12354 Рік тому

    በቃ ኣበቃ ? 😢