ልጄን ከ 5 ዓመት በኋላ ላያት ነው! ልብ የሚነካው የ አባት ሀዘን!Ethiopia | Sheger info |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 650

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 10 місяців тому +154

    *ልቤ ውስጥ ቀበርኩሽ*
    """""""""""""""""""""""""'''""""'"
    የአምላክ ስጦታ ገፀበረከቴ
    ወድጄ ያልጠገብኩሽ የስደት እህቴ
    እራስሽን ችለሽ ቤተሰብ ለመርዳት
    ዓላማን ሰንቀሽ የወጣሽው ስደት
    ለወንድም ለእህት ላባባ ለእማማ
    መስዋእትነት ከፍለሽ ቀልጠሽ እንደሻማ
    ባመታት ቆይታ በሰው ሀገር ለፍተሽ
    የላብሽን ውጤት ጥሪትሽን ቋጥረሽ
    ነበረ ሀሳብሽ ወደሀገር ልትበሪ
    የኔ ሩቅ አሳቢ ሆንሽ ቅርብ አዳሪ
    በድንገት ስሰማ የሞትሽን መርዶ
    ቢውጠኝ ተመኘሁ መሬቱ ተቀዶ
    ሀዘኑ ከባድ ነው በጣሙን ይመራል
    ውስጥ ድረስ ዘልቆ አጥንትን ይሰብራል
    ለካ ሞትም ቢሆን ባገር ሲሆን ያምራል
    ካገር ከወገን ጋር ባልቀብርሽ አልቅሼ
    ልቤ ውስጥ ቀበርኩሽ ደምስሮቼን ምሼ
    """""""""""""''''""""የጌታ ሰው(ቲጂ) ነፍስሽ በሰላም ትረፍ////////""""""""""""""
    😢😢😢

    • @mesesis3108
      @mesesis3108 10 місяців тому +5

      😭😭😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር እህታቸን

    • @ውዴማኬ
      @ውዴማኬ 10 місяців тому +5

      ነፍስ ይማር ያማል በጣም

    • @Emmaa2023
      @Emmaa2023 10 місяців тому +2

      ነፍስ ይማር😢😢😢

    • @2127-k7d
      @2127-k7d 10 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @saidyousef-jx2xi
      @saidyousef-jx2xi 10 місяців тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 10 місяців тому +100

    ወቶ ከመቅረት ያውጣን የህታችንን ነፍስ ይማር የኔ ከርታታ እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት ያብቃን 😭😭😭

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 10 місяців тому +30

    ከርታታዋ እህታችን ነፍስሽን ይማርልን ለቤተሰቦችሽ መፅናናትን ይስጣቸው 😢

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 10 місяців тому +25

    አቤቱ የሰራዊት ጌታሆይ በስደት ያለነውን ልጆችህን ከክፉ ነገር አንተ ጠብቀን በሰው ሀገር አታስቀረን 😥😥😥እቅፍ ድግፍ አድርገህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር አገናኘን 🙏🙏🙏 እህታችን ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን

    • @egziabherfkirnew
      @egziabherfkirnew 10 місяців тому

      በጣም 😢😢😢😢😢😢እኔስ ፈራሁ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ዀ6ጰ
    @ፍቅርያሸንፋል-ዀ6ጰ 10 місяців тому +25

    እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ የእህታችንን ነፍስ ከቅዱሳን ህብረት ያኑርልን😢😢😢😢

  • @muluabara8782
    @muluabara8782 10 місяців тому +13

    አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ እኛንም ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 10 місяців тому +20

    ነፍሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍ ለቤተሰቦቷም ፍፀም መፀናናትን ይሰጥልን ጌታ ሆይ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን 😭😭😭

  • @bamigirl4034
    @bamigirl4034 10 місяців тому +14

    ነፍሷን በዐፀደገነት ያኑራት እናንተንም ፈጣሪ ያፅናችሁ

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 10 місяців тому +1

    በሰላም ትረፍ የኔ ከርታታ
    ፍቄ እድሜህን ሙሉ ክፍ አይንካህ ለልጅ ልጆችህ ይድረስልህ የሰው ምርቃት ተባረክ
    ሸገር ኢፎ እናመሰግናለን

