እኔም ለኔ - Ethiopian Movie Enem Lene 2021 Full Length Ethiopian Film Enem Lenea 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2021
  • እኔም ለኔ - Ethiopian Movie Enem Lene 2021 Full Length Ethiopian Film Enem Lenea 2021
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 97

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 3 роки тому +64

    *በአረብ ሀገር ተሠዳ ለምትሠራ ጀግና እህት ሁሉ ክብር ይገባታል💔 ፊልሙ ምርጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን*

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 роки тому

      አረ ያገር ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 1k እኮ ናፈቀን። ሰበረሰካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @edensimon1843
    @edensimon1843 3 роки тому +10

    እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ፊልም አይቼ አላውቅም::

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 роки тому +3

    አርብ፡ሀገር፡የምንሰራው፡ጀግና፡እህቶቼ፡እወዳችሀለሁ

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 3 роки тому +11

    እንደው ይህን ፊልሙን እንዳንሰማው የምታደርጉትን ክላሲካል ወይም ጩኸት ብተውት ምን ነበር ኤጭ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 3 роки тому +27

    የላይክ ሱስ ያለበት በናታችሁ ግጩኝ ላይክ ውስጤ ነው

  • @mesi5687
    @mesi5687 3 роки тому +21

    ገባ ገባ በሉ እስኪ ይህ ቲክ ቶክ ከመጣ በኋላ ዩቱብ ቀዝቅዟል

    • @merryhabesha1959
      @merryhabesha1959 3 роки тому +1

      Ewunet bleshal

    • @nihanzaki6733
      @nihanzaki6733 3 роки тому

      ፣፣

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 роки тому

      አረ ያገር ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 1k እኮ ናፈቀን። ሰበረሰካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @mhammadmjawaz3828
    @mhammadmjawaz3828 3 роки тому +6

    እኔ የምለዉ ይሄ ፊልሙ ቆይ ምንን አስመልክቶ ነዉ አንድ የሚያስተምረን ነገር በዉስጡ የለዉም ፡ አቦ ጊዜያችንንና ጊዜያቹን አታቃጥሉ ፡ ወይ ደና ፊልም አምጡ እና እንማርበት

  • @tktk6183
    @tktk6183 3 роки тому +2

    እደዚህ አይነት አዝግ ፊልም አይቼ አላቅም በጣም ነው የሚያስጠላው ኤጭ

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 3 роки тому +19

    ነፀብራቆች ምን ሆናችሁ ነው ፊልሙን ወይስ ክላሲካሉን እንስማ ውይ !!🤔🤔

    • @samitube4494
      @samitube4494 3 роки тому +1

      አረ ያገር ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 1k እኮ ናፈቀን። ሰበረሰካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @derejeminto4474
    @derejeminto4474 3 роки тому +6

    Background musica ያስገባውን ሰው በጥፊ አጩልልኝ please.

  • @nurokalut6108
    @nurokalut6108 3 роки тому +3

    Live movie ds yilal ... ytmechachu kalachu like argut commenten

  • @samitube4494
    @samitube4494 3 роки тому +2

    አረ ያገር ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕 1k እኮ ናፈቀን። ሰበረሰካካ በማድረግ ልጄን አበረታቱልኝ። ኑሮ በቻይና

  • @user-uq5bu7uh2k
    @user-uq5bu7uh2k 3 роки тому +7

    እረ ጌታየ የልባችሁ አይድረስ እደት እንስማው እረ ድምፁን አትፉልን በህግ አምላክ

  • @sebleyeyeshilij5929
    @sebleyeyeshilij5929 3 роки тому

    Kanate yemitabakh sira aydelam yidabrali betam. Balela batashale film endamiyagagnachihu tasfa adargalehu yihe gin askayamiy new

