Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ስለሁሉም እያመሰገንኩ ዛሬም ጣፋጭ የማዩኒዝ አሰራር ተጋበዙልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
በቀላሉ ኹሉም ሰው እንዲሰራው የምታደርጊው ነገር ደስ ይላል እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏😍❤
ተባረኪ እህቴ እናመሰግናለን
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
የኔ ልዩ😘😘😍😍 ቤቲዋ ማዮኒዝ ሰርቼ አውቃለሁ እሄኛው ግን ቀላልና ፈጣን ነው🙏🥰🥰 የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኩኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁሌም ከጎኔ ስለሆንሽ ፈጣሪ ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ ነው
ሐይሚዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ዉድ እህታችን በጣም እናመሰግናለን ።ጎበዝ በርችልን
ገንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ቤተዬ እግዚአብሔር ይሥጥልን በጣም ነው የሚገርመው ኑሪልኝ እህቴ
ቆንጅዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
ሰላም እህቴ ክሬም አሰራር ብታሳይን አመሰግናለሁ❤❤❤
ራሄልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ቤቲዬ ተባረኪ በቀላል ወጪ ጤናማ ነገር ስላሳየሽን ለአዲስ ዓመት የሚሆን የቶርታ ኬክ ከእነ ክሬሙ ብታሳይን ሼር
ኤደንዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ሁሉ ሰላም በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ክሬሙን ሰሞኑን አሳያለሁ እሺ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏😍❤
ሰላም ጎብዝ በርቺ🙏🙏🙏🙏❤❤
ለታይዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Amazing ❤❤❤
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ለስንት ቀን ይቆያል
Bettwa's betam arife new amesegenalew🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አስናዬየእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
Betiye meta new yemameseginew❤❤❤❤
ቤቲ የኔ ውድ ተባረኪ ቆንጆ ስራ ነው ፍሪጅ ስንት ቀን ማቆየት ይቻላል አመሰግናለሁ
ናርድዬ የእኔ ውድ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው ከሳምንት በላይ ባይቀመጥ ቀላልም ስለሆነ ለመስራት ፍሪሹን ቶሎ ቶሎ እየሰራን መመገብ ስለሚቻል🙏😍❤
Endih kelal eko ayinesilegnim nebere eji yibarek
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
አመሰግናለሁ እህተተቴ ተባአኪ
አሜን የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
You are amazing !!🙏❤🙏😘😘
@@meseretmulugeta6256 መሲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
Selamish yibiza bety yene balemoya ejish yibarek
አቦነሽዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ማንኛውንም አቼቶ ይሆናል?? በረዶቤት ይቀመጥ ወይስ ከታች ይቀመጥ?? በበሰለው እንቁላል እስከመቼ ይቆያል?? ቢጫው አይታይም ሲፈጭ??
ቤትዬ ፍቅር ❤
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
ሰላም እህቴ በኬክ ሚክሰራት ይቻላል
ይቻላል የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Thanks a lot ❤
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ማይኑዙ በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ። ግን ጥያቄ አለኝ ለስንት ጊዜ ይቆያል ?
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው ቀላል ስለሆነ ፍሪሹን እየሰሩ መመገብ ይሻላል 🙏😍❤
እሺ አመሰግናለሁ
የክሬም አሰራር ብታሳይን
ጥሬው አስኳሉ እንዴት ነው የሚሰራው?? ሽታው የሚወጣው
ሰላም ቤቲዬ ለበዓል ዝግጅት አብረሽን ብትጀምሪ ምን ይመስልሻል፡፡ ስራ እንዳይደራረብብን ከስር ከስር እንዴት ማቅለል እንደምንችል በተከታታይ ብትሰሪልን
ላምሮትዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ለበአል የሚሆን በተለያየ ሰአት ብዙ ስለሰራሁ ምን ምን እንዳሳይ ትያለሽ ግን ቻናሌ ውስጥ ሁሉም አለ የእኔ ውድ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@@bettwascorner ቤቲዬ በመጀመሪያ አንቺ ምንም አይነት ቪድዮ ብትሰሪ እኛለመደጋገም አይሰለቸንም አስተማሪ ስለሆነ የኔ ሃሳብ ለበዓል ቅድመ ዝግጅት የበዓሉን ቀን እርፍ ብለን እንድንውል (ያው በዓል ለሴት ልጅ ድካም ስለሆነ) ቀድመን ማዘጋጀት የምንችላቸውን ነገሮች እንደ ቭሎግ (ውሎ) እያደረግሽ አጫጭር ቪድዮ እስከ በዓል ብትሰሪልን ብዬ ነው፡፡
@@bettwascorner አዲስ ሙሽራ ስለሆንኩ ግራ ግብት ብሎኛል አጋዥ ስለሌለኝ ምኑን ከምኑ እንደማደርገው አላውቅም፡፡
Betiye yene bichawu tayebgni gn taemu kongo newu
fridge megbat yichilal wey?
የእኔ ውድ ፍሬሹን ወዲያው እየሰራሽ ብትጠቀሚ ይመረጣል 🙏😍❤
ቤትዬ ፍሪጅ ውስጥ ስንት ቀን መቆየት ይችላል
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ፍሪጅ ከሳምንት በላይ ባይቀመጥ ቀላል ስለሆነ ስንፈልግ ፍሬሹን እየሰራን ብንጠቀም ተመራጭ ነው🙏😍❤
ቤትዬ ተባረኪ እኔ ሞክሬው ጣዕሙ የተቀቀለ የተቀቀለ እንቁላል አለብኝ አልወደድኩትም አንቺ መላ አታጪም ምን ልጨምርበት
ቆንጅዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ያው የበሰለ እና ጥሬ ስለሆነ ጣዕም ላይ ይለያያል ግን ሎሚ እና ቁንዶ በርበሬ ጨምሪበት እስቲ የእኔ ውድ🙏😍❤
Hello my new friend, I liked your channel very much, your posts are nice, I am waiting for you.
Thank you very much🙏😍❤
Betiye mefchaw mndnw brandu?Serashn wedjewalew❤
የእኔ ውድ ሳቺ ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
Hi Bewa blessings to you Have seen few of your posts and you are a talented woman who happens to be kind to share your work Wish you success ❤
@@fekerteteklu9139 የእኔ ውድ አሜን በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
ለምን ሎሚ አልተጠቀምሸም
የእኔ ውድ ቬነገር ተጠቅሚያለሁ ሎሚም ማድረግ ይቻላል🙏😍❤
Konjo newu gin teamu konjo newu? Berchi
ቡርቴ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

Betiye mefchaw mndnw brandu?
Serashn wedjewalew❤