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 10 місяців тому +12

    የኔ ከርታታ ነፍስሽን ባፀደ ገነት ያርገው እናት አባት ፅናቱን ይስጣችሁ መድሀንያለም

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 10 місяців тому +9

    አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በሰላም ወተን ይመልሰን ቤተሰቦቿም አላህ ያበርታቸዉ

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 10 місяців тому +3

    እድለኛ ናት እሬሳዋ ለሀገር ስለበቃ በጣም ደስ ይላል እናተም እግዚአብሔር ያፅናቹሁ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 10 місяців тому +11

    በጣም እጅግ ያማል የቤተሰብ ስብራት መቼ አይጠገንም😢😢ከባድ ሀዘኔነው😢😢😢በእውነት መፅናናቱ ያድላችሁ😢😢ነብስ ይማራ😢😢በሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደውነው😢 ከድገተኛነገረ ፈጣሪ ይጠብቀን😢

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q 10 місяців тому +12

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ የህታችንነፍስ ከደጋጎች እቅፍያሳርፍልን 😢😢 በየትኛውም አለም ላላችሁ እህትወንድሞቸ ወጥቶከመቅረት ይሰውረን ይጠብቀን

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 10 місяців тому +2

    የኔ ከርታታ ነብስሺን ይማረዉ ለመላ ቤተሠቦችሺ መፅናናትን እመኛለሁ አይ የኛ ነገር😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 10 місяців тому +6

    የኔ ቆጆ እህት ነብስሺ በሰላም ትረፍ የኔ ስደተኛዋ እህቴ ነብስሺን ይማረው😢😢😢😢😢😢😢

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 10 місяців тому +8

    ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን 😭😭😭😭😭

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 10 місяців тому +13

    ኡፍፍፍፍ አይ ስደት አይኑ ይጥፋ እንዴት ልብ የሚሰብር መሪሪ ሀዘን ነው የኔ ከርታታ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብም እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ 10 місяців тому +6

    ስደት ስደት ስደት በሰው ሀገር መምት ከባድ ነው መሰደዴ ለቤተሰቤ ሳስብ ግን ሲያመኝ ብሞትስ ብየ እጨነቃለሁ በየ ሀኪሚ ቤቱ የስቱ አስክሪን በፊሪጅ ታሽጎዋን የናተ ልጅ እድለኛ ነች ያገርልጅ ደርሶላታል ቤተሰብም እርማችሁን ማውጣት ቀላል አይደለም ሀዘኑ ቢከብድም እግዚአብሔር ብርታትን ፅናትን ይስጣችሁ😢😢😢

  • @ayuman6762
    @ayuman6762 10 місяців тому +6

    ወጥቶ ከመቅረት ፈጠሪ ይጠብቀን

  • @freykahsay8738
    @freykahsay8738 10 місяців тому +11

    ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ያማል ነብስ ይማር እናት አባት ፅናቱን ይስጣችሁ 😢😢😢😢

    • @edlwettadros6368
      @edlwettadros6368 10 місяців тому

      ነብስ ይማር መፅናናትን ይስጥልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 10 місяців тому +5

    😢😢😢😢😢እህህህህ ወጥተን ከመቅረት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን በእውነት ለንስሀ ህይወት ያብቃን እድሜ ይጨምርልን

  • @2127-k7d
    @2127-k7d 10 місяців тому +9

    ነፍስ ይማር እህቴ የኔ ከርታታ እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቡ ሁሉ መፅናናትን ይስጥልን 😢😢😢😢😢😢

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 10 місяців тому +6

    በእውነት እጅግ ያማል እግዚአብሔር ያፅናችሁ ያበርታችሁ ከባድ ነው ነብስ ይማር ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑር ፈጣሪ 😭😭😭😭በእውነት አፈር አልብሰው ልባቸው እንዲያርፍ የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ እየቀደመ ከሁሉም ነገር ይጠብቃችሁ ,,,ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ,,,,መሲ በእድሜ በጤና በሞገስ ያኑርሽ 😭😭😭😭