  • @uvrihbrbr8hbrin837
    @uvrihbrbr8hbrin837 3 роки тому +8

    ክላሲካል በጣም ከባድ ነው

  • @esayias1
    @esayias1 3 роки тому

    እናመሰግናለን
    ..
    እፎይታ መጽሃፉን ሙሉ ገጽ በ ገጽ
    በግጥም

  • @user-rl1dk8zv4n
    @user-rl1dk8zv4n 3 роки тому +6

    ኣለክስ ሁኖ እምሰራው ኣድናቅዎቹ እጃቹ ኣውጡ በተለይ እማ ከእተርቪው ወደዚ።

  • @mokeman7257
    @mokeman7257 3 роки тому +3

    አረ የኢትዮጵያ ፍልም ስሪዎች ለጆሮሀችን እዘኑ እንዴት አንድ ቤት ውስጥ ፊልም ይሰራል ለማንኛውም አማርኛ ፊልም ዘጋኝ አረ በፈጣሪ ስም

  • @zuzu3561
    @zuzu3561 3 роки тому +6

    ፍቅር እፊልም ላይቀረ እስኪ ለኔም ሀብታም ባል ይስጽሽበሉኚ

  • @cherugizwe6705
    @cherugizwe6705 3 роки тому

    Waw

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 3 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት

  • @pawlosslovable3597
    @pawlosslovable3597 3 роки тому

    I love her yemer

  • @yutb1050
    @yutb1050 3 роки тому +3

    👎👎👎👎👉ኮሮና ከመጣ ጀምሮ የተሰሩ ፊልሞች ምንው የድምፅ ጥራት የላቸውም በቃ ደስ አይሉም ይረብሻሎ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 3 роки тому +2

    ኮመት ከለለ እይ እይ አይለኝም

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 3 роки тому

    Ere classicalu seyastela

  • @serkaserka6554
    @serkaserka6554 3 роки тому

    Weyyy kelseklwa seystelll

  • @OneMediaTV
    @OneMediaTV 3 роки тому +7

    አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኝ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍሩኝም በናንተም አፍሬ አላቅም❤❤🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💟

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 роки тому

    Wey gud 🤔

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 роки тому

    ጥሩ ነበር ሙዚቃው በዛ ከፌልሙ በለጠ

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 3 роки тому

    አሁን የኢትዮጵያ ፊልም ማየት ግጥም ማዳመጥ ከኋላ የሚመጣው የሙዚቃ ድምፅ እንዴት እንደሚደብር .ደባሪዎች

  • @mameap8978
    @mameap8978 3 роки тому

    እፍ ጩሀቱ

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube9203 3 роки тому +1

    ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል

  • @yaredlb5430
    @yaredlb5430 3 роки тому

    ወይ ጉድ እንደዚህ ዓይነት ቀልድ ፊልም ላይ ብቻ ይቅር ...

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 роки тому

    ሊንኩን ሲጫኑት Maed tube ላይ ለጀማሪ አካዉንቲንግ ተማሪዎች የሚጠቅም ቪዲዮ ያገኛሉ

  • @ethiethi9669
    @ethiethi9669 3 роки тому

    Shu

  • @senaitsenait4255
    @senaitsenait4255 3 роки тому

    የፊልም ጦስ

  • @ayenulove4979
    @ayenulove4979 3 роки тому

    Tegestun setegni amlake yehen hulu letebek new yihun iski meches ene ades movie teleko metages🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Рік тому

    ድምፅ ያለው ፊልም አይመቸኝም🙄

  • @zolaman7074
    @zolaman7074 3 роки тому +1

    stupid editor edited this bc the classical sound should not be louder than the actors conversation

  • @tsehayyekirstosbariya3938
    @tsehayyekirstosbariya3938 Рік тому

    የመሠር ድምፅ ይደብርል

  • @madetube4356
    @madetube4356 3 роки тому +1

    😁😁🤣🤣🤣🤣🤣

  • @misgofo6025
    @misgofo6025 3 роки тому

    አቤት ክላስክሉ

  • @elunathan2727
    @elunathan2727 3 роки тому

    beka echi nat filma

  • @meselehaile7004
    @meselehaile7004 3 роки тому

    ቆይ አያፈሩም ይን ሰርቶ ስለቁ ኡፍፍፍፍ

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k 3 роки тому +1

    ነፀብራቆች ድግሌን ይሳኝ የክላሲካው ጩውት ድግሌን አሳጥቶኝ ነበር ለትንሽ ሆሆ በተውደድ ድግል በእናተ ክላስካል ጩውት ልጣው እንዴ😢😢😢😔😔😔

