የግንቦት 8ቱ መፈንቅለመንግስት እና የኮሎኔሉ ማስታወሻ||«ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያ እንባቸው መጣ»

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiomeda
    #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
    #EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

КОМЕНТАРІ • 13

  • @alamgedbi
    @alamgedbi 8 днів тому

    ሚዛናዊ መኮንን ናቸው በቅን ልቦናቸውም ነው በሕይወት ተርፈው ለታሪክ ምስክርነት የበቁት ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወ መንግስቱ የተለየ ምን አጠፉ የውድ ሐገራችንን አንድነት አስጠብቆ ለማስቀጠልስ ከመራራ ውጊያ ውጭ ምን የመደራደሪያ መንገድ ነበር? ወንበዴወችም ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ይጎርፍላቸው የነበረውን ሁለገብ ድጋፍ ለመቀበል የግድ ወደ ኢትዮጵያን አንድነት የማፈራረስ የቤት ስራቸውን ማሳካት የግድ ይላቸው ስለነበር ጠንክሮ መዋጋት ብቻ ነበር አማራጬ ያ ባለመደረጉ ለእኛም ሆነ ለሐገራችን የደረሰብንን ውርደት ማየቱ በቂ ነው።

  • @user-kh7mt6ce6d
    @user-kh7mt6ce6d 3 місяці тому

    ኮ/ር መንግሥት ኃ/ ማርያም የኢትዮጵያ ጀግና መሪ ነበር። ኢትዮጵያ ትቅድም✊

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 3 місяці тому

      ስለተሸነፈ ነው ጀግና የሆነው?

  • @kahsaikidane1423
    @kahsaikidane1423 3 місяці тому

    Very interesting documentary

  • @Badema1991
    @Badema1991 3 місяці тому

    ለኔ መንስቱ ሐይለማርያም ሐገሩን የሚወድ ሰው ነው በኡነት ከሱ የበታች ያሉት እንደ እባብ ሁለት ልብ እና ምላስ ይዘው ባይጓዙ ይሄ ሁሉ ጦርነት ባልነበረ።

  • @yon1031
    @yon1031 3 місяці тому

    What happemd to the story you have strated about shaebiya and jebha

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  3 місяці тому +2

      Part 2 will come tomorrow

    • @Badema1991
      @Badema1991 3 місяці тому

      ​@@ethiomedaበጣም አሪፍ ታሪክ ነው

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 3 місяці тому

    ትክክለኛ ምስክር ለእውነት ያደረ ጀነራል

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 3 місяці тому

    The cop data was unorganized and they did it like simply. So the generals paid the highest highest price
    When 14 Generals killed in 1982 E c , I was Grade 9 and I was doing my homework at 2 O'clock night time when I heard 14 Generals killed. That was very very heartbroken!!
    After that shabia and Wayne advanced very well and controlled our country!! Everything is done.

  • @getsolomon
    @getsolomon 3 місяці тому

    የዛሬ 35 ዓመት በአዲጓዲድ የ102ኛ አየር ወለድ ክ/ጦር በአራቱ ብርጌዶች የተውጣጡ ወደ ቃኘው ሻለቃ እነ ጀነራል ደምሴ ቡልቶ ስብሰባ ላይ ነበሩ ,,,,

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 3 місяці тому

    You are cutting out the most important parts of the story. You should do it in two parts