ሕሊና - Ethiopian Movie Helina 2020 Full Length Ethiopian Film Hlina 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2020
  • ሕሊና - Ethiopian Movie Helina 2020 Full Length Ethiopian Film Hlina 2020
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 380

  • @user-xb4id8oo5i
    @user-xb4id8oo5i 3 роки тому +95

    አሪፍ ፊሊም ነው ነፀብራቅ እናመሠግናለን
    ፈጣሪ ለአገራችን ሠላም ያውርድልን

    • @vhgh1238
      @vhgh1238 3 роки тому

      አሜን

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 3 роки тому

      አሚንንን

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 роки тому

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @bethlehemtube4080
      @bethlehemtube4080 3 роки тому

      አሜን

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 3 роки тому +86

    የ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም የናፈቀው like

    • @vhgh1238
      @vhgh1238 3 роки тому +1

      እኔ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 роки тому

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @Tube-cp8nn
      @Tube-cp8nn 3 роки тому

      እኔ

    • @user-hd5nm2nv1q
      @user-hd5nm2nv1q 3 роки тому

      እኔን🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-hd2xe2px5f
    @user-hd2xe2px5f 3 роки тому +40

    የትግራይ ልጆች እናት አባታቹህን ድምፃቸው የናፈቃቹህ በጭንቀት ያላቹህ እግዚአብሄር ከጭንቀት ይገላግላቹህ ውዶቼ አይዞን ይህም ቀን ያልፍል🙏😭

    • @user-nt5vt6oh2t
      @user-nt5vt6oh2t 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tsehayasefa5722
      @tsehayasefa5722 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ql5vh7xy4m
      @user-ql5vh7xy4m 3 роки тому +1

      Amen

    • @almalm1555
      @almalm1555 3 роки тому +2

      እኞ። ኢትዮጵያ ዎይ በይ እናቱ አአሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ግን ትግርይ የምትባል። አገር የት ናት ኢትዮጵያ። ውስጥ ናት አልተሳሳሳትሁም። አይደል ዘመድቸ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mahaalahmad5965
      @mahaalahmad5965 3 роки тому

      Amen yene wud 💋are enes alchalkum bsdet lay chnket techemro fetari hagerachn selam yargln

  • @user-lq9sh9he5g
    @user-lq9sh9he5g 3 роки тому +72

    ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን ከጭንቀት ገላግለን አሜንንን 🙏🙏🙏 ኑ እሲቲ አብረን እንየው የመዳም ቅመሞች

    • @belyebelye2455
      @belyebelye2455 3 роки тому +1

      Eshi. Mamaye. Enshufewu

    • @alikareem1753
      @alikareem1753 3 роки тому +1

      እሽ ቆንጆ

    • @mekwanntkefyalew1357
      @mekwanntkefyalew1357 3 роки тому +1

      defar kena gar lemayt ......

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 роки тому +1

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-jo9mw8mn5c
    @user-jo9mw8mn5c 3 роки тому +22

    አላህየ ኢትዮጲያን ጠብቃት ልጆቿንም ጠብቅ🙏

  • @user-bn2hu9tj7u
    @user-bn2hu9tj7u 3 роки тому +51

    ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ቤተሰብም የሚኖርን ፈጣሪ ሀገራችንን 🇪🇹🇪🇹ሰላም ያድረግልን🙏🙏

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 роки тому

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

    • @user-ec2dp9ff2x
      @user-ec2dp9ff2x 3 роки тому +1

      አሚን አሚን ያረብ

    • @tadelchbekele4089
      @tadelchbekele4089 3 роки тому

      Amen

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 роки тому

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 3 роки тому +4

    ፊልም ማየት መዝናናት የምንችለው አይምሯችን ሠላም ሲያገኝ ነው እናም በሀገራችን መረበሽ አይምሯችን ሠላም አጥቷል ሀገራችንን ሠላሟን ፍቅሯን ይመልስልን ወገናችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሚን

  • @yassinmohmmed4502
    @yassinmohmmed4502 3 роки тому +22

    ቀረፃ እንደዚህነዉ ፅድት ያለ ነዉ ለነገሩ የነፀብራቅ ፊልም አብዘሀኞቱ ምርጥ ናቸዉ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 роки тому +1

