😱ማወቅ ያለባችሁ እውነት! ኢትዮጵያን የሚያጠፋው መንግስት የቱ ነው? 🙏 Let's discuss | Ethiopian Beauty

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 162

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Місяць тому +34

    ትራምፕ እውነት ስለሚናገር አይወደድም 😊😊ፓለቲከኞች ለመመረጥ ድራማ ይሰራሉ እሱ ግን ነጩን ነጭ ፤ ጥቁሩን ጥቁር ነው የሚለው!! ዲሞክራቶችማ በልጆቻችን እንኳ እኛ እንዳንወስን አድርገው የማይገባቸውን ትምህርት ያለእድሜያቸው እያስተማሩ ነው😥😥 ስውር አጀዳቸውም አይኑን ለገለጠ ይታያል Let's Go Trump👏👏👏💪💪

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 Місяць тому +3

      Zeem belaaa yematawekewen new yemetekebaterew. Ethiopian enaa Ethiopians yemiyatefaw ABEY AHMED bechaa enaabetchaa new 4:

    • @bg3810
      @bg3810 Місяць тому

      @kidistmekonnen5143 you think he's speaking the truth by discriminating every human being with all colors and ethnicity. You all are so freaking ignoranta. Try spending enough time one educating yourselves. Read, check the fact. The truth is right under your nose 🤮

    • @rodasgebreslassie1682
      @rodasgebreslassie1682 Місяць тому +4

      Awo tikekel, endezih dedeb mehonuan alawrkem neber. Tenama aymero yalew sew Trump'n ayeegefem

    • @kidistmekonnen5143
      @kidistmekonnen5143 Місяць тому +3

      @@itsmer6605🤔🤔 አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል 🙄🙄

    • @binyamfitwi3212
      @binyamfitwi3212 Місяць тому +2

      ከአእውቀት ነፃ ጭንቅላቱዋን ዊግ ለማስቀመጥ ብቻ ነው የምትጠቀምበት

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 Місяць тому +26

    ሁለቱም ለኛ ኢትዮጵያዊውያን አይጠቅሙም መደገፍ መብትሽ ነዉ ማሳመን መሞከርም መብትሽ ነዉ ለኔ ሁለቱም ያዉ ናቸዉ ክርስቲያን እየመረመረ በጥበብ መኖር ነዉ የሁሉም አጀንዳ አንድ ነዉ አይኑን ከፍቶ ለተመለከተ በጥላቻ የተዘፈቀ ሰዉ መለአክ አስመሰልሽዉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt Місяць тому +4

      ትክክል ሁለቱም ለኛ አንድ ናቸው ምንም ለውጥ የላቸውም አቋማቸው ለኢትዮጵያ አንድ ነው ለሀገራችን ፈጣሪ ይሁናት ❤

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 Місяць тому +20

    ለኢትዮጵያ ማንም አይጠቅምም አኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር እንጅ ወደማንም ትዘረጋለች ተብሎ አልተፃፈም😞

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Місяць тому +3

      ምንድነው ምታወሪው። እገዚአብሄር እኮ እውቀት ሰጥቶናል መጥፎ ከመረጥን የኛ ስህተት ነው።

    • @kidistmekonnen5143
      @kidistmekonnen5143 Місяць тому +1

      @@tenuhailu9570 ታድያ እግዚአብሔር እንድናስተውል ጥበብ ሰጠን እንጂ ዝም ብላችሁ ወደኔ እጃችሁን ዘርጉ እኔ ከሰማይ መልዓክ የሆነ መሪ ልካለሁ አላለ🙄

    • @tenuhailu9570
      @tenuhailu9570 Місяць тому

      @@kidistmekonnen5143 እግዚአብሔርማ ለሁላችንም እኩል አዕምሮ እኩል 24ስአት ሰጥቶናል ስለዚህ እራሳችን ማሰራት እንጀምር የተረፈውን ወደ ጌታ እንጠይቅ እንጅ ወደአሜሪካ አናንጋጥጥ ነው እኮ አባባሌ💕

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Місяць тому

      ​@@ketzergaw2593በጣም ትክክል🥰

  • @tenadamambelu1326
    @tenadamambelu1326 Місяць тому +16

    እኔኰ እግዚአብሔርን እፈራለሁ እያሉ ዴሞክራትን ሲደግፉ ይገርመኛል. Please Ethiopians be awake and vote for Trump. It is not about Ethiopia or anything. It is about the word of God. Thank you Deborah for sharing this video.

