የአገልጋይ ዬናታን ሌላኛው ጉድ ወይ ዘንድሮ የማይሰማ የለም አደል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024
  • አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ

КОМЕНТАРІ • 182

  • @tututube7062
    @tututube7062 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያክብር አብረሸ በእውነት ዘመን ይባረክ ዮኒ አዎ ሸበሸባ አማራ ነው አለ ከዛም በኋላ ሰለ አማራ ብዙም ትኩረት መስጠት ችሏል ብለዋል ሰለ አማራ ምንም እኔ አተናሩ በባዶ እግር ጫማ አድርጎ የላከኝን አማራ ነው ይሄ ማለት ሰለ አማራ ይቅርታ ጠይቀዋል ማለት ይቻላል

  • @afewerkireda8183
    @afewerkireda8183 3 роки тому +5

    በትክክል እውነት ብለሃል ወንድም ተባረክ

  • @እድልመዝሙርቲውብ
    @እድልመዝሙርቲውብ 3 роки тому

    ጌታ ይባርክህ አብርሽዬ ይሄ ሰው የሆነ ሁላ አይቶ እውነቱን ሚረዳው ነገር ነው የሀይማኖቱ ጥላቻ ያለባቸው ሰዋች ናቸው ሆን ብለው ይሄን የሚያደርጉት ጌታ ፍርድን ይስጣቸው

  • @ብርትኳንየአዋሽልጅ
    @ብርትኳንየአዋሽልጅ 3 роки тому +5

    አብርሽዬ ሰላምክ ይብዛልህ እዳንተ ንጹህ ልብ ያብዛልን እውነት እውነት ነው አንተጋ

  • @eyerusalemgetachew1691
    @eyerusalemgetachew1691 3 роки тому +8

    ተባረክ ወንድም ግን ስላ ሽብሸባውም እኮ በደምብ አዳምጠው ሰው እንደሚያወራው አይደለም።🙏🙏

  • @redietworkneh8057
    @redietworkneh8057 3 роки тому +1

    አብርሽ እይታክን ወድጄዋለሁ አስተዋይ ነክ ተባረክ

  • @kiyako2090
    @kiyako2090 3 роки тому +1

    ርብርብ ልዩ እኮ ነህ በቃ እውነትን የምያወራ ውስጤ ነው አቦ ተባረክልኝ የኔ ቅመም እሳይ ንገርልኝ አረ ጌታ ይቅር ይበለው ፎፎፎ እናቱንም ያነ ስቅስቅ ብላ ያለቀሰችውን አዋረዳት እኮ ኡፍፍፍ እንደዚህ አይነት ልጅ ወላጆችን በእጃቸው ተሰቅሎ እንድሞቱ ከምያደርጉት አንዱ ነው ልቦና ይስጥህ እናም ሽብሸባ የአማራ ነው ያለውን ሙሉን ፈልገ አጣው አሹሩካዬ ምን አስቦ እንደሆነ ሙሉን አይተኁዋል ውዴ? ቆርጦ ለትችት ያስቀመጡትን አይተን እንዳንፈርድ የሆነ ነገርማ አለበት ብዬ አስባለሁ እስክ ሙሉን ልንኩን አስቀምጡልኝ ስወዳችሁ !

  • @miramira3932
    @miramira3932 3 роки тому +4

    አዎ እውነት ይህ ነው ተባረክ አብርሽ 👍

  • @ድንቅነሽነሽታም
    @ድንቅነሽነሽታም 3 роки тому +24

    እውነት ነው ገንዘብን መወደድ የሀጥያት ሁሉ ስር ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን

    • @tayotayo3195
      @tayotayo3195 3 роки тому

      አብርሺሰላምነወምንዉጠፋህበሰላምነወ

    • @tayotayo3195
      @tayotayo3195 3 роки тому

      አብርሺተባረክ

  • @samiralengemo5366
    @samiralengemo5366 3 роки тому +7

    ዬናታ ብዙ ወጣቶችን ከመጥፎ እይወት እንዲመለሱ እያደረገ ነው ስሙን ለማጥፋት ነው እውነት ነው አብርሽ

  • @jfjrrjr3141
    @jfjrrjr3141 3 роки тому +1

    ልክ ነህ አብርሽ ልጁ አሁንም ሱሰኛ ነው እናቱ ፈርዶባታል በጣም አሳዘነችኝ እንዲህ አይነት ልጆች በሁሉም ቤት ውስጥ አሉ በጣም ያሳዝናል የኢትዬጵያ እናቶች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mimimimi8888
    @mimimimi8888 3 роки тому +3

