Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በውስጥ መስመር እንዴት እገኛሃለው????
የ2017 ዓ/ም የጤና ባለሙያዎች የ COC መመዝገቢያና የፈተና ቀን መቼ ነዉ ?
Exit exam ያለፉት የጤና ሚንሶትር coc ያልወሰዱ ሙያ ፈቃድ ይሰጣል ወይስ አይሰጥም?
Bsc midwife ነኝ አሁን ግን ማስተርስ (MSc) ሞያ ለመቀየር ፈልጌ ነበር ይቻል ይሆን??በጣም ፈልጌው ነው ምን ምን መማር እንደምችል ንገረኝ
በስራ ላይ ያለ እና የስራ ልምዱ ሁለት አመት ያልሞላ አመት ከሁለት ወር ምንድን ነዉ ነዉ ሚደረገዉ ወንድም ወይንስ በጁኒየር መታደስ ይቻላል!?????
tena bero yet endehone adrasha tekumegn addis abeba tena bero
Is the amount of cpd CEU required 30 / year or just 30 for the entire period
Selam endet neh yene 3 amet honage mindenew maregew
በኦንላይን መመዝገብ ይቻላል አይቻልም ? የምቻል ከሆነ ትክክለኛ ሳይት እና እንደት ተመዝግበን ህጋዊ መሆን እንደምንችል አሳየን ወንድማለም
ሥራ ላይ ያልሆነስ?
ሥራ ለ 2ዓመት የቅዋረጠ
አገልግሎት ላይ ያሉ ና ሙያ ፊቃድ ያልወሰዱ ባለሙያዎች ምን ይሆናሉ
ካለ ሙያ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት አይቻልም
La cpd creat yerkut e mail varify alhonm bilo aschegirognal ibakh wendima mala kalh??
ok በሌላ email apply ማድረግ ይቻላል
ለማሳደስ ሄጄ 2 አመት ከ7ወር የስራ ልምድ ብቻ ስላለኝ 3 አመት እስኪደፍን ጠብቂ ተባልኩ። የግድ ከጁኒየር ወደ ሲኒየር ለማሳደስ 3 አመት መድፈን አለበት? ምን ትመክረኛለህ?
እኔም 2 ዓመት ከ3 ወር ነበር የነበረኝ ጁኒየር ነው ሚሰጥህ ወይ ጠብቅ ብለውኝ አሁን ቅጣት ልቀጣ ነው
Dear I have one question can someone collect all CEUs at a time ?
አወ ይቻላል
1)በስራ ላይ የሚውለው በ 2018 ነው የሚባል ነገር ስምቻለሁ።እውነት ነው?2)በውክልና ለማሳደስ ለተወካይ የምንልከው መረጃ ሁሉም ዶክመንቶች ኦርጅናል መሆን አለባቸው??
Ya sera lemed yaleyaze sews mndnw mafetehawe
free sevice መስጠት አለበት
le diploma
በውስጥ መስመር እንዴት እገኛሃለው????
የ2017 ዓ/ም የጤና ባለሙያዎች የ COC መመዝገቢያና የፈተና ቀን መቼ ነዉ ?
Exit exam ያለፉት የጤና ሚንሶትር coc ያልወሰዱ ሙያ ፈቃድ ይሰጣል ወይስ አይሰጥም?
Bsc midwife ነኝ አሁን ግን ማስተርስ (MSc) ሞያ ለመቀየር ፈልጌ ነበር ይቻል ይሆን??በጣም ፈልጌው ነው ምን ምን መማር እንደምችል ንገረኝ
በስራ ላይ ያለ እና የስራ ልምዱ ሁለት አመት ያልሞላ አመት ከሁለት ወር ምንድን ነዉ ነዉ ሚደረገዉ ወንድም ወይንስ በጁኒየር መታደስ ይቻላል!?????
tena bero yet endehone adrasha tekumegn addis abeba tena bero
Is the amount of cpd CEU required 30 / year or just 30 for the entire period
Selam endet neh yene 3 amet honage mindenew maregew
በኦንላይን መመዝገብ ይቻላል አይቻልም ? የምቻል ከሆነ ትክክለኛ ሳይት እና እንደት ተመዝግበን ህጋዊ መሆን እንደምንችል አሳየን ወንድማለም
ሥራ ላይ ያልሆነስ?
ሥራ ለ 2ዓመት የቅዋረጠ
አገልግሎት ላይ ያሉ ና ሙያ ፊቃድ ያልወሰዱ ባለሙያዎች ምን ይሆናሉ
ካለ ሙያ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት አይቻልም
La cpd creat yerkut e mail varify alhonm bilo aschegirognal ibakh wendima mala kalh??
ok በሌላ email apply ማድረግ ይቻላል
ለማሳደስ ሄጄ 2 አመት ከ7ወር የስራ ልምድ ብቻ ስላለኝ 3 አመት እስኪደፍን ጠብቂ ተባልኩ። የግድ ከጁኒየር ወደ ሲኒየር ለማሳደስ 3 አመት መድፈን አለበት? ምን ትመክረኛለህ?
እኔም 2 ዓመት ከ3 ወር ነበር የነበረኝ ጁኒየር ነው ሚሰጥህ ወይ ጠብቅ ብለውኝ አሁን ቅጣት ልቀጣ ነው
Dear I have one question can someone collect all CEUs at a time ?
አወ ይቻላል
1)በስራ ላይ የሚውለው በ 2018 ነው የሚባል ነገር ስምቻለሁ።እውነት ነው?
2)በውክልና ለማሳደስ ለተወካይ የምንልከው መረጃ ሁሉም ዶክመንቶች ኦርጅናል መሆን አለባቸው??