Chelsea should buy elite goal keeper, experienced central defender like Jean Claure todibo of Nice, Bremer of juventus, top left Back, we need offensive, strikers too like Pedro Neto, Nico Williams of athletic Bilbao, Victor Gyrokeres of sporting Lisbon and Benjamin sesko of Leipzig
Ine ye Chelsea dagafinagn Mansure gin potechino ahunim ba chelsea balayino mikinatim Chelsea yashanafo ba potechino tirat sayon ba tachawachochu tirat nw
የ ቸልሲ ደጋፊ ነኝ መንሱሬ 93 ደቂቃ ቡድኔ 3 ለ 2 የተመራ ነበር ከዛ በጣም ተናድጄ ስልኬን ዘግቼ ተኛሁ ጥዋት ስነሳ የነው ቸልሲ 4 ለ 3 ኣሸንፍዋል 😅😅😅😂 እግር ኩዋስ ገራሚ ነው
😂😂
Enkilfam ant degafi adelhim feri
Kkkk nw😂😂
እንደማታዉ የተደሰትኩበት ቀን የለም አንተ ደግም እድለኛ አልነበርክም
Me too bro
የቸልሲ ደጋፊ ነኝ መንሱሬ 89ተናድጄ ሰልኬን አጥፈቼ ተኛሁ ጠዋት ሰነሳ አለመኩም እኮን ደስአለን ቤተሰብ
እንኩዋን አብሮ ደስ ያለን
Cold Palmer 💙
Chelsea 💙
የምትሳደቡ ሰዎች በጣም ህመምተኛ ናችሁ
እግዚአብሔር ይማራችሁ
መንሱር ምንአባታችሁ ያርጋችሁ
💙💙💙
Mensur Cole Palmer is only our bright start
Cold Palmer 🥶🥶🥶
Great Palmer And Good Game
👉 None_defender this SeOur teme
...... .. That is Blue 👉 💙💙
Wow
እንኮን ደስ አለህ መንሱር የማንቺስተር ጠላት
ጅል መንሱር ምን ያድርግክ 🤣
ፓልመርን የመሰለ ተጫዋች ከጃክሰን ጋር ሲጫወት ማየቱ ያንገበግባል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤በሪቱ
የሐበሻ ድምጽ ሰጪ አፍንጫው ላይ ያለውን ብቻ ተመልክቶ ነው በቀሪው ስምንት ጌሞች ያለውን ሳይገመግም በሞራል ከድጋፍ ስሜት ተነስቶ ነው ስለዚህ በቴሌግራም ያሰባሰብከው ድምጽ ርባና ቢስ ነው ውጤቱም ምንም ነገር አይጠቁምም።
Chelsea
blue is the color foot is the game palmer he is the next chelsea legend
mensur ye chelsea degafi negn ena bemataw betam tenadije neber gin endezaw tedesichalew palmer yeleyal❤❤❤
ene yechelsea degafi aydelwm gin bemashenefu ❤❤destena negn3 netb yasfelgew neber ❤❤
You should stop that men!
He just scored two penalties. And granacho should be praised instead of Palmer
🎉🎉🎉🎉 Arse z gunners champion
Cold palmer 👏👏👏👌💪💪💪 come one blues
መንሱር ሊቨሪ በቀጠይ ነጥብ ይጥለሉ ምክንያቱም ዩነይት ለሊቨሪ ጣንካረ ልሆን ይችላል አርስናል ቦታውን ይቀበለል
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
33 21 goal 12 assist
Hulem.chelsea yigebawal mikniyatum london is blue💙
Mansure betam milay caweta nebr
chelsea
Colm palmer
Prince palmer
ጨዋታዉ ታምር ነበር
An ARSENAL fan here. I will support and cheer on Man Utd for the first time in my entire life on Sunday....GLORY GLORY MAN UTD. lol
As a Manchester united fan We support Liverpool on Sunday
@@jodelata0191 that's treason!
