ከተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ነጻ የሆኑ ለኑሮ መሠረታዊ የሆኑ የፍጆታ ዕቃዎች... || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 33

  • @shegertube1783
    @shegertube1783 2 роки тому +5

    15% vat መቅረቱ በጣም ጥሩ ነው
    በአሁን ሳት አንገብጋቢው ነገር የኑሮ ውድነት ነው
    እሱን ለማሻሻል ሞክሩ
    ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን

  • @mikiyasdaniel3513
    @mikiyasdaniel3513 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ሰይፍሻ
    በሰፊው እዲቀርብልን የምንፈልገው ሰይፍሻ cargo service በጣም ተበላሽቷል ብዙ ሰው እቃይጠፋበታል ከውስጡ ኧረ እንደውም የለም ይባላል ብዙ ሰው እያለቀሰ ነው እባክክ ከቻልክ የሚመለከተውን ጠይቅልን
    ሌላው ከውጪ የሚገቡ እቃዎች tax አሠራር ስሌታቸው ሁሌ ይለዋወጣል እሱንም ጠይቅለን
    አመሰግናለው።

  • @ESU05
    @ESU05 2 роки тому +3

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዘመን ያምጣልን!!!!

    • @arditube5698
      @arditube5698 2 роки тому

      ኦፍፍ ኦፍፍፍ ኦፍፍፍ ብላላች ቸረን!!!!!

  • @famitube6801
    @famitube6801 2 роки тому +2

    ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐💓💓👆🙏m

  • @tmftube5289
    @tmftube5289 2 роки тому +1

    be voice for students of tigray universties... 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    We want to graduate
    We lost many things for the sake of our interest for learning
    So its for to look after our situation
    Justice 🇪🇹

  • @kime3780
    @kime3780 2 роки тому

    Thank you Guys!!!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +2

    I wish we can know specifically what kind of material generally the tax free least?🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

    • @eyayuhaile2684
      @eyayuhaile2684 2 роки тому

      all medication and all education process ,all transpirtation,all relegian process,bread from beakery shop etc.if yoi want i will send you spesfic VAT proclamation

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 2 роки тому +1

    አዉቶሞሽን። አድርጉት ያለ ሰው ከማንኛውም ሽያጭ ቀረጥ በቀጥታ ወደ መንግሥት ገቢ ያደርጋል ግን መጠኑ ዝቅተኛ መሆን አለበት።።።

  • @KasimkedirAbuafnan
    @KasimkedirAbuafnan 2 місяці тому

    ነጋዴውን በዋጋ control ሲያረጉት ጫናው ነጋዴው ላይ

  • @Abelp-nc6px
    @Abelp-nc6px 2 роки тому

    wow

  • @filmbetET
    @filmbetET 2 роки тому

    Ye mekina masigebat addis ena aroge silemasigebatis

  • @yalew6231
    @yalew6231 2 роки тому

    የወተት ዋጋ ግን አልቀነሰም፡፡

  • @hayutim9465
    @hayutim9465 2 роки тому +1

    የአትክልትና ፍራፍሬስ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 роки тому +1

    የፍጆታ. እቃዎች ዝርዝር ሲኖር አደራ. እንድታቀርብልን

  • @zeregnayiwdem1223
    @zeregnayiwdem1223 2 роки тому

    Ethiopia ke negadewoch tax sebsiba atawkim:: ye serategna demoz & pension lay new mengist yasefesefew

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 2 роки тому +1

    እረ ባካቻሁ መቼ ነበረ ❓

  • @derejeabera5539
    @derejeabera5539 2 роки тому

    ድሮም የለም ነበር

  • @ethioneshida3046
    @ethioneshida3046 2 роки тому +1

    FILM#ETHIOPIAN​ #KANA​ TV#DW​ TV#EBS​ TV#NAHOO​ TV#L​ TV#BISRAT​ TV#TIGRAY​ TV #AFRI​ HEALTH#ASHAM​ TV#AHADU​ TV#WALTA​ TV#MOE​ TV#J​ TV $FANA TV#ETV​ #TV9​#HOPE​ ENTERTAINMENT#ADMAS​ ENTERTAINMENT#MNEW​ SHEWA ENTERTAINMENT#ELA

  • @jhvlog2490
    @jhvlog2490 2 роки тому +1

    Des yilala ena subscribe

  • @ruthandmoses3341
    @ruthandmoses3341 2 роки тому

    አዝናኝ ጨዋታ
    ua-cam.com/video/WOSDkMp-PrI/v-deo.html&ab_channel=RuthandMoses

  • @ifatube3364
    @ifatube3364 2 роки тому +1

    ከቅቅልም ይነሳልን

  • @Sarasara-qf5tz
    @Sarasara-qf5tz 2 роки тому

    Vat konjo new

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w 2 роки тому

    ጮማ ስጋ'ላይ ተነሳ?

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 2 роки тому

    ልብስ ጫማ ላይስ ?

  • @eyayuhaile2684
    @eyayuhaile2684 2 роки тому +2

    ጅል ድሮም የለም ነበር

  • @negawegie5243
    @negawegie5243 2 роки тому

    ችርቻሮ ሥጋሰ

  • @abumohammed6387
    @abumohammed6387 2 роки тому

    መድሀኒት እና ትምህርት ላይ ቫት ኖሮ አያቅም

  • @natnaelabebe7830
    @natnaelabebe7830 2 роки тому

    Vat 😁😃😃😀

  • @beletetube_
    @beletetube_ 2 роки тому

    ሠላም ለሁላችሁua-cam.com/video/tvXKWAQvpsI/v-deo.html