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 3 роки тому +6

    ስለ ፍቅር ሲወራ የኔው ምርጥና ታማኝ መልካሙ አፍቃሪየን አስበዋለው ለኔ በዚ ምድር ከሡ በላይ አፍቃሪ ያለም አይመስለኝ 💘Ⓐ💘ሒወቴ ነክ ለኔ ኑርልኝ💘

    • @user-zq5xm9so9p
      @user-zq5xm9so9p 3 роки тому

      መርቄኝ እደኔይሥጥሺበይኝ ያብዛላችሁ

    • @user-yg2pn5wf9j
      @user-yg2pn5wf9j 3 роки тому +1

      ፍቅር እንደ ሸማ ያልብሳችሁ አይለያችሁ

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg 3 роки тому +4

    ስላም ለእማማ ኢትዮጵያ
    ጌታ ሆይ ስላሙን አውርድልን.
    መጨካከን ይብቃን ወንድም ወንድሙን መግደል ይብቃ የምህረት እጃችህን ዘርጋልን
    የማንደ አዲናቂወች የት ናችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @user-xh2pc7hg8w
    @user-xh2pc7hg8w 3 роки тому +13

    የልጅቷ ፍቅረኛ ሲያምር

  • @lijsolatube5698
    @lijsolatube5698 3 роки тому +11

    የኢትዮጵያ እናቶች በሀኪም ስተት ሞቱብን ብለን እውይይ ስንል አሁን ደግሞ በገዛ ሀገራቸው እየተሰደዱ የበርሀ ሲሳይ እየሆኑብን ነው መቸ ይሆን የኢትዮጵያ አምላክ ለእናቶቻችን ፍትህ የሚሆነው እኮ መቸ የጋደኞቸ እናት ትግሬ ስለሆኑ በሱዳን በርሀ እየተሰቃዩ ነው😭 መቸም ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው ልትሉኝ ይሆናል ግን እኮ እናቶች ምን አጠፍ😭

    • @user-eb7yc2po2d
      @user-eb7yc2po2d 3 роки тому

      😭😭😭😭

    • @suye4223
      @suye4223 3 роки тому +1

      የሌላው እናት ስንት ተሰቃይተዋል, ተስደዋል, ተደፍረዋል? ወደው ነው ሚሰደዱት ወንጀለኛው አሳልፈው አሰጡም!

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 3 роки тому

      እና ምን አገባን ስለምታየው አትኮምትም

    • @lijsolatube5698
      @lijsolatube5698 3 роки тому +1

      @@elizanegn4183 እሽ ግን ምን አገባኝነት ነው ሀገር እያፈረሰ ያለው🤔

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 3 роки тому +1

      @@lijsolatube5698 ታዳ አንድ ሁለት የትግራይ ጓደኛ ስላለክ ብቻ የትግራይ ማለትክ አስገርሞኛል ሌሎቹስ ወገኖችሁ ዘሮችሁ አደሉም ሀገር እያጠፋ ያለው ያንተ አይነት አመለካከት ወንድሜ

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 3 роки тому +3

    ፍቅራቸውን ሲገላለፁ ደስ ሲሉ ያስቀናሉ

  • @mintamiryayehrad1323
    @mintamiryayehrad1323 3 роки тому +9

    ለሀገራችን ሠላምን ያውርድልን ፈጣሪ ጥሩ ፊልም ነው

  • @user-zs9gc7gq2e
    @user-zs9gc7gq2e 3 роки тому +11

    ኧረ እኔስ አሁንስ ሰዎቸን አልቻልኳቸውም ያአላህ ስውየየ የሆነ።መጅኑን ነው እህህህህ።እጭጭጭጭጭ።አሁንስ አስጠላኝ አስር ግዜ ነው ቤቱን ቀለም እያለ የሚያበላሽብኝ አላህ።ይገልግልሽ በሉኝ ውዶች ያገሬ ልጆች ልቤን አሟለጠው ቀለሙን ከባላጡ ላይ በጋዝ አላቂ እያለ አደረቀኝ አላህ ያድርቅልኝና