ትላንት ምን አይናት ጫወታ ናበር መንሰር ፐርማር ታአምር ናዉ❤❤❤
ዋንጨ ያLive nw
መንሱ ይቺን ሀሳቤን እባክህ ተጋራኝ 🙏
ፓልመር ነበር ሌላ ጊዜ ኮርና የሚያወጣው ፤ ነገር ግን ኮርና ለመምታት የሄደው ኤንዞ ነው። ይህ ድርጊት የማንችስተርን ተጨዋቾችን ያዘናጋው እንደተለመደው ፓልመር ሄዶ ኮርና የሚያደርግ መስሎ ማሰቡ በአጋጣሚ ሳይሆን ታቅዶበት ነው። ለኔ ድርጊቱ የቴክኒክና ታክቲክ ስልት ነው።
መንሱሬ በመጨረሻ ለይ በተሰጠው ፍፁም ቅጣት ሸአት ለይ የተሳሳትክ መሰለኝ ፣ ቅጥአቱ የተፈፀመው በ96ኛው ደቂቃ ነው ።
King Cole palmer
ቼልሲ ያለ ፓልመር ይሄኔ 16ኛ ደረጃ ላይ እንኳን ላናየው እንችል ነበር ይህ ልጅ ከፍ ያለ ክፍያ መከፈል አለበት።
እስኪ ስለ ኤቨርተን ስራልን የዩናይትድ ፋን ብሆንም የኤቨርተን እልህ ኣስጨራስ ትግል ግን ዋው ነው በጣም ከልባቸው ነው ሚሰሩት
ዶሚኒንክ ሶላንኬም እንዚ ለምን አታወራለትም
ዘንድሮ ዋጫው የሊቨርፑል ነው ተንግድህ ሽንፈት የለም this is anfild
Man city
Ewunt mensure tlant chelsea yasmezegebewu wutit yasabdal
መንሱሩ እስት ስላ ማከሌስታር ❤❤❤❤
❤❤❤
💥 Tenhag slogan starts now
Next Monday.. there will no 10Hag😅
#Brighton Love❤
Mensur Chelsea should sell goal keeper Sanchez, left Back Badiashille, cuccurella, chillwell, sterling, Thiago retire
Chelsea should buy elite goal keeper, experienced central defender like Jean Claure todibo of Nice, Bremer of juventus, top left Back, we need offensive, strikers too like Pedro Neto, Nico Williams of athletic Bilbao, Victor Gyrokeres of sporting Lisbon and Benjamin sesko of Leipzig
IN TEN HAG WE TRUST!! MENSUR TENHAG AYBARERM YESU TFAT KOY MNDNEW?
መንሱሬ እኔ ግን የመድፈኞቹ ደገፊ ኔኝ መንችስቴሪን እንዴት አየክ
🔴 ፓልመር ባይኖር ኖሮ መንሱርና ካንፓኒው አያስቀምጡንም ነበር
ህይወት ያለ ፓልመር እንዴት ውስብስብ ናት 😅
Ere MN aynet tinbit new kaltegoda tilale ende
mnm tyake yelew yawera bira city new yemiblaw
City 1 Liv Pool 2 …Ar 3 Avile 4 To 5 Manch 6
መኑስር እንዴት አደርክ ተሻለህ
😂😂😂ኧረ ብሶበታል
How many of it is a penalties?? Can you count?? Then you will get him he is a penalty takers.