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Місяць тому

      That's true! It's about what is right and what is wrong. 🙏🙏

  • @Fidel15
    @Fidel15 Місяць тому +18

    Vote for Trump 🇺🇸🇪🇹

  • @mimit4032
    @mimit4032 Місяць тому +2

    For your information both parties mostly have same foreign policies!!

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 Місяць тому +7

    እኔ ሲጀመር የማንም ደጋፊ አይደለሁም ..! ነገርግን ላንቺ የሚሆን መልስ አለኝ ..! ሲጀመር አንቺ የሀይማኖት ዘረኛ ነሽ ..!! ምንም ምክንያት ሳያስፈልግ አንቺ ትራምፕ እንዲመረጥ የምትፈልጊው ጴንጤ ሀይማኖት ስለሚደግፍ እና ባይድን ደግሞ ለምን ኢትዮጵያ ላይ መአቀብ ተጣለ ብለሽ ነው ..,..! የሚገርመው 6 አመት ሙሉ በየቀኑ ኢትዮጵያ ውስጥ በአብይ አህመድ በሚያሰማራው ሰራዊት ህፃናት ሲደፈሩ ሲገደሉ ጦርነት ተከፍቶባቸው በድሮን ሲጨፈጨፉ አዲስ አበባ ላይ እና በሌሎችም የኢትዮጵያ ትልልቅ ከተሞች ላይ ልማት በሚል ሰበብ ማንነታቸው ተለይቶ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ላይ ሲወረወሩ .. .. ከቤት እና ከንብረት ባለቤትነት ወደ ጎዳና ተዳዳሪነት ሲቀየሩ ሌላም ሌላም ብዙ የግፍ ግፍ በየትኛውም አለም ተሰምቶ ታይቶ የማይታወቅ ጭካኔ እና የግፍ ናዳ ህዝብ ላይ ሲወርድ በተለይ አማራ የሚባል አንድ ማህበረሰብ እየተሳደደ ሲኦል ለሆነበት ኑሮ ኢትዮጵያ ላይ መአቀብ ተጣለ ስትል ትንሽ አታፍሪም ..??? ማፈሪያ ነሽ ..ልክ ለኢትዮጵያ ያሰብሽ ትመስያለሽ ..ግን አይደለም ያስጨነቀሽ ጴንጤው መሪ ከስልጣን ይነሳብኛል ማእቀብ ከተጣለበት መላወሻ አያገኝም የሚለው ስጋት አይሎብሽ እንጂ .. ስለ ሀገር ብታስቢማ ኖሮማ ሀገር ማለት የሰው ልጅ የሚኖርባት ምድር ማለት ነው ..!! አስመሳይ ነሽ ..! አንቺ ስለማስወረድ ትከራከሪያለሽ አዎ ይገባኛል እዚህ አንቺን የሚከተሉ ብዙ የእግዜር ሰዎች አሉ በደካማ ጎናቸው በሀይማኖታቸው አስታከሽ ወይም አሳበሽ እያወራሽ ግን ስለ Evil ስለሆነው መሬሽ እንዴት እሱን protect ለማድረግ እየሮጥሽ እንጂ ስለ አቦርሽን ብትጨነቂ ኖሮ ኢትዮጵያዊ ውስጥ ነፍሰ ጡር ሴቶች የአማራ ዘር አይወለድም እየተባለ ሆዳቸው በቢለዋ እየተቀደደ የሚጣልበት ሀገር ናት ያለችን ..! ይሄ ግፍ እና በደል አንቺ በምታውቂው አንድ ሰው ላይ ደርሶ ቢሆን ህመሙ ይገባሽ ነበር ..! የሚገርመው ልጅ ሆኜ የጴንጤ ሀይማኖት ሲባል የማይዋሽ , የሚያዝን , ደግ የሆነ የማህበረሰብ ክፍል ነበር የማውቀው ..!! አሁን ላይ ግን የማየው ከዛ በጣም የራቀ በተቃራኒው ነው ..! የተያያዛችሁት ነገር አንድ ግለሰብን የማንገስ ከመሆኑም ባሻገር ይሄሁሉ ውርጅብኝ ሀገሪቷ ላይ እየወረደ ለአንድ ሰው ስልጣን ሲባል ሀገር ሲፈርስ የሰው ልጅ ሲፈርስ እያዩ እንዳላየ የሚያልፉ እንደውም ይሄንን Devil የሆነን ሰው የሚያደርገውን በደል እየሸፋፈናችሁ አልያም እንኳንም ደግ አደረገ አይነት በሚመስል በዝምታ የሚያልፍ የጴንጤ ሀይማኖተኛ ነው የተፈጠረው ..!!
    እናማ ህሊና ካለሽ ህሊናሽ ይውቀስሽ Cuz, At the end of the day በምድር ሳለሽ ምን አይነት ሰብአዊ ድርጊት አድርገሻል ብሎ ነው አምላክ የሚጠይቅሽ .. Which means ጌታሽን የምር የምትወጂው እና ትእዛዙን የምታከብሪ ከሆነ ..!!