    Ewunte bilehal bro we love yoniye so much God bless him ❤❤❤☝️👍

  • @dolyyilma5505
    @dolyyilma5505 3 роки тому +4

    ትክክል በጣም አሰተዋይ ነህ

  • @ganiyeyegetalijiganiye7386
    @ganiyeyegetalijiganiye7386 3 роки тому

    አብረሸ እዉነት ሁሌም በአንቴ ንግግር እበረከለሀ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይጨምራልክ ተባረክ ❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 роки тому +2

    አብርሽ ስላምክ ይብዛልክ አንድ ነገር ልንገርክ ዮናታን በጣም እወደዋለው ዮናታን ማለት ከሀይማኖትና ከዘር ነጻ ሆኖ ጌታን የምያገለግል አገልጋይ ነው የእናተን ልጅ ታላቅ ወንድመን ለ11አንድ አሜት ሁሉ ስቅምና ስጠጥ ነበር በሀገራችላይ የታወቀ ድሩየ ነው በሱ ምክንያት ሁለት ነፍስ ሞታል ይህን ሁሉን እያርገ ለስው አልተቻለም ካገባ ቦሀላ ልጅታን ውጭ ሀገር ልኮ ካደ ከዛም ቦሀላ በጣም ድሩየ ሆኖ ባስ ከሱ የተነሳ በተስቦች በጮጋራ በተለያየ ህመም ይታመማሉ እያለቀሱ ብዙ አመታቶችን አስቆጠሩ አንድ ግዘ ግን ጌታ ደርሶ በዮናታን ትምህርት ተለውጦ አሁን በቤተክርስቲያን እያገለገለ ነው ደሞ በስርግ ቅውጥ አድርጎ አውጥቶ አሁን አንድ ልጅ ወለደ ስው ሁሉ እስከ ምደነቅ ድርስ ሆነ ይህም ሁሉ ከእግዚአብሔር በታች በዮናታን ምክንያት ነው ዮናታን ማለት ከእግዚአብሔር ዘንድ የተስጠ ስጦታ ነው ። ለዚህ ልጅ እግዚአብሔር ልብን ይስጥ ለብር ብሎ ነው ስው አታልሎ ይሆናል 😥😥

  • @azizamohmad3827
    @azizamohmad3827 3 роки тому +11

    ዮናታን ብዙ ልጆችን ወደ እራሳቸው የመለስ ልጅ ነው ከሱስ አድኖልናል ዘመዶቼን።

  • @ቤዛ-ጘ9ቘ
    @ቤዛ-ጘ9ቘ Рік тому +1

    ትክክል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💗💗💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤

  • @hannaasers1559
    @hannaasers1559 3 роки тому

    ሠላም የስደተኞች ወንድ ም ዛሬ ሰብስክራይብ አረጌሀለሁ የድሮው ጠፋ አይዞህ ከጎን ነን በርታ

  • @kasperhewan7306
    @kasperhewan7306 3 роки тому +3

    ምን አሉን ትቼ ምናለ እላለሁ
    የኔ ከፍታ የጌታ የጌታ ድምፅ ነው!!
    ወንድሜ ሀቢቢ ሀቂቃውን ነው የተናገርከው። ሳቢ ተቦጭቆለት እንዲህ መዋረድ የእሱ ብቻ ሳይሆን እናቱንም እንዲህ አይነት ነውረኛ ነገር ውስጥ መክተቱ ትልቅ ውርደት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ስው አይመሰገንም። በእንደዚህ አይነት ጥርብ እራስ አይነት ስው እንዲዋረድ ይደረጋል!!! ክርስቶስን አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ ማለት ይሄ ነው።
    ጌታ ይገፅፀው
    ዮኒ እግዚአብሄርን ይዞ ጉዞውን ይቀጥላል ቢያንገዳግዱትም ግን አይጥሉትም ሀያሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ነውና!!!! ፈጣሪን የያዘ አይወድቅም አይዋረድምም!!