😂😂😂 but he never misses .....ደደብ
የእኔ Arsenal ❤ የዘንድሮውን ዋንጫ ያነሳል። ሊቨርፑል ከእሁድ ጀምሮ በአቻ ዉጤት ነጥብ መጣል ይጀምራል።
Arsenal will the winner of prl
መንሡሬ እምነኝ አርሰናል በአራት ነጥብ ልዩነት ይበላዋል❤❤❤
😅😅
Ine ye Chelsea dagafinagn Mansure gin potechino ahunim ba chelsea balayino mikinatim Chelsea yashanafo ba potechino tirat sayon ba tachawachochu tirat nw
ስለ ማጃሺያን ማካሊስተር አንድ ኘሮግራም ስራልን መንሱሬ Please🙏🙏😞
እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ማንችስተር 3፤2 ጭርሶታል በይ በጣም ተናድጅ ተኛሁ ጡት ሲንሳ ግን አላምንኩም
Mensure arsenal bezi sat keamnaw setet yetmare . . Wanchawen lemansat yeliverpolen setet (neteb metal) becha yemitebk buden new
. . Zele "yezare programachin" setel beziw abktual metl eymselen tesakekekn eko seatun ayet argen nw menregagaw
መንሱር ስለማንችስተር ኘሮግራም ባሰራ ደስ ይለናል ትደብረናለ
Arseanal wins 🏆
😂😂
የዳኛው ሦሥት ፔናሊቲ ስጦታ ለቸልሲ ገፀ በረከት
ሁለቱም በጣም ቀሽም ናቸው ከ ነዚህ ታላላቅ ችለቦች የማይጥብቅ
😂😂😂😂😂😂😂
መንሱሬ ይገርምሃል እንዴት ጨዋታ መቆጣጠር ይከብዳል 2ለ0 ተመራ ከዛም ወደ ጨዋታው ተመልሶ ጨዋታውን መራ 8ደቂቃ ጨዋታ መቆጣጠር ምን ይከብዳል ኳሱን መያዝ ከዛም በካውንተር መጫውትእንጂ መካላከል መፍትሄ ይሆናል ብሩኖና ቴንሃግ በጣም አሳፋሪ ናቸው ሸርሙጦች ናቸው ሁለቱም
አርሰናል የፕሪሜሪጉ ያሸንፋል
መንሱሬ እኔ እንኳን ስለ ማንችስተር አውርእተኸ እንዲሁም ሳላዳምጥህ አልውልም ግን ዘንድሮ አንተን ጨምሮ ሁሉም የስፖርት ጋዜጠኞች እንደሚባረር ብዙ ጊዜ ፕሮግራም ሰርታችኃል ግን እኔ እርግጠኛ ነኝ ቴንሃግ የዛሬ አስር ዓመትም በዩናይትድ ይኖራል ።ዩናይትድንም ወደ ቀደመው ገናናነቱ ይመልሰዋል ❤❤❤❤❤❤❤።
እረ በቃ ቼልሲ ጀግና ነው ከምር የunited ደጋፈ አንገት እግር ወገብ ነው የሰበረለት ዋካንዳ forever 😁😁ገና ትቀጠቀጣላቹቹ
ዩናይትድ የጨበጠውን ዕድል በዳኛ ነው የተነጠቀው ፣ አታሽቃብጥ እሺ ?
ዩናይትድ ጥሩ ነገር ሲያገኘው ደማችሁ ይፈላል ፣ ዩናይትድ መጥፎ ዕድል ሲያገኘው ደግሞ ደስታችሁ ወደር የለዉም፤ አንተን ብሎ ተንታኝ ፣ አሽቃባጭ!
እንደ ደደብና ደንቆሮ ሆነህ አትናገር !😢😢😢
እንኮን ደስ አለህ መንሱር የማንቺስተር ጠላት
😂😂😂😂ayzon bro ዋጥ argat😂😂
😂😂😂😂 cry cry like a baby
ሻሼ😂😂😂
እንኮን ደስ አለህ መንሱር የማንቺስተር ጠላት
መንሱር ሄዶ ለሻሼ ጎል ያስቆጥር እንከፍ ስም ብቻ😂😂
እንኮን ደስ አለህ መንሱር የማንቺስተር ጠላት
😂😂😂😂😂
አንተ አልበሰልክም ገና ልጅ ነክ ስለዚ እስክታድግ ድረስ በካልሲ ኳስ ተጫወት ትልቅ ሰው ስትሆን ወደዚህ ለመስማት ና ይሔ ጋዜጠኛ ነው ስለዚ የሚዘግቀው ገለልተኛ ሆኖ ነው