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 10 місяців тому +1

    መሲ ተባረኪ ሁላችሁ ደጋግ ወገኖቻችን በየቦታዉ ያላችሁ እግዜብሔር ይሰጣችሁለዚህ ክብር ሰላበቃችኋት ቱቱ በጣም ትልቅ ሰዉ ነሽ እንደዚህ አይነት ክብር ሰላደረግሽላቸዉ ጊዜሽን ገንዘብሽን ቤትሽን ሁሉ ነገር ላደረግሽዉ በአጠቃላይ ትልቅ ቦታ ዋይ ተከበሪ በደሰታ ይክፈልሽ ፍቄ ባለህበት ቦታ ክብር ይሰጥህ ሁሌ ስኬታማ ሁኑ የኛ ደግ እድሜ ይሰጥህ በአጠቃላይ መላዉ ቤተሰብ እግዜብሔር ያፅናችሁ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረዉ አይዞችሁ ከባድ ነዉ😭😭😭🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 місяців тому +6

    እነ ፍቄ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብድራትን ከፋይ አምላክ ነዉ

  • @MestiSemahegn
    @MestiSemahegn 10 місяців тому +3

    በጣም ያማል ልብ ይሰብራል የትኛው ቃል ይሆን የሚያፅናናቹ ነፍሷ በሰላም ትረፍ ፈጣሪ ያፅናቹ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 10 місяців тому +6

    ከርታታዋ ልጄ ነፍስሺን በሰላም ያሰርፈዉ እናት አባችን እግዚአብሔር ያጥናችሁ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @msfatama9308
    @msfatama9308 10 місяців тому +1

    እዉነት በጣም ዉስጥ የሚሰብር ሀዘን ነዉ የኔ እህት ነፍስሽን አፀገነት ያሳሪፍልን ሰ

  • @ፋጢማኢብራሂም
    @ፋጢማኢብራሂም 10 місяців тому +6

    የአላህ በጣም ያሳዝናል አብሽሩ የአላህ በሰላም አገራችን ያስገባን ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 10 місяців тому +1

    አላህ ይሦብራችሁ የኔ ከርታታ ባጭር ቀረባ ነፋሥሸን ይማረዉ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ 10 місяців тому +4

    ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን ለንስሀሞት ያብቃን እህታችን ነፍስንን ይማርልን መላዉ ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣችዉ

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 10 місяців тому +12

    ፅናት ይስጣቹ አይ ስደት የኔ ከርታታ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 10 місяців тому +1

    ሰዉ ሀገር ሀገር እና ወገን እየናፈቃቹህ ለቤተሰቦቻቹህ ኑሮ ለደከማቹህ ወገኖቼ አሁንም ለምደክሙ የዘላለም አምላክ እና አባቴ ባላችሁበት እድሜ እና ጤና ሰላም ይስጣቹህ እራሳችሁን ጠብቁ ጌታ ይርዳቹህ

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት 10 місяців тому +8

    ለህታችን ነፍሶን ከቅዱሳን እቅፍ ያኑራት ለመላው ቤተሰብ እግዛብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢 እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን በሰው አገር እዳልቀር እፈራለሁ አተ ጠብቀኝ

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 10 місяців тому +3

    አንድ ብቸኛ አይን ማረፊያ ልጅ ማጣት እጅግ ከባድ ነው!
    😭😭😭እግዚአብሔር ያጥናችሁ !የእህታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን🙏🙏🙏

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 10 місяців тому

      አምስት ስድስትም ያለው መሶበረ ያቅተዋል አደለም 1/ኡፉ ያማል አላአህ ሶብረ ይስጣቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 10 місяців тому +5