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +2

      አገራችንን ቁልቁል የከተቱት እነዚህ መንጋ ጼንጤዎች አደሉ አሁን ደሞ የተሰድድንበት ላይ መጡ :: ሁሉም ጭንቅላቱን ያስብብበት መካሪ አያስፈልግም ራቅ አርጎ ክሪቲካል ማሰብን መልመድ ያስፈልጋል

    • @ማያ-ጨ7ቨ
      @ማያ-ጨ7ቨ Місяць тому +2

      ሰዎች እንዴት ነው የምታስቡት የዲቦራ point ማንን ብንመርጥ አንዱ ከአንዱ ይሻላል የሚለውን የተጠቀመችበት መንገድ ነው እንጂ ኢትዮጵያ ላይ ያለውን ችግር አለማወቅ አይደለም :: ማንን ብንመርጥ ይሻላል ነው ለአሜሪካውያን::

    • @mandelayehnew4566
      @mandelayehnew4566 Місяць тому

      @@liyufkir8351 ለአገራችንም መፍትሄው ፅሎት ነው ሰጋትሸን እጋራዋለሁ::

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Місяць тому

      በኮመንት መሃከል ስድቡ ምንድነው ? ሃሰብህን አጠር አድርገህ አድርገሽ መፃፍ ሲቻል መፅሐፍ ነው ጋዜጣ ይሄ ሁሉ

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Місяць тому +13

    Trump 2024😊❤

  • @ahavatube2404
    @ahavatube2404 Місяць тому +2

    Thank you, sister. I hope we all are voting for Trump this year. Please educate yourself on the policy that both candidates are supporting and make an informed decision. Do not go by what the mainstream media is putting out there. May God help us.