  • @AghiTubeRuthStyle
    @AghiTubeRuthStyle 3 роки тому +1

    አብርሽየ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትን እውነት ውሽትን ውሽት ስለምትል በጣም ነው ምውድህ ጀግና የኔ ውንድም

  • @Eyerusalem_wagaye
    @Eyerusalem_wagaye 3 роки тому +1

    መልዕክትህ እና ያነሳኸው ሀሳብ ጥሩ ነው፤፤ነገር ግን የጻፍከው አርእስት እና መልእክቱ ብዙም አይገናኝም።እና ደግሞ ስድብ ባትሳደብ እና ለወደፊቱ ብታስተካክል ጥሩ ነው።ተባረክ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 роки тому +5

    አብርሽዬ እኔ ማርሲል ቲቪ ሚባል አይቼ አላውቅም ምን እንደሆነም አላውቅም ግን ለልጁ ማንም ምንም የከፈለው አይመስለኝም የኔታ ቲዩብ ሄደባቸው አቀረብት ይሄንን ነው ማስበው

    • @AM-xm6qq
      @AM-xm6qq 3 роки тому

      ልክ ነሽ ልጁ ቃል የተገባለትን ስላላገኝ ነው ሚስጥሩን የተናገረው አጭበርባሪው ዮናታን ነው ቃል የገባለትን አልሰጠውም ደሞ እናቴ ደስ እንዲላት እኔ ነኝ ነይ ብየ የጠራዋት ያለው እና እናቴ ስለሆነው ነገር ምንም አታውቅም ነው ያለው ይሄ ደሞ እያወቀ ለሃሰተኛው ዮናታን ጠበቃነት ይከራከራል ያው እሱም የዛው ሃሰተኛ አስተምሮ ተከታን ስለሆነ ነው የሚሟገትው

    • @betibeti5953
      @betibeti5953 3 роки тому

      Tebareki

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 3 роки тому

      Tekekel gen yenata tube ligu kemekerebu befet beweset yonatan meteykun maserja akerbal

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 роки тому +1

    እንዳንተ አይነት አስተዋይ ያብዛልን 👍👍👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም

    አብርየ ምርጡ ስወድህ ትክክል አወ አወ የምር ጀግና ነህ ዮናታን ስለምትወደው በልብስብስ ታልፋለህ ብየ ነበር በቃ በጣም ነው የምትወደው

  • @emebetbirhanu7598
    @emebetbirhanu7598 3 роки тому +2

    አብርሽ ምን እንደሚልህ አላውቅም ግን በአእምሮ የተለወጥክ ሰው ነህ ❤❤❤❤ ሁለም ስለ እውነት ቁም እግዝአብሔር ይባርክህ ግን አንድ ነገር የምለው. ሽብሸባ የአማራ ለማለት ፈልጎ ሳይሆን እሱ ሰው ጭፈራ ጭፈራ ስሉ ስለ ሰማ ለእኔሱ መልስ እንድሆን በተለያዬ ቋንቋ ባህል ለእግዝአብሔር ይዘመራል ለማለት ነው ለምሳሌ ዎላይተኛ መዝሙር ላይ በዎላይተኛ እንደ ባህላቸው ያመልካሉ እኔ እንደዛ ነው የተረዳሁት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +1

    አብርሽ ትክክል

  • @ሰብለጌቶቶ
    @ሰብለጌቶቶ 3 роки тому +1

    ሰላምህኢብዛ አብርሽ ዮናታ ያለው ሽብሸባ ያማራ ነው የለው ሁሉም ሰው አማርኛ ያጌባ ባና ል ለማለት ፈልጎ ነው ተባረክ

  • @yytgyhjyio2712
    @yytgyhjyio2712 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክ አቦ እኔ ሁሉም ደስ ትለኛለህ እዉነትን ነው ምታወጣው

  • @ameentube2127
    @ameentube2127 3 роки тому +8

    Yoni we love you 😍❤ 😍 ❤ ♥ 💜 💕 😍❤ 😍 ❤ ♥ 💜 💕 😍❤ 😍 ❤ ♥ 💜

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 роки тому +3

    ተባረክ አብርሽዬ ♥️

  • @samrishow
    @samrishow 3 роки тому +1

    Yesewu lej e/rn reseto lealem lezey kentu hewet yenorale yalenbet zemen betam yaseferale lebona yesetewu