    • @senaytseni6764
      @senaytseni6764 3 роки тому +1

      ስደብሪ ዝም ብለሽ ነዉ ምትዘረገፊዉ

    • @httyhgyuh8612
      @httyhgyuh8612 3 роки тому

      Ayzoshi mar

    • @user-my1gh8ie4k
      @user-my1gh8ie4k 3 роки тому

      አይዞሽ ውዴ ለበኅ ነው

    • @tube-br4di
      @tube-br4di 3 роки тому

      Ayizoshe ehity

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 3 роки тому

      @@senaytseni6764 ምን አደረገቸሽ እዳች ተመችቶቷ አደለም እምትሰራ ይሆናል ቤት ተቆልፎባት ጽሃይ ናፍቆት ሰዉ እደምግብርባት ይሆል ጭቃቷን የት ተተንፍስ የረብ ሃገር ለሰራ የወጣች ኢትዮጲያዊት በተለይ በኮትራት ሰሆነ ሠዉ ይናፍቅል በጣም

  • @rozamohammed2507
    @rozamohammed2507 3 роки тому +7

    ምናለ ፊልም ላይ ብቻ ባይሆን እዉነተኛ ፍቅር

  • @tube-wp4mc
    @tube-wp4mc 3 роки тому +8

    የኤርሚያስ አደናቂወች አስኪ ልያችሁ
    ኤሪሚስ ግን እኮ ቆንጆ ነው 😘😘👍👍

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 роки тому +5

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው አጨራረሱ እራሱ ያበደ ነው እደ ኤርም ፍቅር ተማሩ ህሉዬ አደነኩሽ ማዴ ምርጥ ሰው እደ ዳኒ ያሉ ለህቶቹ የሚኖር ፈጣሪ ያብዛልን

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +6

    በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፍልም ነው እንየው

  • @igloocell6780
    @igloocell6780 2 роки тому +2

    Wawo bexam desi yemil filim newu beritu ye Ethiopia lijoch inwodachwualen ❣️❣️❣️❣️👈🏻

  • @tfdf1300
    @tfdf1300 3 роки тому +5

    ከአሥመሣይ ሠዉ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @bloodycotton807
    @bloodycotton807 3 роки тому +10

    እስቲ እንደኔ ማንዴላን ሚወደው 👍

  • @mekdeskebede9804
    @mekdeskebede9804 3 роки тому +10

    ፈጣሪ ሀገሬ ታደጋት በቸርነትህ ከከበቡዋት ጠላትዋ አድናት ሠላም ፍቅር ተስፋ በረከት ቅንነት ለምድሬ ይሁን ሀገሬ አሥባት ምህረት ለህዝቤ ይሁን አቤቱ ማረን

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 роки тому

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 роки тому +12

    አሪፍ ፊልም ነው የመዳም ቅመሞች ገብታችሁ እዩት

  • @magifikr4063
    @magifikr4063 3 роки тому +2

    አሪፍ ፊልም ነው ክፋት በክፋት ሳይሆን ክፋትን በፍቅር አሳልፎ ለፈጣሪ መስጠት ነው

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 3 роки тому +2

    ማንዴን የሚወድ 👍

  • @olamantvshow4140
    @olamantvshow4140 3 роки тому +2

    It’s a nice movie guys
    So suspenseful
    Am glad that I watched it till the end
    Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tenur 🇮🇹🇪🇹❤️

  • @Tube-sb1hu
    @Tube-sb1hu 3 роки тому +5

    የወረደ ፊልም ሰራህ ማደላ ምኑም ደስ አይል

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 роки тому +5

    ዉድ እህት እና ወንድሞቼ ሁለቹም በያ አይመኖተቹ ዱዋ አድሪጉልኝ ፍቅራኛዬን በጠም አሞብኛል የሰዉ ደስታ ሚየስደስታቹ በሙሉ ዱዋ አሪጉሊኝ ወለይ ጫንቆኛል አላህ በሰለም ይመልስልሽ ብላቹ አዉን ሂንድ አገሪ ነዉ ለእክሚነ የዬደዉ ብቻ ኡሉንም ፈጠሪ ነዉ ሚየዉቃዉ ከአነንተ ሚፈሊጋዉ ዱወቹን ነዉ ዉዶቼ