    • @tenkirreta3293
      @tenkirreta3293 Місяць тому

      ጌዎችን መደገፍ አለብን ሀገራችን ላይም መስፋፋት አለበት😂😂😂

  • @El-Hannah
    @El-Hannah Місяць тому

    ጎበዝ ነሽ!
    እንፀልያለን ጌታ ያቺን የሰይጣንን አጀንዳ ይዛ የመጣችው ሴት ቦታው ላይ እንዳትቀመጥ...
    አንዳንድ ሰው ቆም ብሎ ከሰዎች ጀርባ ያለውን ድብቅ አጀንዳና የሚሰራው የማን መንፈስ እንደሆነ ስለማያስተውል ዝም ብሎ ይዘባርቃል።
    በመንፈስ ለመረመረ ሰው ያቺ ሴት የሰይጣን መንግስት ጉዳይ አስፈፃሚ ናት እናም የሷ እዛ ቦታ መቀመጥ እኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ለምንኖር ኢትዮጵያዊ ሰዎች ምንም ሚፈጥረው ነገር የለም ለሚል ሰው ሞኝነት ነው። አሜሪካ አለምን ከሚዘውሩ ጥቂት ሀገራት አንዷ እንደሆነች የሚጠፋው ሰው ያለ አይመስለኝም🤷‍♀️
    ትራምፕ💪

  • @Yodie19
    @Yodie19 Місяць тому +4

    Now we’re talking Sis!!👍👍 I’m a die hard Trumper! Under God he’s our last chance!! Or USA is not going to be the same! God help us

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Місяць тому +1

      ትክክል Trump 2024 🎉🎉

    • @tenkirreta3293
      @tenkirreta3293 Місяць тому

      ጌዎችን መደገፍ አለብን😂😂

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Місяць тому

      Yasss! God willing he will be our next president 🙏🙏🙏

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace Місяць тому +3

    ለኢትዮጵያ ይጠቅማል ብለን ሳይሆን or ትራንፕ ስለሚመቸኝ ሳይሆን ዲሞክራቶች የሴጣን አጀንዳ አስፈፃሚዎች ስለሆኑ ብቻ ትራንፕን ምረጡ

  • @freeghnn
    @freeghnn Місяць тому +4

    ዲሞክራት ወይም ሪፐብሊካን ለሚለው ሁለቱም ለኢትዮጵያ ያላቸው ኣመለካከት በ ውጭ ፖሊሲ ዙሪያ ኣንድ ኣይነት ነው ነገር ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ በትንሹ ሊቀያየር ይችላል ግብጽ ሁል ጊዜ የእስራኤር ኣጋር እንዲሁም ድልድያቸው ስለሆነች በግብጽ ላይ ያላቸውን ፖሊሲ ማህተም ተደርጎበት የተዘጋ ነው ስለዚህ ማንንም መረጥሽ በኢትዮጵያ ላይ የሚያመጣው ለውጥ በጣም ትንሽ ነው

    • @tenadamambelu1326
      @tenadamambelu1326 Місяць тому +1

      That is true. But Democrats are against God and they are open about it

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt Місяць тому +3

    አዎ ጦርነት አላቆምም ካለ ማእቀብ መጣል ግድ ነው:: የሚሞተው ሰው ትንሽ በጣም ትንሽ ያሳዝንሻል :: አፈርኩብሽ አንብቢ ብዙ ይቀርሻል ጦርነትን ደሞ ተጠየፊ::

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 Місяць тому

    እውነትሽን ነው

  • @eleni9688
    @eleni9688 Місяць тому

    እግዚአብሔር ባርክሽ በጣም ጥሩ መረጃ ነው በቀጣይም ጥሩ ነገር ይዘሽ እንደምትመጪ አምናለሁ

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi Місяць тому +1

    I voted Trump last time I’ll vote him again ❤❤

  • @tsion3656
    @tsion3656 Місяць тому +4

    የተከሰሰበትን ጉዳይ አትርሺ አሁን ምርጫው ሲያልቅ እናያለን የሱ ምክትል የነበሩት ክርስተያን ነበሩ አሁን አይደግፉትም አብረውት ሲሰረ ስራውን ስለሚያውቁ

  • @helenhunde
    @helenhunde Місяць тому +2

    Thank you for sharing 🙏🏾👍🏾

    • @rodasgebreslassie1682
      @rodasgebreslassie1682 Місяць тому

      Don't listen to her, do your own research and use your best judgment!