    የኢትዮጵያ ልጆች በሄዳችሁበት እግዜኣብሔር ይባርካችሁ ኤረትራ እና ኢትዮጵያን መቼም እንደእኛ ትብብር የለበት አገር ያለ አመስለኝም ❤❤❤🙏🙏🙏🙏አረብ አገር ያሉ ወገኖቻችን በተለይ ደግነት ቃላት የለኝም❤❤❤የእህታችንን ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @gdhhx1654
    @gdhhx1654 9 місяців тому

    የኔ እህት ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወቶ ከመቅረት እግዚአቢሄር ይሰውረን😢😢

  • @messi-ru8gs
    @messi-ru8gs 10 місяців тому +7

    ነፍስ ይማር እህታችን አምላክ ሆይ ወጥቶ ከመቅርት ሰውርን

  • @emukal
    @emukal 10 місяців тому +8

    እፍፍፍፍ😢😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ለዛነ ሁሉ ፅናቱን ስጣቸው እኔስ አመመኝ እፍፍፍ

  • @firymamo1929
    @firymamo1929 9 місяців тому

    ነፋስሽ በሰላም ትረፍ እህቴ ለመላው ቤተሰቦቿ መፅናናትን ያድልልን

  • @zanacha236
    @zanacha236 10 місяців тому +1

    ክርታታዋ እህታችን ሁፍፍፍ ብለሽ ሳታርፌ ሞት ቀደመሽ 😭😭😭ነብስሽ በሰላም ትረፍ ቅዱስ እግዛብሔር ነብስሽን በገነት ያዉርሳት

  • @hareguadesta2612
    @hareguadesta2612 10 місяців тому

    በሰደት ያላችሁ እግዚአብሄር ወቶ ከመቅረት ይጠቡቀን ገቡርሄል ይጠቡቃች

  • @almu6803
    @almu6803 9 місяців тому

    እህቴ እግዚአብሔር ነብስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይስጥልን

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 10 місяців тому +4

    እናት መከራዋ 😢😢😢😢 ነፍስ ይማር የኔ ከርታታ የስደት እሕቶቼ ወንድሞቼ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አሞሞታቺንን በሀገራቺን ያድርገን ለንሰሀ ሞት ያብቃን እናት አባት ለሞላዉ ቤተሰቦቺ መፅናናቱን ይስጣቺሁ😢😢😢

  • @አዱየማሪያምልጅ
    @አዱየማሪያምልጅ 10 місяців тому +1

    ነፍስ ይማር ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @wubalemfeleke2976
    @wubalemfeleke2976 10 місяців тому +1

    አግዚአብሔር ያፅናችሁ አውነት ኢትዮጵያዊነት የህ ነው ከፉ አንዳለ ሁሉ አንደዚህ አየነት ሰው አለ ተመስገን

  • @bettymolo8711
    @bettymolo8711 10 місяців тому +2

    አይ ስደት ስንቱ አስቀረ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ለቤተሰባቾ ፈጣሪ ያፆናቹ ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 10 місяців тому +1

    አላህ ያበርታችሁ አይዟችሁ ሁሉም ነገር ክስ የመጣውን መቀበል ነው ።

  • @ttww9470
    @ttww9470 10 місяців тому +2

    ያረብ ወቶ ከመቅረት ጠብቀን ለቤተሰቦቿ አላህ ያፀናችሁ 😢😢

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 10 місяців тому +1

    ምን ቃል ይገልፀዋን 😢 ፈጣሪሆይ በስደት ያለን ወጥቶከመቅረትን ጠብቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢😢😢😢

  • @alemasefaw2006
    @alemasefaw2006 10 місяців тому

    እግዜአብሔር መፅናናቱን. ይስጣችሀእግዜአብዜር ይደግፋችሁፈጣሪከእናንተጋር. ይሁን

  • @mekanmenkire9479
    @mekanmenkire9479 10 місяців тому +5

    ነፍሳን ይማርልን እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 10 місяців тому +1

    ነብስ ይማር የኔ ከርታታ 😭😭😭😭💔💔💔 ለቤተሰቦችሽም መፅናናቱን ይስጣቸዉ የምር በጣም ያማል 😭😭😭 በምን ይተኩሻል የኔ አህት እህህህህህህህህህህ