    • @user-ec2dp9ff2x
      @user-ec2dp9ff2x 3 роки тому

      አላህያሺርው አይዛሺ ይድናልሺን

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 3 роки тому

      @@user-ec2dp9ff2x አሚንንንን እሽ የኔ ዉድ እህቴ አመሰግነለዉ

    • @alebieadem1382
      @alebieadem1382 3 роки тому

      ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 3 роки тому

      @@alebieadem1382 አሚንንንን አመሰግነለዉ

    • @amengiday2339
      @amengiday2339 3 роки тому

      እህትየ አይዞሽ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘው እመብርሀን ጥላ ከለላ ሁና በሰላም ህክምናው ተጠናቆ ወደ ሀገር ትመልሰው በፍቅር የምትኖሩ ያድሮጋችሁ

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq 3 роки тому +3

    ልጅቷ ጎበዝ ናት

  • @user-od3qw1dc1b
    @user-od3qw1dc1b 3 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ነዉ እናመሰግናለን ያላያቹ እዩት

  • @samerajamal2855
    @samerajamal2855 3 роки тому +3

    ዋውው. አሪፍ. ፊልም. እናምሰግናለን

  • @bakiba3798
    @bakiba3798 3 роки тому +1

    Weyen betam megerem filim new ere geba geba beluna tolo tolo like gechit eyaregachugn eneneyew. Ayekefelebet famocha. Gena layew new bechayen deberegn yalenate. 😘😘😘😘😘😘

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 3 роки тому +2

    ዋው ህሉ ወንድ ፍቅራችሁን የኡነት ያድርግላችሁ

  • @husanmuhammed9352
    @husanmuhammed9352 3 роки тому +4

    እስኪ የኢትዪጲያ ሠላም የናፈቀው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋😍😍

  • @endristeshome8866
    @endristeshome8866 3 роки тому +1

    إنه فيلم رائع ، شكرًا على التفكير አሪፍ ፊሊም ነው እናመሠግናለን

  • @user-uz5cu4rw8b
    @user-uz5cu4rw8b 3 роки тому +2

    ዋው በጣም ነው ዴስ የሚለው በተለይ ወጀለኛ ሲያዝ😢

  • @user-bx8mk5tx7k
    @user-bx8mk5tx7k 3 роки тому +3

    በጣም አሪፍ ነው ወድጄወላው

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 3 роки тому +1

    ብድር በምድር መጨረሻው ያምራል ደራሲው ተባረክልን

  • @hiwothabesha1503
    @hiwothabesha1503 3 роки тому +1

    እባካቹ ዶክተሮች የተማሙ ሰዎችን ስታክሙ በማስተዋል ይሁን በህክምና ስተት የሞቱ ቤታቸውን ዘግተው በዝምታ ያለ ወገኖቻችን ስላሉ ለማንኛውም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @sekinatube
    @sekinatube 3 роки тому

    የኢትዮጵያ ሰላም እንደኔ ያሳሰበዉ 😔😭💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 ሰላምሽ ይብዛ🙏

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f 3 роки тому +3

    እስኪ የትግራይ ልጆች እንደኔ የቤተሰቡን ድምፅ መስማት የናፈቀ

  • @yohannesfan6685
    @yohannesfan6685 3 роки тому +2

    This film is beatiful

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 роки тому +2

    አምላኬ ሆይ ክፋተኞችን እንደዚህ አጋልጣቸው

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 3 роки тому +1

    ወይኔ ያአላህ ከእንደዛይነት አስመሳይ ሰው አላህ ይጠብቀን🤔🤔🤔

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 роки тому +2

    ዋው በጣም ደስስስ ይላል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 роки тому

    Netiberak enameseginalen betam Arif filem new wow 👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-us4he5sg3i
    @user-us4he5sg3i 3 роки тому +3

    ዋውውውውውውውምርጥፊልም

  • @user-zx5lz5tm4f
    @user-zx5lz5tm4f 3 роки тому +6

    #ኢትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑሪ🇪🇹🇪🇹🙏
    #አሪፍ_ፊልም_ነዉ😳

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 роки тому +5

    ማንዴላ ስራ እንደጠረረበት ያወኩት ከነዙጋ ሲሰራ ነው ችኳ እኮ ንግግር እንኳን አትችልም እኔ ስ ግሹን ነው ያየውት

    • @bestone4161
      @bestone4161 3 роки тому

      ሙሉውን እይዋ ሴቱዋ ምን አደረገችሽ

    • @Ezza572
      @Ezza572 3 роки тому

      @@bestone4161 ሲጀምር ልጅቷ ምንም አትችልም ያሰሯት ወይ የደራሲው ዘመድናት አልያም ደሞ ከፍላቸው ነው ስንት ችሎታ ያለቸው እያሉ እሷም ፍቅረኛ ሆኖ የሰራውም እይችሉም ::