  • @heavenzemelak62
    @heavenzemelak62 Місяць тому +1

    Thank you very much God bless you, Devora🙏🙏❤️🌸

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 Місяць тому +1

    ዲሞክራትን የምትመርጡ ሰዎች እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ ሁሉንም ትታችሁ ልጆቻችንን ጌ ለማድረግ የሄዱበት እሩጫ ብቻ በቂ ነው እንኳን ሌላው ተጨምሮ

  • @ykeimti
    @ykeimti Місяць тому

    Thank you so much 🙏 can’t wait for your next video it will help most of us to decide

  • @BelayGubay-yx5ph
    @BelayGubay-yx5ph Місяць тому

    If she elected, it will be difficult to bring peace because of her past weak experiences. Do not forget what kind culture our children will learn. Don’t forget this because it is ver important!!

  • @haimanotobsu9372
    @haimanotobsu9372 Місяць тому

    Deboye hasaben bemulu new yawerashilign thank you.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Місяць тому

    መነሳት የሚገባው ርእስ ነው በቅድሚያ በጣም አመሰግናለሁ ልክ እንደ አንቺ ኢትዮጲያ ሆነው ስለ አሜሪካ እናውቃለን ብለው በየእለቱ የሚያወሩ በጣም ነው የሚያናድዱት እዛ የሚያዮትን ቢያወሩ ስለሚታሰሩ ጣታቸውን አፋቸውንም ወደ አሜሪካ የጥላቻ ወሬ የሚነዙ እና ውሸቱን የሚከተሏቸውም ማመናቸው ያስገርማል ።

  • @Fidel15
    @Fidel15 Місяць тому +4

    Thank you for sharing the important facts about the coming election 🙏

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Місяць тому

    ተባረክ አስተዋይ ኔሽ

  • @berhaneb7932
    @berhaneb7932 Місяць тому +7

    Go trump go 👍

  • @Mimid5
    @Mimid5 Місяць тому +6

    Thank you Debo ❤❤❤❤❤ የኔ አይነት ሀሳብ ስላለሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @halstone629
    @halstone629 Місяць тому

    A lot of people are making claims about Trump and his salary but the matter was investigated.

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Місяць тому +4

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺና መልዕክት አስተላልፍ ❤ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይርዳት :: እርሱ ሁሉን ይችላል

  • @abichuethio
    @abichuethio Місяць тому +2

    You are a rare quality girl using your brain. GOD BLESS YOU.

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d Місяць тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt Місяць тому +2

    አገራችንን ቁልቁል የከተቱት እነዚህ መንጋ ጼንጤዎች አደሉ አሁን ደሞ የተሰድድንበት ላይ መጡ :: ሁሉም ጭንቅላቱን ያስብብበት መካሪ አያስፈልግም ራቅ አርጎ ክሪቲካል ማሰብን መልመድ ያስፈልጋል

    • @mandelayehnew4566
      @mandelayehnew4566 Місяць тому

      @@Amen-vh8pt ፀበል ያሰፈልገሃል አንተ::

  • @sinduwoldetsadik-tw9dx
    @sinduwoldetsadik-tw9dx Місяць тому +2

    ትክክል ነሽ

  • @mimifekadu1168
    @mimifekadu1168 Місяць тому +3

    አንች ለኢትዮጵያአስበሽ እይደለም ማንም አይሰማሽም ምን አልባት የሱ ቀስቃሽ ነሽ እዚ ውስጥ የእግዚአብሔርስም አታንሺ

    • @mandelayehnew4566
      @mandelayehnew4566 Місяць тому

      @@mimifekadu1168 የሰው ፍፁም ባይኖረውም በ ብዙ ነገር ትራንፕ ይሻላል::

  • @beautiful8049
    @beautiful8049 Місяць тому +5

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ በውጭ የሚኖር በምርጫ ግዜ ለኢትዮጵያ አሁን የሚጠቅመውን አብረው አስበው ቢመርጡ ጥሩ ነው እላለሁ🙏

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂 ግብጽዬ ቶሎ ነይልን

  • @TinsuOli
    @TinsuOli Місяць тому

    Please post this video on all social media platforms so everyone can see the truth about trump.

