#new
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።
Follow us on our Socials
Kendil Media - / @kendilmedia
Kendil አውደምህረት - / @kendil_awudemihret
Kendil Shorts - / @kendilshorts
Deacon Zemari Kedametsega Yohanis mezmur channel - / @kedametsegaofficial
Tiktok - / kendilmedia
facebook - / kendil.media
Contact us using - +251 97 313 5923 +251 95 569 2023 +251 95 567 5524
#kendilmedia #kendilawudemihret #kendilshorts #kedametsega #kedametsegayohanis #deaconkedametsega #mezmur #orthodox #orthodoxmezmur #ፍትሐነገስት #ልማድእናክርስትና #ጨዋታለሕይወት #ጉዞዎቼ #የምስጋናማዕድ #ethiopian #ethiopia #church #orthodoxchurch #ethiopianyoutubers #መጋቤሐዲስእሸቱአለማየሁ
በእውነት ለመጋቢ ሓዲስ እሽቱ አለማየሁ ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን የቅዱስ ቂርቆስ እና የቅድስት ኢየሉጣ ረድኤት በረከት ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን እንቁ መምህራችን ልበ ብርሃን መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ያቆይልን አስበ መምህራንን ያድልልን ።
ሊቀ ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ ወይም ቀንዲል ሚዲያ ቃለ እግዚአብሔር ለሁሉ እንዲዳረስ ባልነበርንበት ቦታ ሁሉ ቃለ እግዚአብሔር ባለንበት እንዲደርሰን እንድናውቅ እንድንረዳ ስለምታደርጉን ክብረት ይስጥልን ጉባኤአችሁ ይስፋ በርቱ ።
አሜን አሜን አሜንቀለህት ያስማልን መህርምችን❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን፡አምላከ ሰማዕታት በምሕረቱ ይማረን፡በይቅርታው ኃጢአታችንን ይተውልን፡ከበረከተ ሰማዕታትም ይክፈለን🙏✝️
❤ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን የህፃኑ ቂርቆስ የ እናቱ እየሉጣ ረድኤት በረከታቸው አይለየን አሜን❤
ፀጋውን ያብዛልን አባታቾን
ቃለ-ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን
ድንቅ ትምህርት ነው ቃለሕይወት ያሰማልን ቀንዲሎች በርቱልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን
የህይወት ቃል ያሰማልን !!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣችሁን ቀንዲል ዓውደ ምሕረት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለሂወትያሰማልንመምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሩኝ የተዋሕዶ ዉቦች
አባታችንን ቃል ህይወት ያስማልን