  • @tube6320
    @tube6320 3 роки тому +1

    አጨራረሱ በጣም ነው የሚአስጠላው ትርሱ እንደገደለ የለፈለፈውን በጉጉት ሲያዝ ጠብቄ ነበር ደደሞች።

  • @genidawet960
    @genidawet960 3 роки тому +4

    እናንተ ደራስያን ለምንድነው የጨቃኔ ፌልም የምትሰሩ ለትውልዱ አታስቡም አደለም ይሄ እያዩ የሚያድጉት አታስቡም የሰላም የፍቅር አሲቂኝ ያማትሰሩ 😥

  • @rozafikru8745
    @rozafikru8745 3 роки тому +2

    አሪፍ ነው

  • @NanyeTube
    @NanyeTube 3 роки тому +15

    በምትወድት ይዣቹሀለው ይሄን ይምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ ሳተረጉኝ እዳታልᎉ ለናንተ የ1ሰከንድ ስራ ነው ለኔ ግን ጥቅም አለው ሞራል ይሆነኛል አበረታቱኝ እባካቹሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ
    *መልካምነት ከአዋቂነት እስር ሺ በላይ እጥፍ ነው*

    • @user-ec2dp9ff2x
      @user-ec2dp9ff2x 3 роки тому +1

      ወይኔ በምወድው ከመጥሺማ አላልፍሺም ወንድሜን በጣም እወደዋለሁ

    • @user-wy5ru6er9d
      @user-wy5ru6er9d 3 роки тому +1

      @@user-ec2dp9ff2x እኔንም ደምሩኝ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 3 роки тому

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-pc6sw2oh4i
    @user-pc6sw2oh4i 3 роки тому +1

    የእውነት ብትጋቡ እራሱ ደስ ይለኝ ነበር ሁለታችሁም በሚገባ ተወታችሁታል ህሉና ኤርሚ ደስ ትላላችሁ ማንደ ማለቴ ትንሳኤ ዛሬ አስጠሊታ ገጸባህሪን ነው የተጫወትከው ባንተ አይሄድም

  • @zeezee3871
    @zeezee3871 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ባልንጀራ ይጠብቅ!

  • @AsAs-od7wm
    @AsAs-od7wm 3 роки тому +4

    ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቃት ሁሌም ሠላማንም ያብዛልን ጦርነቱም በቅቶ ወደሠላሟ ትመለሥ ሠላም እና ጤና ለኢትዮጲያ ህዝብ ሠላም ለወገኔ

  • @binuyena3586
    @binuyena3586 3 роки тому +1

    ያቢ የኔ ቆንጆ በርታልኝ ያምራል

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 роки тому +29

    ይማቻችሁ ነፃብራቅ ሚድያዎች እኔ እህን ቻነል ባጣም ነው የሚወደው እንደማንም ውሻታሞች አይደለችሁም በ4 ነጥብ ሌላ ሰው አድስ ፍልም ነው ብሎ ርዕሱን አድስ አድርጎ ስታይ ያራጃ ነ ያማያምር ፍልም ነው ያምላቁትነ የሚያሰዩን እስቲ እሄን ኮሜንት ያምታነቡ👈 ሁላችሁም ፍራዱ ! ይማቻችሁ 👈👌👌❤

    • @user-xp9se9fq6k
      @user-xp9se9fq6k 3 роки тому +2

      ትክክል

    • @meronehabeta509
      @meronehabeta509 3 роки тому +2

      Ewnet new

    • @user-ro4qg5fr7i
      @user-ro4qg5fr7i 2 роки тому

      ፈጣሪ አያድርስ
      በናት ድርድር የለም ማንዴ አድናቂህ ነኝ በርታ የኔ ድብልብል

  • @aschalewwerku3485
    @aschalewwerku3485 3 роки тому

    Thank u
    Ethiopia muvie

  • @goldcell1776
    @goldcell1776 3 роки тому +1

    ሰለም።ለገራቸን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ayanashunka4665
    @ayanashunka4665 3 роки тому +1