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi Місяць тому

    ሰው አልገባውም ለሀገራቸው ውሸት እያወሩ እንደሚያምፁ ሁሉ እዚ ያሉትንም ሳይገባቸው ያሳምፃሉ : እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ አብራርቶ ለማይገባው ሰው እንዲህ ማስረዳት:: ❤❤ I’ll vote Trump

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Місяць тому +3

    ዲቦዬ ትራምፕ ኢምግራንቶችን አይወድም የሚባለውስ ነገር?

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Місяць тому +3

      ትራምፕ ኢሚግራንት ይወዳል። የማይሠሩትን ወንጀለኞችን ያስወጣል። እንደሚባለው መጥፎ ሰው አይደለም።

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Місяць тому +2

      @@ketzergaw2593 አሀ እንደው ዝም ብለው ሥሙን ሲያጠፉ ነው ማለት ነው::

    • @mandelayehnew4566
      @mandelayehnew4566 Місяць тому

      @@LoveAndPeace2424 ህገወጦችን ነው የሚቃወመው

    • @mandelayehnew4566
      @mandelayehnew4566 Місяць тому

      @@LoveAndPeace2424 አዎ

  • @seblechannel4726
    @seblechannel4726 Місяць тому +2

    ተባረኪ እውነቱን አስረጂአቸው ትራነኘ የፖለቲከኞች አካሄድ አይደለም የሚናገረው ለዛም ነው የምትይው ሁሉ ትክክል ነው በርች❤❤❤❤❤

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 Місяць тому +1

    You are right 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarazelalem2930
    @sarazelalem2930 Місяць тому +2

    🙏❤️❤️🇺🇸👈🙏🙏

  • @mamayemamaye6530
    @mamayemamaye6530 Місяць тому +1

    Trump 2024 🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @saraamare779
    @saraamare779 Місяць тому +2

    Thank you

  • @embetadamu6586
    @embetadamu6586 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Місяць тому +8

    ክርስቲያን የሆነ ሰው ካሚላን አይመርጥም። እባክሽ ዲቦዬ አስረጅልን ለዘመዶቻችን። ትራምፕን እነዲመርጡ ንገሪ ፕሊዝ። ለማውቀው ሰው ሁሉ እየነገርኩ ነው። ሀሪስ እና ፖርቲዋ ዲሞክራት ሴጣኖች ናቸው። ዲቦራ በጣም የተባረክሽ ሰው ነሽ እግዚአብሄር ነው የገለፀልሽ። ብዙ ሰው አይኑ ታውሯል።

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      ኣንብብ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Місяць тому

      @@Amen-vh8ptንገሪኛ የማነበውን።

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      @@ketzergaw2593 መደመር የሚለውን የአብቹን

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      @@ketzergaw2593 መደመር የሚለውን ያስታውቕብሻል አንብበሻል እና አብቹን ሌላ እንዲጽፍ እጠይቀውና እነግርሻለሁኝ ::

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Місяць тому +6

    እውነት ነው መጸሀፍ ቅዱስ ሴጣንን የውሸት አባት ይለዋል

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      ማነው ታዲያ ሚዋሸው ? ትራምፕ አይዋሽም በይኝና 😂

  • @EmebetMekonnen-r7v
    @EmebetMekonnen-r7v Місяць тому +2

    If we talk the truth no one is good for ethiopia.Americans work for thier benefit wether trump or harris.
    But if you talk for about Ethiopians here USA,trump is better in many many ways.
    I will go for trump 2024

  • @mtabraha1
    @mtabraha1 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @shalom5131
    @shalom5131 Місяць тому +3

    ማእቀቡ እኮ ጦርነት እንደያቆም ነወ

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Місяць тому

      ኢትዮጵያን ነበር መደገፍ ያለባቸው: መጉዳት ሳይሆን

  • @sallyreda4328
    @sallyreda4328 Місяць тому +6

    Vote Kamala for 2024

  • @alem8640
    @alem8640 Місяць тому +4

    Maneshi degimo anchi ? Gira yegeba gize yemidamitwachihu nachew yemigermuchi

  • @tigistm.selassie7686
    @tigistm.selassie7686 Місяць тому +6

    Kamala 2024 💪🏽💪🏽💪🏽

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 Місяць тому +1

    Anchi weregna.

