😱 አረ ጉድ! ሙስሊም ሴት ካልሆንኩ! የ11 ወር ልጁን የገደለው እስረኛ | Ethiopian Beauty

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 48

  • @Adme1244
    @Adme1244 2 дні тому +7

    ከአላህ ውጭ የሚመለክ አምላክ የለም
    የምንስማቸው ሁሉ የቂያማ (የመጨርሻ ቀን) ምልክቶች ናቸው የሙስሊም ለማንቋሽሺ ስለበዛ ምን ማድርግ አለብን እኛ አንችልም ፈራጁ አላህ ስለሆነ አልሃምዱሊላህ አለ ኩሊሃል

    • @mareglatwo8841
      @mareglatwo8841 2 дні тому

      እዴ በሙስሊም አስተምህሮ ፍካረ እየሱስ ወይም የመጨረሻው ዘመን አለእንዴ

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 День тому

      ​@@mareglatwo8841ኢሳይመጣልእኝኢሳእንደሚመጣእናቃለንምነው

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 День тому

      @Maregla አወ በደንብ ነዋ አለ።የአለም መጨረሻ ቀን የቂያማ ቀን ይባላል።ቁርአን ውስጥ አለ። ከኢማን ከ6ቱ ዋናዋና መሰረቶች በመጨረሻው ቀን እና በቀዷና በቀደር ያላመነ ሙስሊም አይባልም ።

  • @User_19967
    @User_19967 3 дні тому +5

    እቺ እኮ ዘር የለኝም ብላ እኮ ነው አልወለደችም እቺ ማለት እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንደሚል ሰው ናት ትውልድን ልታጠፋ ዲሞክራት ፓርቲን ከአሜሪካ አምላኬ ያጥፋቸው

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 5 днів тому +5

    እግዚኦ የሚሰማው ሁሉ የሚሰቀጥጥ ነው

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 5 днів тому +12

    በጣም በሀሳብሽ እስማማለሁ ከመምረጣችን በፊት በጣም በትኩረት ማሰብ ይጠበቅብናል ልጆቻችንን ለሰይጣን አሳልፈን እንዳንሰጥ እንጠንቀቅ

    • @AryamSamuel-sp1qd
      @AryamSamuel-sp1qd 2 дні тому

      ትክክል ማንምን ማመን አያቻልም ባይደንም ሴትወንድ ማቀው ምን ብሎ 90% ተገልብጦ ግብረስዶ ደጋፊየሆነእናም 2024 ማንምንም ፕሬዝዳንቱብዙ ቢያወራም መልካ ቢመስል ስልጣ ከያዘ ምንም ሚመጣአናውቅም ሁሉንም ማመን ቀብሮ

  • @ethiopia8988
    @ethiopia8988 4 дні тому +6

    በአንድም በሌላም መንገድ ሁሉም የሰይጣን አገልጋዮች ናቸው ትራምፕም ጦርነትን ዘረኝነትን ንቀትን የሚያስተጋባ አንደኛው ነው ዞሮ ዞሮ ሁሉም ስልጣን ላይ እስከሚወጡ የሚያሳዩት ተቃራኒውን ነው

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 5 днів тому +8

    የተፈረደበት እድሜ ምነው ኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖር በተለይ በህፃናት ላይ ወንጀል የሚሰሩትን

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 5 днів тому +2

      Menun aserut eza hono yefelegewen benetsa eyaderege yehe eser adelem ereft new

    • @EyzakAbrham-vb7hh
      @EyzakAbrham-vb7hh 3 дні тому

      ​@@habtamabera1481Ere beeetam new yemiyasekayute motun eskinafeke

  • @eletderash
    @eletderash 2 дні тому

    ዲባራዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏🙏

  • @firehiwotberassa5463
    @firehiwotberassa5463 3 дні тому

    ዲባራዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ በተለይ እኛ አሜሪካ አገር የምንኖር ሰዋች ይሄን ነገር ብዙ ትኩረት አናደርግም ግን መጨረሻ ጉዳቱ የልጆቻችን ነው ለምርጫው እራሱ ብዙ አስበን መምረጥ አለብን እግዚአብሄር ይርዳን ተባረኪ

  • @meserettesfaye3080
    @meserettesfaye3080 4 дні тому +1

    Tebareki yihenin Zim malet endemesmamat new

  • @kidistemiru5638
    @kidistemiru5638 День тому

    አዕምሮሽ ይባረክ!!!🥰🥰🥰

  • @zeynebaali8292
    @zeynebaali8292 4 дні тому +4

    I don't vote for both parties, I will give a chance for 3rd party.