    Betam des yilal

  • @sennaittamesigan2943
    @sennaittamesigan2943 3 роки тому +1

    Wow. Very good. Job

  • @susuyehasune5641
    @susuyehasune5641 3 роки тому +2

    ሀሪፍ ይመስላል ልሹፈውና እመለሳለሁ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 роки тому

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

  • @romanzettube9230
    @romanzettube9230 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን like😍❤

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 3 роки тому +14

    ወይኔ ኤርሚ ፎነቀቀኝ 😰😂 ሴቶችዬ እንደ ህሉ ሁኑ ✌️ብልሀተኛ ናት 💪❤️

    • @Tube-gc4ll
      @Tube-gc4ll 3 роки тому

      እናተ ብልህ ስትሆኑ እኛስ የበለጠ እንሆን የለ

    • @Sa-nq1bv
      @Sa-nq1bv 3 роки тому +1

      @@Tube-gc4ll ከእኛ አትደርሱማ ደሜ ፈልቶ ነበር አፍቅርሀለው እስከምንጋባ ቸኩያለሁ ስትል እንዴት ወንድሟን ገዳይ ታገባለች ብዬ ለካ እሷ እሱን እስክታጠምድ ነው 💪

    • @muluarsebarca6707
      @muluarsebarca6707 3 роки тому

      ወይኔ sa ፎነቀኩብሽ💝😰😂

    • @Sa-nq1bv
      @Sa-nq1bv 3 роки тому

      @@muluarsebarca6707 አዎ አላሳዝንም 😂😇 ስልኩን ተባበሪኝ ሰይፉ ጋር ደውለሽ ቢሆንም 😪😍😂

    • @muluarsebarca6707
      @muluarsebarca6707 3 роки тому

      አረ እንግባበ እስኪ ደግመሽ አንብቢው😒

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 22 дні тому

    ባገራችን ባህል የሌለ አታምጡ፣
    የብልሹ ሥርዓት ልጄች።

  • @tegenedereje9372
    @tegenedereje9372 3 роки тому +4

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!
    የTikTok ንግስቶቹ yeti እና hayutiን እንዲሁም #junta tiktok challengeን ጨምሮ ሌሎችም በየዕለቱ የሚለቀቁ አዝናኝ የTikTok ቪዲዮዎችን በኛ ቻናል ማግኘት ይችላሉ። አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ቪዲዮው ከተመችዎት like እና subscribe ካልተመችዎት ደሞ ቢሻሻል የሚሉትን ነገር comment section ላይ ያስቀምጡልን። እናመሰግናለን!!

  • @sarahmohammed5023
    @sarahmohammed5023 3 роки тому

    Waw acheraresu betam yamral 👍👍

  • @tegenedereje9372
    @tegenedereje9372 3 роки тому +6

    እስኪ ማንዴላን ናፍቆ የነበረ

  • @fafblaxx837
    @fafblaxx837 3 роки тому +2

    Contunity yelelew aseraru betam yedekeme film ...gn tariku harif nw

  • @fatiyafather6199
    @fatiyafather6199 3 роки тому +2

    ጀግና ናት

  • @nmnhn9155
    @nmnhn9155 3 роки тому

    አረፍ ተምህርት ነው

  • @fatiyafather6199
    @fatiyafather6199 3 роки тому +2

    ጀግና ነሺ እዉናት

  • @zahramohammed1957
    @zahramohammed1957 3 роки тому +2

    ዋውበርቱ ማኛነው

  • @seidmuhye5552
    @seidmuhye5552 3 роки тому +1

    ዋውዋው ሴትልጂ ጀግናናት

  • @Aebrehem
    @Aebrehem 3 роки тому +4

    ዋው በጣም ነው ያደነቅሁሽ ሴቷ ልጅ

  • @robellmulugeta7607
    @robellmulugeta7607 3 роки тому +3

    ካሱ ካለ ማቼም ማውደድ አይቀርም ❤❤😘

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 роки тому

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 3 роки тому

    Very sad movie but good movie.