  • @rabiatube1167
    @rabiatube1167 10 місяців тому +1

    አይ ሞት ሁላችንም የምንጓዘው ጉዞ ነው የት ፣እንዴት እና መች እንደሆነ ግን ጉዟችን አናውቀውም እውነት ሆኖ ሳለ በስደት ወጥቶ መቅረት ያማል የሁል ጊዜ ህመም አብዛኛ ለወላጆች ቲጂዬ ለቤተሰቦችሽ ሰብሩን ፅናቱን ይስጣቸው ከርታታዋ አንዳንዴ ምን አለ መተዋወቅ ባይኖር ያስብላል አብዛኛ በስደት በቃ እንዴት ልግለፀው

  • @ayuman6762
    @ayuman6762 10 місяців тому +4

    ከባድ እመም ነው ፈጠሪ የበርታቹ

  • @martha1043
    @martha1043 10 місяців тому

    መስዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይጥሽ መስዬ አንች በጎ ሰው

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 10 місяців тому

    ቤተሰቦች የተናገሩት ልክ ነው እጅግ በጣም ሩህሩህ ቅን መልካም እህታቺን ናት ለሰው ልጂ ያላት ክብር ቅንነት በምን ቃል ልግልፅሺ የኔ ልዩ መልካምነት ቅንነት ብዙ ነገር ካቺ ተምሪለሁ ቲጂ ፈጣሪ ለጀነት ይበልሺ 😓😓

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 9 місяців тому

    የኔ እናት ነብስሸ በሰላም ትረፋ ለቤተሰብ መፅናናት ይስጣችሁ😢😢😢😢

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 10 місяців тому

    ኡፍፍፍፍ ብዬ አርፌአለው ቲጂዬን ለአገሯ አፈር በማብቃታችን እግዚአብሔር ይመስገን ለተባበራችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። መፅናናት ለመላው ቤተሰብ ይሁን

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 10 місяців тому

    መስረት እድሜሽን ያርዝዉ ለሐገራችን ህዝብ የምታረጊዉ እርዳታሽ አምላክ በምታሰቢዉ ሁሉ ይሙላልሽ እነወድሻለን ❤❤❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር

    የኔ ከርታታ እህቴ ፈጣሪነፍስሽን በገነት ያኑረዉ ፅናቱን ይሰጣቹ😭😭😭

  • @kibremoges3299
    @kibremoges3299 10 місяців тому

    እግዚያብሔር የወደደውን አርጋል ለምን አይባልም ነብሰሺ በአፀደ ገነት ያሩርሺ ለቤተሰብ ለወዳጂ ዘመዶችሺ መፀናናትን ይሰጥ ተባረኩ ኢትዮጵያዊ እንዲህ ነው

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan 9 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን በአጸደገነት ያኑርልን
    እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰብም መጽናናትን ያድልልን

  • @rute8262
    @rute8262 10 місяців тому +1

    ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ነፍስሸን ይማረዉ ከርታታዋ የስደት እህቴ ለመላዉ ቤተሠብ መፅናናት ይሁን 😭😭😭😭

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 10 місяців тому

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው በሁሉም ነገር ትክክል ነው በጣም ሚያሳዝን ሐዘናቹ የሚያስረሳ መላዕክት ይላክላቹ ፈጣሪ

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 10 місяців тому +2

    ማርያምነው የምላችሁ በእግር በጤና ወቶ እደአቃ በሳጥን በጉሙሩክ በኩል መግባት ወዳገር ይኤንን ማየት እራሱ ያማል እህቴ ነብስሽ በገነት ትረፍ ቤተሰቦቾም እግዚአብሔር ያፅናችሁ እኔም ለራሴ ፈራው የምር ስደት ከባድነው😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 10 місяців тому +1

      ምን ሆና ሞታ ነው ታማ ነው እረፈሥቲ አሥረዱኝ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 10 місяців тому +1

