እንቆቅልሽ - Enkokelesh - Amharic Riddles

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @eliasyizlek5893
    @eliasyizlek5893 10 місяців тому +2

    አሪፍ ነው በዚህ ቀጥሉ

  • @TsionFkr
    @TsionFkr 9 місяців тому +1

    የሁለተኛው መልስ ጥላ አይሆንም ጥላ አፋን ከፍቶ አይተኛም ጫማ ነው የሚሆነው ጫማ ሰው ሲተኛ አፉ ክፍት ነው

  • @Wedu59
    @Wedu59 8 місяців тому

    12malasku yesssssss🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NebeyeloulNegash
    @NebeyeloulNegash Рік тому +1

    I am surprised

  • @ZebibaTeferie
    @ZebibaTeferie 10 місяців тому +2

    መሰላልያላትግንመዉጫየሌላት

  • @KumnegerDan
    @KumnegerDan 2 місяці тому

    በጣም አሪፍ

  • @temesgenworku7855
    @temesgenworku7855 2 місяці тому

    ከአባቷ የምትበልጥ ከእናቷ የምታንስ

  • @alemtsehayeshetu1635
    @alemtsehayeshetu1635 2 роки тому +3

    በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ይቀጥል

  • @akliluyeshitlayoutube4576
    @akliluyeshitlayoutube4576 Рік тому +2

    በዚሁ ቀጥሉ።❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉like youtube

  • @Mulugeta-q9z
    @Mulugeta-q9z 9 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @BantayehuBantayehu-m9v
    @BantayehuBantayehu-m9v 11 місяців тому +1

    የሁለተኛው መልስ ጥላ ነው

  • @AynomWelay
    @AynomWelay Рік тому +1

    የሁለተኛው መልስ ጫማ ነው

  • @AbushWorku-k2n
    @AbushWorku-k2n Місяць тому

    'ቀይ መነኩሴ በትራቸው በትረ ሙሴ' ኧረ በፍጥነት

  • @FasikaBirhanu-g3u
    @FasikaBirhanu-g3u Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው

  • @zenashhussein3550
    @zenashhussein3550 Рік тому

    እባካቹ የዚህን መልስ ንገሩኝ

  • @AtseduHunde-me1mc
    @AtseduHunde-me1mc 5 місяців тому

    ከባባድልቀቁ

  • @yezinasetaregu5716
    @yezinasetaregu5716 2 роки тому

  • @ሰምናወርቅ
    @ሰምናወርቅ 3 роки тому +6

    የሁለተኛው ጥያቄ መልስ ልክ አይመሥለኝም
    አስተካክሉ እንደኔ መልሱ ጫማ ነው

    • @-efita4191
      @-efita4191  3 роки тому

      ተቀብለናል እህታችን። በኤዲቲንግ ወቅት የተፈጠረ ስህተት ነው። ለቀጣይ እናስተካክላለን ። እናመሰግናለን። ሌላ እንቆቅልሽ ጋብዘንሻል። ua-cam.com/video/UVhDXw--T5M/v-deo.html

  • @ZHYUDR
    @ZHYUDR 3 місяці тому

    ውዶቸ በጅ ተዘርቶ ባፍ የሚለቀም ቶሎመልሡልኝ

  • @zenashhussein3550
    @zenashhussein3550 Рік тому

    አፍ የላት ትናገራለች እግር የላት ትሮጣለች

  • @fdeafamilyamen3101
    @fdeafamilyamen3101 2 роки тому +3

    ጫማ ነው የሁለተኛ ጥያቄ መልስ

  • @family.traveling-d8p
    @family.traveling-d8p 2 роки тому

    እባካቹ " ሲሄድ ሺህ ገሎ ሲመለስ ሺህ ገሎ" ምንድ ነው?

  • @blenayene8296
    @blenayene8296 2 роки тому

    ጫማ

    • @benyamberhanu2086
      @benyamberhanu2086 2 роки тому

      ሁለተኛ ጥያቄ ልክ አይደለም መልሱ ጫማ ነው

  • @bemenetshimelash4420
    @bemenetshimelash4420 2 роки тому

    ጫማ ነው

  • @tilahuntizazu-d4d
    @tilahuntizazu-d4d Місяць тому

    አፍ የላት ትናገራለች እግር የላት ትሮጣለች