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Місяць тому

    ምንም ይሁን ትንሽም ቢሆን ሀይማኖት ያለው ይሻላል ሌሎቸ ሀይማኖት አልባ ናቸው

  • @samritame
    @samritame Місяць тому

    Thank you for sharing. Keep updating us🙏🥰

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 Місяць тому +1

    ዲቦራዬ !!! ትክክል ነሽ ተባረኪ ! ስለዚህ ሁላችንም ኢትዮጵያውያኖች ምርጫችን ትራንፕ ሊሆን ይገባል እላለሁ እኔም!!! ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 Місяць тому +3

    ጎበዝ እኔም የትራንፕ ደጋፌ ነኝ ጌይ ሊዚቢያን አልደግፍም አንቺን ግን ወደድኩሸ በርቺ በርቺ ልክ ነው ብዙ ሃበሻ አልገባውም::

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Місяць тому +1

      ጎበዝ ተባረኪ።

    • @tenkirreta3293
      @tenkirreta3293 Місяць тому

      ለዝቢያንና ጌይ ጥሩ ነዉ ሀሌሉያ

    • @mandelayehnew4566
      @mandelayehnew4566 Місяць тому

      @@tenkirreta3293 እረ ጥሩ አይደለም ሃጢያት ነው መቀሰፍ ይመጣል::

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ Місяць тому +2

    Go Trump!"I am voting for Trump.

    • @tenkirreta3293
      @tenkirreta3293 Місяць тому

      ጌዎችን መደገፍ አለብን ሲራመዱ ደስ ይላሉ😂😂

    • @ወሎ-የ7ረ
      @ወሎ-የ7ረ Місяць тому

      በሽተኛ

  • @heluwena6144
    @heluwena6144 Місяць тому

    Meakebuu demo yegebatt neberr Ethiopia.
    Keboo tigrayan setaserebb

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh5735 Місяць тому

    ሁለቱም ለ ኢትዬጵያ አይጠቅሙም

  • @thepricefamliy2788
    @thepricefamliy2788 Місяць тому

    Torinet enidikom yetetale maekeb tikawemiyaleshi seyitan erasishi neshi wushetam

  • @mesol12345
    @mesol12345 Місяць тому

    ምነው ትራምኘን መለአክ አረግሸዉ ለኢትዮዸያ ማንም የሚበጃት የለም ከፈጣሪ በቀር። ሁሉም የሴጣን ግብር ፈፃሚዋች ናቸዉ አትሳሳቺ

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 Місяць тому +1

    Yalbelasin atekeki

  • @spence159
    @spence159 Місяць тому +1

    የኔ ቆንጆ ጎበዚ 💗💗👍

  • @taekaadmassu6334
    @taekaadmassu6334 Місяць тому +1

    Yes you are right ደሞዝ አይወስድም ነበር የምትይውን ደግፌአለሁ ባሌ አሜሪካዊ ነው ፖለቲካዊ አይደለሁም አፍራለሁ ብዙጊዜ ለገንዘብ ነው ምንም ውነት አያወሩም

  • @መናስጦታ
    @መናስጦታ Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ እባክሽ ዲቦራየ በዚህ ጉዳይ ላይ በቻልሽ መጠን መረጃ በየጊዜው ስጭን ተባረኪ

  • @Luna23official
    @Luna23official Місяць тому +1

    የኔን ሀሳ በትክክል ገለፅሽልኝ thankyoy

  • @ellenigirma9421
    @ellenigirma9421 Місяць тому +2

    I know trump i. He 😂very rich. I like trump . Vote for trump.