      የኔ እህት አገረ ልተገባ ሁሉን ጨረስ ነበር እዜ ትኬት ልትቆርጥ እደሆደች ተመመች እዜ ሙተች

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 10 місяців тому +1

      ኢነሊላሂ ወኢናሊሂ ራአጁኡን አላህ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ወላሂ ምን በጤና ወጥቶ መግባት ቀላል ይመሥለናል ያረቢ መጨረሻችን አሣምርልን ምንም አልሠራሁም ወዬ ወዬ ሥንል ሡበሀነላህ ይህም አለ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 місяців тому +1

      አዎን ያሳዝናል ግን ሁላችንም ወደሳጥን መግባታችንን እያሰብን መፅናናት ነው። ለሳጥንም ያልበቁ በየባህሩ ሰጥመው የሚቀሩ ብዙዎች ወገኖቻችን አሉ።

  • @sAli-dh7xn
    @sAli-dh7xn 10 місяців тому

    አይስደት.እግዚአብሔር አምላክነፍስሽንይማር.ለቤተሰቦችሽመፅናናትንይስጥ.ወቶከመቅረት.ከድገተኛሞት.ይሰውረን.ዋነፍሴ.ም0ጨረሻችንንያሳምርልን.

  • @anye1435
    @anye1435 10 місяців тому

    ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን🤲😢😢እህቴ ነብስሽ ከደጋጎች ጎን ትረፍ ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጥ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 9 місяців тому

    😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ በጣም ታሳዝናለች ፈጣሪ በኣፀደገነት ያኑራት ፅናቱ ይስጣቹ ውድ ቤተሰብ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 10 місяців тому +1

    ነፍሷን ይማረዉ እግዚአብሔር ያፅናቹሁ

  • @saharm119
    @saharm119 10 місяців тому +1

    ወቶ ክመቅረት እግዚአብሔር ይሠውረን ለህታችን ነፍሦን ባጸደገነት ያኑርልን እናታችን አባታችን እግዚአብሔር ያጼናቹሁ እግዚአብሔር መልካም ሠውችን ያብዛልን መሤ ፍቄኑሮይ የሜኖረው ወድማችን እመብረሀን በየተራመዳቹህበት ትክተላቹሁ በመልካም የተሣተፋቹሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይሥጣቹሁ ያማል ለፍተን ለፍተን እደዜህ ሤገጥም የሞትሞት ነው ፈጣሬ ለሀገራችን ያብቃን😭😭

  • @tenaytenay5943
    @tenaytenay5943 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
    የህታችንን ነፍሰ ይማር የኔከርታታ በሰዉ
    ሀገር ቀረሽ እግዚአብሔር ነፈስሽን
    ይማር

  • @AyinalemAbebe-u3t
    @AyinalemAbebe-u3t 9 місяців тому

    አስፌቴ አይዞህ አሁንም ተስፋ አለህ እየሱስ ያድናል እፀልይልሀለው እወድሀለው

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 10 місяців тому

    የእህታችን ነፍሷን ከቅዱሳኑ ጎን ያስቀምጥልን። ለቤተሰቧን ፅናቱን ይስጣችሁ።በእውነት ሰው መሆን እንዲህ ነው ቅን መሆን ደግነትን ማሰብ በዚህ ጉዳይ የሚገርም ደጋግ ስራ የሰራችሁ ሁላችሁም ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሰማዮን ዎጋ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ።