  • @zainabsaeed4170
    @zainabsaeed4170 3 роки тому +1

    አብሪሽ ተባረክ ግን ዮናታ ቡዙዋችን ጌታ አምላክ በሡ አልፎ ቡዙዋችን ተፈዉሠዉ አል

  • @saratolera572
    @saratolera572 3 роки тому +1

    Beihunat abrish zemeni yibarek

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 3 роки тому

    ትክክል ብለሀል

  • @kiya4968
    @kiya4968 3 роки тому +1

    Tebarek

  • @pitu2471
    @pitu2471 3 роки тому

    አብርሸዬ በትክክል እሱ ምሰክርነት ባይሰጥ ያቺን ልጁ ለዮናታን ምኑ እሲ ይቀንሰበታል በዛች መኪና ቃል ይገባል አረ እዬ አይን ጥርሰም የሌለው መላጣ ውሸት ልጁም አቅራቢውም አይምሮ ቢኖራቸው ኖሮ ሰንት ወጣት የተመለሰበት አሰበው ይተው ነበር ግን የለማ ሱስ መች ይተው ደሞ መኪና kkk የጫት መግዣ ሲበዛቀት ነው

  • @bizuneshidawate9962
    @bizuneshidawate9962 2 роки тому +1

    አረ ምን ጉድ መጣብን

  • @saratolera572
    @saratolera572 3 роки тому +1

    Tebarek abrish sla melkam astesasebi inameseginal le ihunat sila qomk

  • @asiaethiopia7894
    @asiaethiopia7894 3 роки тому

    ትክክል

  • @ለምለምጥላሁን-ጨ1ጐ
    @ለምለምጥላሁን-ጨ1ጐ 3 роки тому

    እውነት አብርሺዬ ልጁ ውሸቱን ነው አሁን ይቅርታ እየጠየቀው ነው

  • @tsehay897
    @tsehay897 3 роки тому +1

    ،tenkwo♥️

  • @hiwethiyele2881
    @hiwethiyele2881 3 роки тому +1

    Betekekel 👍 yoni demo endi ayaregem egzabeher yethedo

  • @TaymaSimon
    @TaymaSimon 4 місяці тому

    Tebareki wedime💗💗💗💗💗

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 3 роки тому +6

    እዉነት ነዉ አብርሽ ዮኒ ማለት የሳይጣን እራስ ምታት ነዉ ይህን ያየ ሳይጣን ብዙ ያወራል ወንጌል ያሸንፋል ሳይጣንም ያዉራ ዮኒም ይቀጥላል

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 роки тому +1

    አብርሽ እኔ የልጁ ሳይወን የወናታል ቃላቶቹ በፍት እሰማው ነበረ የልጁን ተወው ግን መድረክ ላይ ልጅታን ምን እየአረጋት ነው እውነት እሱን ጥያቅ የፈጠረብኝ መሳም ይቻላል ለዛውም እድ ስጀመር ልብናቸው ይመልስ ምን ማለት ይቻላል ድራማም ከወን ይጠየቅበት በሰማይ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 роки тому +1

    ሰላም ምርጡ ወንድማችን

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bp 3 роки тому +2

    እውነት ነው የኔ ስቱን ከሱሱስ የለወጠነው

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 3 роки тому

    እኔ:አብርሸ:ዬናታን:የመልካም:ወጣት:ብሎ:የጀመረው:ፕሮፖጋንዳ:ነው:በመንግሰት:የተደገፈ:የፕሮቴስታንታዊ:ጀአድ:ነው:እያወጀ:ያለው:ሲቀጥል:ዬናታን:በአዋሳ:የራሱን:ቸርች:ሲያሰመርቅ:ኦርቶዶክሶች:ቦታ:መያዝ:እንጂ:ማሰተማር:አይችሉም:አለ:እሱ:ዝም:ሲባል:ጊዜው:የሱ:ሰለሆነ:ሸብሸባ:የአማራ:ነው:የሚለው:ዘረኝነትን:ከሚዘራ:ከመቼ:ወዲ:ነው:ምስጋና:ለአማራ:ብቻ:የሚሰጠው:ይሄ:ዘረኝነት:መሰሎኝ:በዚ:ዘመን:እየተበላላን:ያለነው:ባክህ:ተው:እሱም:ብሎ:የእግዚአብሔር :ሰው:እኛ:የእነሱን:የአራጥቃን:ትምህርት:ሲጀመር:አናይም:የእራሴ:የት:ሄዶ:እናት:ለልጇ:ምጥ:አሰተማረች:አሉ:ድንቄም።

  • @kidestmeles
    @kidestmeles 3 роки тому +1

    esey abrishe ewinetu eyader yeteral

  • @bezawitmerid933
    @bezawitmerid933 3 роки тому

    ልጁስ እሺ የአንድ ቀን መዋያ አግኝቶ ነው የኔታ ቲውብ የሚባል ግን የሚሰሩት ስራ በጣም ያሳፍራል ባይበላ ቢቀርስ! አሁንም ልጁ ልብ ብሎ ላየው እኮ ያስታውቃል ድራማ እየሰራ ነው አሁንም እንደጦዘ እኮ ያስታውቃል!