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg Місяць тому

    ትራምፕ ለፍላፊ ነው ከግብፅ ጋም ይተባበራል።

    • @mandelayehnew4566
      @mandelayehnew4566 Місяць тому +1

      @@Abby-qt3sg ትራንፕ ኢትዮጵያን ይወዳል::

  • @dinahmed5623
    @dinahmed5623 Місяць тому

    Huletum partywoch yaw nachew le Ethiopia sihone.

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Місяць тому +1

    የእውነት አምላክ መራጮችን ማስተዋል ያድል እላለሁ እግዚአብሄር ይስጥሽ መርጃውን ቶሎ ቶሎ አገኘ ሥተላልፉ በተለይ በተለይ ሥነ ተፈጥሮና ሥነ ባህሪ የሚያጠፋ ለሀገራችን የሚስማማ አይደለምና ሲትዝኖች ቆም ብለው ቢያስቡ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ❤🎉

  • @EnatalemChinasho
    @EnatalemChinasho Місяць тому

    Democratm hone republic tikimachew keteneka maninim minim kemadreg wedehuwala ayilum

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi Місяць тому

    ኦነግ እግዚአብሔር ን አያውቅም አታጨናብሪ

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 Місяць тому +4

    i Anchi dedeb " Afshen zigge you don't know nothing American political.

    • @tenkirreta3293
      @tenkirreta3293 Місяць тому +1

      አንበሳ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      አገራችንን ቁልቁል የከተቱት እነዚህ መንጋ ጼንጤዎች አደሉ አሁን ደሞ የተሰድድንበት ላይ መጡ :: ሁሉም ጭንቅላቱን ያስብብበት መካሪ አያስፈልግም ራቅ አርጎ ክሪቲካል ማሰብን መልመድ ያስፈልጋል

    • @rodasgebreslassie1682
      @rodasgebreslassie1682 Місяць тому +1

      Thank you! Some people are just ignorant and support extreme behaviors! She looks educated, never thought she would be this ignorant

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  Місяць тому

      Tell us what you know then. 😅

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Місяць тому +1

      @@EthiopianBeauty Well, let's start with your political system. You live in Britain, that has a has parliament, prime minister, house of commons, and house of lords, and so on. So why are you concerned with the political system of the United States. I can go in to great detail about our 435 congressional system, and our 100 Members in the Senate. But that will take all day to explain. You on the other hand should be concerned about British politics, instead of concerning yourself the politics of the United States for click and views. Also, regarding the statement you made about which President is better for Ethiopian, answer nether of them, because Ethiopia can govern her self. You do realize that Ethiopia is a sovereign nation. This is the problem I have with this we need the western world mind set. Your statement is comes of as if we as Ethiopians are brainless savages, and our future depends on who wins a presidential election in the United States. So that is why I call you dedeb. Ethiopia is very independent nation, and Ethiopians are very smart, and we don't need outside influences from the western world, like we are babies or something!

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 Місяць тому

    ሁለቱም አይጠቅሙም

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Місяць тому

      ተሳስተሻል። በደንብ አዳምጪ ዲቦራ ሁሉንም ተናግራዋለች።

  • @Ethio_267
    @Ethio_267 Місяць тому +1

    Gn Republicans ye lila ager sew emiwedu aymeselgnm even supportoroch

    • @tenadamambelu1326
      @tenadamambelu1326 Місяць тому +1

      Democratochum siyasmeselu enji zeregna kehonu zerwgna nachew. It is not about the party

    • @sintayehuwyohannes9777
      @sintayehuwyohannes9777 Місяць тому +1

      You're right my dear sister 🥰.

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Місяць тому +4

      ባርነትን ያስቆሙ ሪፐብሊካን ናቸው።

  • @thepricefamliy2788
    @thepricefamliy2788 Місяць тому

    Wushetam😅😅😅😅