  • @tube5188
    @tube5188 10 місяців тому +1

    አይ ስደት
    የ አረብ ሀገር ሴት ነኝ !!!!!!!
    ይህ በአረብ ሀገር ለሚሰሩ ጀግና እህቶቼ ነው።
    የ አረብ ሀገር ሴት ነኝ !!!
    እኔ. ነኝ ጀግናዋ...የስራው አርበኛ
    ደከመኝ የማላውቅ ሰንፌ.ማልተኛ
    ድባቅ.የምመታ ስንፍናን.ከስሩ
    ክንዴን.የማላጥፋው.ሳልል እሹሩሩ
    አዎን...እኔው.ጀግና
    እኔ ው ነኝ እኔው ነኝ
    ስራዬ.እንጂ.ስሜ.ብዙ.የማይቆጨኝ
    ...... .በወዜ የማድር
    ...... ላቤን የምገብር
    እኔ ነኝ.እመቤት እኔ ነኝ ኩሩ ሰው
    ለእጄ ስራን እንጂ.ስንፈት የማላውቀው
    .... የሀገር.ምሰሶ የቤተሰብ ፋና
    እኔ.ነኝ.ምስኪኗ...ጧፋ.ወላፈኗ
    ለምዬ. ለእናቴ አይኗ ነኝ ብሌኗ
    የጎጆዋ ሚስጥር
    .. ለእህቴም ..ቅባቷ.ልብሷንም.ጨምሮ
    .................. አለ ብዙ ታምር
    የወንድሜ ኪሱ ዋሌቱ ነኝ ከምር
    ...ለባሌም ጥሩ ሴት ለልጆቼም ፍቅር
    ለቤተሰብ ነዳጅ ቀላጭ ነበልባሏ
    ...እግሬር የማሳብጥ ፌቴን የማቀላ
    የማትነጥፍ.ላም ሁልጊዜ.ምታልቧት
    .... ሁሌ የምተጋ መስጠትን በማጋት
    አዎን እኔ ጀግና ከኔ ነው ምጠቡት
    የ አረብ ሀገር ሴት ነኝ !!!
    የሀገሬ ሰላም በብዙ ሚገደኝ
    ችግሯን ስሰማ የሚያንሰፈስፈኝ
    አንዳች ሆነች ሲባል የሚያንዘረዝረኝ
    ወግና ልማዴን ጠንቅቄ የማውቅ
    ካልደረሱብኝ የማልደርስ
    ከነኩኝ ቅንጣት የማልጨነቅ
    ወርቅ ላበደረኝ ዳይመንድ የምመልስ
    ካልመሰለኝ የ ማልስሞሰሞስ
    አዎ እኔ የ አረብ ሀገር ሴት ነኝ !!
    አራዳም ነኝ ደሞ
    አራዳ መሽቶብኝ
    አራ ዳ ነግቶብኝ
    ያራዶቹን ነገር
    ከኛ ወዲያ ላሳር
    ድንቄም ስም ''''''' እናንተ
    የ አረብ ሀገር ሴት
    የሚወረውሯት.የሚገፈትሯት
    ዘወትር...በቁጣ.ሁሌ የሚጮሁባት
    እኔው ነኝ ልንገርህ እኔው ነኝ ታጋሿ
    እድሜን የምገብር ለታላቅ ታናሿ
    አካሌን የማረግፍ..
    በቀናት መካከል ወዜን የምጨርስ
    ቀስ. በቀስ..እንደ ቀልድ እያረኩ
    ጠ...........ፍ..........ጠ.........ፍ
    እና..ልህ..ወዳጄ. ስድቡን.ወዲያ.በል
    ድንቄም
    የ አረብ አገር ሴት
    አትሳለቅበት
    እህ.ብለህ ስማ በሞቴ በሞቴ
    ያልከው ልንገርህ እንግዲህ እረፈው
    ለኔ.ለ ጀግናዋ ጌጤ ነው ኩራቴ ።።።።
    አ ለም/ የምስራቅ

  • @Gombet25
    @Gombet25 10 місяців тому

    በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር አምላክ በገነት ያኑረው:: ለናተም መጽናናትን ይስጣችው

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 10 місяців тому

    አቤቱ ታረቀን አምላክ መላውን ቤተሰብ ያፅና ...አዛውንቱን ተመልከት

  • @woleteyesusetube
    @woleteyesusetube 10 місяців тому +3

    ኡፉፉፉፉፉ መፅናናቱን ይስጣችሁ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭💔💔💔

  • @yesharegifikre5990
    @yesharegifikre5990 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ በዉነት በጣም ያሳዝናል ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን

