ጎበዝ ልጅ ~ Mezmure Yared | Ermi Hd | Nuhamin | janiy | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 44

  • @Genet-t2i
    @Genet-t2i 16 днів тому +2

    እዉነት ነዉ ጸሎት ትልቅ ሃይል ነዉ የእግዚአብሔር የጦር ጋሻ ትጥቅ ነዉ እንጠቀምበት

  • @BiniyamTesfaye-w3q
    @BiniyamTesfaye-w3q 17 днів тому +3

    መዝሙረ ያሬድ ትሁቱ ልበቀናው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aklileberehantaye1549
    @aklileberehantaye1549 19 днів тому +25

    ዲያቆንዬ ፡ አንተ ፡ ባለህበት ፡ የመረጋጋት ፡ መንፈስ ፡ አለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ፀጋህን ፡ ያብዛልህ ፡ በጣም ፡ ለብዙ ፡ ለተጨነቁ ፡ ወጣቶች ፡ ታስፈልጋለህ።

  • @amanuelasrat799
    @amanuelasrat799 19 днів тому +12

    ፈጣሪ አኬን ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅልን ። መዝሙሬ much love much respect ❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 18 днів тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘመናችሁ ሁሉ እግዛብሔር በማገልገል በቤቱ ይለቅ !!

  • @NafkotMarkan
    @NafkotMarkan 19 днів тому +9

    እውነት ነው ፀሎት የሁሉም ነገር ቁልፍ ነው 🙏🙏🙏

  • @tigi-p5q
    @tigi-p5q 18 днів тому +2

    ያሬድዬ

  • @SenaitTefera-xo4jc
    @SenaitTefera-xo4jc 18 днів тому +6

    ጃኒዬ በጣም እግዚአብሔርን ትፈራለች አክብራና ፈርታ ነው የተኮሳተረችው ሰዎች ተረዷት ጃኒዬ የኛ ልጅ ሁሉሰው እግዚአብሔርን የበደለ ነው በርቺ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ወደፊት ወደሚያሳርፈን ወደ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelmulugeta591
    @abelmulugeta591 18 днів тому +2

    ዲ/ን መዝሙረ ያሬድ እናመሰግናለን ❤

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 19 днів тому +5

    መዝሙረ ያሬድ ድምፁህ እኮ በስመአብ ❤❤❤❤❤

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 18 днів тому +1

    Selame lenatee yehuune 🙏🏾 orthodoxsyan 💞 egzabhre tsegawene yabzalachu 🤲🏾🙏🏾🙏🏾 egzabhre yakale bezewe tiketikalachuu ❤❤❤❤ename bezuu sele hayimanotee awekalew egzabhre ymsgene 🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @Godadatazebew
    @Godadatazebew 19 днів тому +4

    ዋው ጥሩ ምክር ነው

  • @yonasabreham7698
    @yonasabreham7698 18 днів тому +1

    Men aynet tsegaw new yetesetew Gen mezmur yared 🙏🙏🙏

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 19 днів тому +3

    ፈጣሪ ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SisitChanyalew-gt4kd
    @SisitChanyalew-gt4kd 19 днів тому +5

    እኔ ምንአይነት ፀጋ እንዳለው ዳቆንዬ መዝሙረ እግዚአብሔር በፀጋላይ ፀጋ ይስጥክ

  • @Meron913
    @Meron913 19 днів тому +5

    እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይጠብቅልን የተዋሕዶ ልጆች በርቱልን❤❤

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa 18 днів тому +1

    እዉነት ነዉ❤❤❤

  • @MasrikAzeze
    @MasrikAzeze 19 днів тому +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን እውነት ነው ለቃሉ ማደሪያ ጡንቻ አውጡ በርቱ

  • @HnanaHnicho
    @HnanaHnicho 19 днів тому +5

    መዝሙረዬ በጣም ልክ ነህ አናም እግዚአብሔር ይርዳቹ።

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 19 днів тому +6

    22:32 እንዴት ከአፍህ ላይ እንደቀማሁት መዝሙሩን ምክሮችህ እኮ ያሬዶ እንዴ ደስ እንደሚለኝ ❤

  • @NafkotMarkan
    @NafkotMarkan 19 днів тому +3

    እውነት ነው እንኩአን አኛ ልጆቹአ ከውጭ ያሉት አንኩአን የሚጠለሉባት ቤት ናት

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa 17 днів тому +1

    North America ነው እምኖረው ግን ውስጣችን ማንም ኣይረዳም ! ሁሉም ከንቱ ነው 😢

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 18 днів тому +1

    መዝሙርዬ ❤❤❤❤

  • @Yeabsra21Yeabsra
    @Yeabsra21Yeabsra 18 днів тому +2

    መዝሙርየ የምር አንተ ያለህበት ቦታ ሁሉ የተረጋጋ ደስ የሚል አነጋገር ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ቃለህወት ያሰማልን እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትህነው እርዳኝ አልናወጥ እለምንሀለሁ 😢

  • @HiwotTenaya
    @HiwotTenaya 18 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistTg-iw6dx
    @TigistTg-iw6dx 19 днів тому +2

    እውነት ነው ያሬዶ እኔም ባገኝህ አለቅህም ነበር ::አግዚአብሔር ይጠብቅህ ::

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 19 днів тому +1

    Yard mekerihi markognl tanks🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GGBOYtube
    @GGBOYtube 19 днів тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @temesgenbimrew5604
    @temesgenbimrew5604 18 днів тому +1

    Ermi ጠንበለል።

  • @Utopiatube9779
    @Utopiatube9779 19 днів тому +2

    መዝሙረ ❤

  • @senehayhu9732
    @senehayhu9732 18 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @InnocentWheatField-et1uc
    @InnocentWheatField-et1uc 19 днів тому +2

    Kal hewet yesmalin yene wendem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 19 днів тому +2

    በጣም ትክክል መምህር

  • @LishansheferawLishansheferawe
    @LishansheferawLishansheferawe 18 днів тому

    መዝሙሬ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u 18 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 18 днів тому +1

    ደቆንዬእግዛቤሕርፀጋውንያቢዛልክ

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 19 днів тому +1

    🙏👏🙏

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 19 днів тому +4

    ድንግል

  • @BetelhemKornel
    @BetelhemKornel 19 днів тому +1

    Endet des endemetelu

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @لوبب
    @لوبب 19 днів тому +1

    🙏🙏🙏❤️

  • @BirukFikadu-e3l
    @BirukFikadu-e3l 18 днів тому +1

    ማታ ዳስል ነበረ

  • @Tadele-x6p
    @Tadele-x6p 19 днів тому

    ትንሿ ሶፊ

  • @BarakeBarake-j7u
    @BarakeBarake-j7u 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