  • @abyssiniainfotech1848
    @abyssiniainfotech1848 3 роки тому +1

    wow

  • @habtamuaddise9162
    @habtamuaddise9162 3 роки тому +3

    አስኪ በናታቹህ የሰው አገር መሄድ እፈልጋለሁ ፀልዩልኝ የተመቻቹህ ላይክ ግጩኝ

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 3 роки тому +6

    እስቲ ጀርመን ያላችሁ ማስታወቂያው ላይ የብጉር ጠባሳ ያጠፋል የምተለዋን ሳሙናና ክሬም ላኩልኝ ፊቴ በብጉር ጠባሳ ተበላሸ 😪😰
    እና መልካም እይታ እንቅልፌን ትቼ ልየው

    • @user-th9ql2lc9j
      @user-th9ql2lc9j 3 роки тому +1

      አረብ ሀገር ዱባይም አለ እኮ

    • @zedzed6393
      @zedzed6393 3 роки тому

      bnatchu lneme ngrgn dubay yte akaba new ylwe

    • @tgsttgst5588
      @tgsttgst5588 3 роки тому

      @@user-th9ql2lc9j አወ የትነው የምናገኘው

    • @mesfamann1657
      @mesfamann1657 3 роки тому

      በምን ልላክልሽ

    • @zedzed6393
      @zedzed6393 3 роки тому

      እኔ ዱባይ ነው ያለሁት ጌን የት ነው የሚገኘው ዱባይ የምትኖሩ እህቶቼ ንገሩኝ

  • @lovethes3150
    @lovethes3150 3 роки тому +8

    ወዉ ቆንጆ አጨራረስ ምነው ክፋት የሚያስብ ሁሉ እንዺህ ቢጋፈጥ የት በደረሰ ነበር

  • @arsamaarsama4555
    @arsamaarsama4555 3 роки тому

    Arif.film

  • @user-bg3es6gz5p
    @user-bg3es6gz5p 3 роки тому +1

    Aref filme new etuyt

  • @user-hd7uj7ck5r
    @user-hd7uj7ck5r 3 роки тому +4

    ለፍቅር ሲባል የናትህን ገዳይ ጋ ቁጭ አልክ
    ባልከፋ ሲጀመርም በህግ ብትጠይቅ ኑሮ አዋጭነት ይኖረው ነበረ
    ምድረ ዝምባም ዊ

  • @girmabekere1281
    @girmabekere1281 2 роки тому +1

    እረተው ይሄ የተውሶ ፀገር በጣም ነው የሚያስጠላ ምናለ ውበት ባለው በራሳችሁ ፀጉር ብሰሩ

  • @user-th9ql2lc9j
    @user-th9ql2lc9j 3 роки тому +3

    አሪፍ ነው ግን ማንዴላ አንዴ በስተት የሆነው ነገር መበቀል አልነበረበትም ምክኛቱም ስተቱን ማስተማር እጂ በሞት መቅጣት አልነበረበትም ግን አስለቀሰኝ እህህህ 😭😭😭ማንዴላ ፊልም ምረጥ እደወደድኩህ በሰላም እንለያይ

  • @ethopia5876
    @ethopia5876 3 роки тому

    ዋውውውው

  • @selamlenate5804
    @selamlenate5804 3 роки тому +2

    ገና ላየው ነው ግን ዛሬ ቀድሜ ከች ኣልኩ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @malyemalye356
    @malyemalye356 3 роки тому +2

    👍👍

  • @oromiajjittu2957
    @oromiajjittu2957 3 роки тому

    batam arif filminew gabad malikti allw

  • @mihratuheloro9407
    @mihratuheloro9407 3 роки тому +2

    በጥሩ ተጣንቶ ያተተወና ነው ጀግና ሴት

  • @huss2650
    @huss2650 3 роки тому +2

    👍👍👍👍

  • @masaratdogu9065
    @masaratdogu9065 3 роки тому

    Wawwo das yemil timirti now

  • @ABDUSINVENTION
    @ABDUSINVENTION 3 роки тому +1

    ሰሞኑን የተንኮል ፊልም ብቻ ነው የሚሰራው ማንደላ

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 3 роки тому +2

    👍

  • @ethiotube6736
    @ethiotube6736 3 роки тому +1

    💙💛❤

  • @user-vx9il3vi1w
    @user-vx9il3vi1w Місяць тому

    ዳንየየኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 3 роки тому +1

    ሲያስጠላ የህፃናት ፊልም ያልበሰለ ፁፍ የተቡካካ