  • @ritagabri5047
    @ritagabri5047 3 роки тому

    እውነት ነው

  • @almaz1560
    @almaz1560 3 роки тому

    Tebark yant chayenal becha new kezer ke haymanot netsa tebark wunet lelochum temaru ke abresh

  • @السيفالسيف-ن5ح
    @السيفالسيف-ن5ح 3 роки тому +1

    Waw ewenitehen nw abereshi tebareke

  • @deborakonjo8901
    @deborakonjo8901 3 роки тому +1

    የኛ ሕዝም አደ ጌሾ መውቀጥ ነው ስራዉ የራሱ ተራራ የሚያክል ሀጥያት እያለ የሌላው ጥቂት ነገር አግዝፎ ስም ማጥፋት ስም ማኀቆሸሽ ሰው መስደብ ሰው ማዋረድ ነው ለኛ ሕዝብ ጀግኀነት ብቻ አጀብ ነው

  • @betyaklilu4454
    @betyaklilu4454 3 роки тому

    ተባረክ

  • @genetdemsse7945
    @genetdemsse7945 2 роки тому

    Tesasateky Ahun Gena Abireshi yewenatan Ebabi nwu beyesus Sim needing nwu

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 3 роки тому

    እውነት ነው አብርሽ

  • @አስቴር-ቸ7በ
    @አስቴር-ቸ7በ 3 роки тому +4

    እውነቱን ተናግሮ የመቻበት ቦታ መደር ነው

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 роки тому +2

    ሽንት አስጨራሽ የአርቲስቶች ኘራንክ እና ማይጠበቁ የስራ አጋጣሚዋችን አደራ ሽንቶትን ይቆጣጠሩ
    #NATTY_CHEKOLONY ሰብስክራይብ ማረጎን አይርሱ