  • @Medi964
    @Medi964 10 місяців тому +2

    ፅናቱን ይስጣቸው ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 10 місяців тому

    ፈጣሪ አምላክ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን አሚን። ነፍስ ይማር ለቤተለብም መፀናናትን ይስጥልን ።

  • @ጌጤነሽ
    @ጌጤነሽ 10 місяців тому +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ ያማል ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ

    ነብስሽ፡በእመቤታችን፡እቅፍ፡ትረፍ፡እህቴ፡ለቤተሰቦችሽ፡መፅናናትን፡ይስጥልን❤😢

  • @tigistwezde167
    @tigistwezde167 10 місяців тому

    ሀእህታችንን ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን ቤተሰቦቻን መፀናናት ይሰጣቸው እግዚአብሔር

  • @yelgademoz8839
    @yelgademoz8839 10 місяців тому

    የዉነት ልብ ይሰብራል እናቴ ብዙጊዜ ስትፀልይ ልጄ ልጄ እንዳልል እርዳኝ ትል ነበር የኔ ከርታታ ነብስሽ በሰላም ትረፍ

  • @egziabherfkirnew
    @egziabherfkirnew 10 місяців тому

    እመብርሀን እናቴ አንች ጠብቂኝ የኔ እናት ነብስሽን በገነት ያኑረው የኔ ከርታታ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 10 місяців тому

    ነፍስ ይማር የኔ ከርታታ እህት ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን

  • @Rakuku-er8lx
    @Rakuku-er8lx 9 місяців тому

    ወቶ እንደ መቅረት የሚይስፈራ ነገር የለም
    አምላኬ ለንስሀ ሞት አብቃን😢🙏

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 10 місяців тому +3

    እግዚአብሄር ያፅናቹሁ😢😢😢

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 10 місяців тому

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ቲጂ የሰው ውሀ ልክ ያቺ ሞት ውስጤ አልቀበለው ብሎኛል ነብስሺ በሰላም ይረፍ የኔ ቅን የኔውዲ እህት

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 10 місяців тому

    ውዶቼ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ያረብ በስዴት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሰላም ሀገራችን ይመልሰን 😮

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 10 місяців тому

    😭😭😭😭😭😭እግዚያበብሔር ነብሰሸን ይማረው ፅናቱን ይሰጣችው😭😭😭😭😭😭

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 10 місяців тому

    እግዚእብሔር።መጽናናትን ይስጣችሁ የትእግስትን ነፍስ ከደጋ ጎቹ ከጻድቃኖ ነፍስ።ያስቅምጥልን ቃላት ያጥረኛል በተለይ የጉዋደዋን ይህዘን ግጥም ሳነብ ይበልጥ እንጀቴ ነው የተላወስው በርቱ

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው 10 місяців тому

    የኔ እህት እንኩዋንም ለ ሀገርሽ አፈር አበቃሽ

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 10 місяців тому

    እግዜአብሔር ያፅናችሁ ።ከባድነው ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 10 місяців тому

    አላህ ልባቹን በፅናት ያቆይልን አልሃምዱሊላህ እንደውም እሷ እድለኛ ነች ለሀገሯ አፈር በቃች ሰንት እኮ አለ ፍሪጅ ወሰጥ ያለ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @etyety7760
    @etyety7760 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ የኔ ከርታታ የቤተሰብ ናቆት እደተሰ ቃየሽ ቀረሽ ነፍስሽን ባፀደገነት ያሳርፋት

  • @rozahjerusalem3156
    @rozahjerusalem3156 10 місяців тому

    ነብሰሸን ይማረዉ የኔ እህት አንድ ቀን ሳታርፍ ከነድካማ ለቤተሰቦችሸ ለወዳጆችሸ መጽናኛ ይሰጣቸዉ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 10 місяців тому

    እግዚብሔር ሆይ ለቤተሰቡ መፀናናትን ይሆንላችዉ አኝንም በሰደት ያለነዉን ፈጣሪ ክፎ ነገር ይጠብቅ በሰለም በጤና ከቤተሰብ ያገናኝን ያብቃን