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 3 роки тому

    ገምቼ ነበር

  • @merryhabesha1959
    @merryhabesha1959 3 роки тому

    Ere mnd new

  • @user-cs4sh3hj1h
    @user-cs4sh3hj1h 3 роки тому

    K

  • @wuhabelay5368
    @wuhabelay5368 3 роки тому

    debari new

  • @ethiopiantube4647
    @ethiopiantube4647 2 роки тому

    Sound man enateh tebeda yanten music enesma weyes yemiweruten attention seeker busthty

  • @misganaabebe5211
    @misganaabebe5211 3 роки тому

    Traning naw ende 😕😕😕

  • @makibel8327
    @makibel8327 3 роки тому

    አዱስነው ንገሩኝ

    • @makibel8327
      @makibel8327 3 роки тому

      ግን አደስነው እንደ

  • @user-mz6ml8qq4u
    @user-mz6ml8qq4u 3 роки тому +3

    ዉድ ያሀጋሬ ሳዎች በቅንነት ሰብስክራይ አርጉኝ አይጎደቹም

  • @mohammedmifta1032
    @mohammedmifta1032 3 роки тому +1

    ሰላም ያአገሬ ልጆች አርቲስት ወይም ሞዴል እና የማስታወቅያ ባለ ሞያ Mohammed Mifta ነኝ አዲስ UA-cam Channel ከፍቸ ከናንተ ጋር በአዲስ ስራ ለመምጣት ዝግጅቴ ጨርሻለው እና የናንተ ድጋፍ ያስፈልገኛል አመሰግናለው! አገራችንን አላህ ይጠብቅልን! አሜን

    • @meselehaile7004
      @meselehaile7004 3 роки тому

      በሀገራችን ለይ ልታሾፏት ሰብስክረይብ አፈር ብለ

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 3 роки тому

    ኑና ተማሩ የወዶች ፅጉር በስታይል አቆራረጥ

  • @tsiyonchernettesfaziontera9407
    @tsiyonchernettesfaziontera9407 3 роки тому

    ጅሎች ሰው አዛ ታረጋላቹ።መጨረሻው ብቻ የሚያምረው

  • @teamirgizew4448
    @teamirgizew4448 3 роки тому +1

    በyou tube ብቅ ብያለሁ Tik Tok ላይ የሰረዋቸውን magic makeup ቪዲዮዎች ለማዬት #subscribe አድርጉ #seada Abebe

  • @rabialove753
    @rabialove753 3 роки тому

    ምንድን ነው??

    • @emrakel4463
      @emrakel4463 3 роки тому

      Mnu

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 роки тому

      ፊልም ነው መሰለኝ አልተሳሳትኩም አይደል 🙄😂😂🧐😂

    • @emrakel4463
      @emrakel4463 3 роки тому

      @@hawiiyeshawalij5515 film new belew new yelkekut 😂😂😂

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 роки тому +1

      @@emrakel4463 አኔ ደሞ እንቅልፍን መሰዋት አድርጌ ማይቴስ ወቸው ጉድ አሉ ጋሼ ጣሰው🥴😂😂😁

    • @qonjo6613
      @qonjo6613 3 роки тому

      @@hawiiyeshawalij5515 😂😂

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 3 роки тому +1

    I'm really embarrassed about the way the tine guy eating, why does he eat at least small? come on it's weird.

  • @nisuhbitew280
    @nisuhbitew280 3 роки тому

    ተበድ አይኔ መቀለጃ

  • @hamdiyahamdiya733
    @hamdiyahamdiya733 3 роки тому +3

    Ine oromo nengy gen yanante fielm batem naw miwadew hulem ayalew💚💛💋

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 3 роки тому +1

    ተወሰብ አርጉኝ

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 роки тому +1

    ሰይፋ ባልተጠበቀ ሁኔታ ጆሲን ኘራንክ
    አደረገው እደገና ሌሎች የአርቲስቶች ኘራንክ@@ #NATTY_CHEKOLONY

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 роки тому

    ሊንኩን ሲጫኑት Maed tube ላይ ለጀማሪ አካዉንቲንግ ተማሪዎች የሚጠቅም ቪዲዮ ያገኛሉ