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 3 роки тому

    እውነት ነው እኔ የምለው ልጆ ግን ጤነኛ አይመሥለኛም ጌታ ምረት ያርግለት

  • @HelenWelde-q5k
    @HelenWelde-q5k Рік тому

    Shabsheba layii yonii malsii setowal ikoo alalem aradadi new inje

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 3 роки тому +1

    Ewnte new tebarek wendema

  • @cellularphones8860
    @cellularphones8860 3 роки тому +1

    Ewnte new aberhe tebarke

  • @karimamak878
    @karimamak878 3 роки тому +1

    ewuneti Uuuufi Yoni Eko Ere

  • @ameentube2127
    @ameentube2127 3 роки тому +2

    Tebrkilgn wodime 😇🙏🙏🙏

  • @kokabtilahun8822
    @kokabtilahun8822 3 роки тому

    Awo ewnetu yehe new tabarek broye

  • @habtamkibret5357
    @habtamkibret5357 3 роки тому +1

    እወነት እምነት ሀይማኖት ያለችው በተክርስቲያን ብቻ ነው

  • @tirworkaberham8583
    @tirworkaberham8583 3 роки тому +2

    Abershe btame new ynamsegenu tebareke beka yunew ewento

  • @meskeremmeski3219
    @meskeremmeski3219 3 роки тому +1

    አብርሽ ስላም ነው አንድ ታሪክ አለ ሚዲያ እዲያውቀው እፈልጋለው ታሪኩውን በቴሌግራም እልካለው ስልክክን ማግኝት እችላለው

    • @tube-sz4dy
      @tube-sz4dy  3 роки тому

      0096170371263 ዋትሰ አፕ

  • @kedyetube4847
    @kedyetube4847 3 роки тому

    እንኳን ደና መጣክ ወድማችንን የአብርሽ ተከታታዮች ኑ እንዛመድ

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 3 роки тому

    አብሪሽ ጌታ ይባርክህ

  • @meseret5776
    @meseret5776 3 роки тому

    መልካምሰው ተባረክ

  • @almaz1560
    @almaz1560 3 роки тому

    Abresh my bro 👍👍👍

  • @baraxu..hayrel.habebu8465
    @baraxu..hayrel.habebu8465 2 роки тому

    Wowo.Thbrakii

  • @marartuuoromoo9408
    @marartuuoromoo9408 3 роки тому +1

    Abrsh geta yibark xegahun yabzalki 😘😘😘

  • @ከቤከቤ-ጸ6ፀ
    @ከቤከቤ-ጸ6ፀ 3 роки тому

    እረ ይሄ በጬ ባለጌ የበላበትን ወጭት ሰባሪ ነው በትክክል ተልኮ አለው ወድሜ ወደራስህ ተመለስ

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 3 роки тому

    ጎበዝ

  • @felekechshanka3096
    @felekechshanka3096 3 роки тому +1

    Tikikil nee🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓

  • @tigistbarouk8188
    @tigistbarouk8188 3 роки тому

    Abireshi,tikilni👍👍👍👍💟💟💟💟💋💋💋💋

  • @ኤልሮኢየሚያየኝንአየው

    አብርሽ የምርጦች ምረጥ

  • @genetoromo7102
    @genetoromo7102 3 роки тому +1

    💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 3 роки тому +4

    ኧረ በስራአት አይቼዋለው ልጁ ይዋሻ

  • @adismikenen3090
    @adismikenen3090 3 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @alemneshwaktola5887
    @alemneshwaktola5887 3 роки тому +1

    ይሄ ልጅ ይሁዳ ክርስቶስን በ30 ብር ሸጠው እውነትክን ነው ! አሹዬ በአማሪኛው ሙፀሐፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ነው ሽብሸባ የሚለው እንግሊዝኛው ዳንስ ነው የሚለው ለዚህ ነው! እስኪ የሽብሸባውን አባባሉን በደንብ ስማው!

  • @eiaselaslove7481
    @eiaselaslove7481 3 роки тому +1

    Wow Tabark

  • @lizalaziza5284
    @lizalaziza5284 3 роки тому +2

    ከሀይማኖት አባቶች አንተ አትበልጥም ዩናታል ብዙ ጥፋት ተገኝቶበታል አለቀ

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 3 роки тому +2

    Yoni. Yiketelale agante. Bezu yaworale.

  • @HaniHani-eq6ic
    @HaniHani-eq6ic 3 роки тому +1

    ወይኔ ምን ላርግኸ አንተ 1ኛ ነኸ ቅን ፍርድ

  • @almasalmas5491
    @almasalmas5491 3 роки тому +1

    Likinek Abrsh le me fired andng nen fatari yi yitebiqen

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 роки тому +1

    Bateman yazenla 😭😭😭😭❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @almaazbashada3230
    @almaazbashada3230 3 роки тому

    💓💓💓

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Рік тому

    ሰላም ሰላም ❤❤❤❤❤

  • @madamadada5770
    @madamadada5770 3 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @mekdeswiner1177
    @mekdeswiner1177 3 роки тому +1

    አብርሽ ኤርሚ በሽብሸባው ዙርያ ማብራርያ ሰቱዋል ዩትቡ ተናገር እውነቱን በምለው ግባና እየው

  • @nigatnigat7809
    @nigatnigat7809 3 роки тому

    Woowwwwww🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹👈

  • @ኤደንገነት-ተ5ፈ
    @ኤደንገነት-ተ5ፈ 3 роки тому +1

    ሀይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ ይላል ቃሉ
    ስለዚህ ዮናታን ጠላቶቹ የሚዋሹበት ወጣቱን ከቆሻሻ ቦታ ስላወጣ ነው

  • @selamleethiopia5957
    @selamleethiopia5957 3 роки тому

    Bengerachen lay yonatan lemetal yetnesu sewoch keflwet new
    Bezi agatami salnager yemalawekew yenta lejun yakerebu menm altefam

  • @lionheart7429
    @lionheart7429 3 роки тому +1

    Abersh. Tabark

  • @fatheyamohammed9783
    @fatheyamohammed9783 3 роки тому +1

    ወድሜ፡ሰለማሪምም፡ብዙነገር፡እየተነገረ፡ነውእየቀበጠነው፡በውነት

  • @glorytube4908
    @glorytube4908 3 роки тому +2

    Stay blessed