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 3 дні тому

    ድቦዬ ተባረክ

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 2 дні тому

    Ewenet new yemeceresha zemene laye nene geta huoye marene

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 3 дні тому +1

    በሂጃብ ራሱን ለመደበቅ ፈልጎ ይሆን

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 2 дні тому

    የመጨረሻው ዘመን ላይ ደረስን በቃ ሴትዮዋ እራሱ ሴትዮ ናት ግን ወንድዮ ነው አንዳንዴ የምር ስሜቴን የሚገልፅ ቃል ስለማጣ ዝም

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 5 днів тому

    Enem Aymro beshtagnach biyalehu ❤❤❤❤

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 3 дні тому

    ፆታዉን መቀየር የፈለገዉ ወንድ እያለሁ በሰራሁት ወንጀል አልጠየቅም ብሎ ነፃ ለመዉጣትም ነዉ ህጉም ይደግፈዋል በጣም ብዙዎች ፆታ የሚቀይሩት ወንጀል የሚፈፅሙ ሰዎች ናቸዉ

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 5 днів тому +3

    Enzihn balge sewech allah yitebken🤔

  • @rinastahir2557
    @rinastahir2557 5 днів тому +2

    So scary , where is the world going?

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 4 дні тому +1

    Enam ebedet new yemineseleg

  • @yostinayosti-v6y
    @yostinayosti-v6y 5 днів тому +2

    ዲቮራ ግን ትራፕም ንጹህ ነው ሚመስልሽ?

    • @frehiwottaye2744
      @frehiwottaye2744 2 дні тому

      ማንም ንፁህ የለም ግን ካለው አማራጭ ትንሽም ቢሆን የተሻለውን መምረጥነው

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 5 днів тому

    Abet Abet good net mech. EGIZABHER ybekalat

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 День тому

    ጥሎብኝ ስወድሽ ስርአት ሳላደንቅ አላልፍም

  • @senaitdmtew9781
    @senaitdmtew9781 2 дні тому

    My sister I’m with you ❤you said the truth. Trump 2024

  • @fayikamuhammed8536
    @fayikamuhammed8536 2 дні тому +1

    Muslim kandazi aynet wanbade Yaa tsada newu.

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 3 дні тому

    ፈረስም ይሁን kkkkk አሳቅሺኝ

  • @AryamSamuel-sp1qd
    @AryamSamuel-sp1qd 2 дні тому

    መስቀል እግሯ የረገጠች ናት ሴቶ ፕሬዝዳን ልሁን ምትለ ንቁ

  • @simongebreselassie9784
    @simongebreselassie9784 4 дні тому

    This isn't the first time the federal judge allowed it because of the 9th Amendment in the constitution. There are a lot of things that we don't agree with in society, but it's the law. If this guy isn't in prison, the government isn't required to pay for it. I don't support this, but that's the fact.

  • @RachelBalcha
    @RachelBalcha 4 дні тому +3

    I’m agree with you hundred percent . I don’t really like Trump but no choice.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 дні тому

    እግዚኦመሃረነ ክርስቶስ

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 5 днів тому

    Jaginit 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NatanKebede-fw5nx
    @NatanKebede-fw5nx 5 днів тому +2

    That is disgusting

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 День тому

    ምን አይነት መብት ነው ጭምልቅልቅ ሳስጠላ

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 3 дні тому +1

    Weresh aytemem

  • @zamzambashir349
    @zamzambashir349 5 днів тому +2

    Imnazi sexanoch 😢 muslim ya mahon mabt yelachewum

  • @fev984
    @fev984 3 дні тому

    Tramp erasu degafi new

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 дні тому

    Thank you for sharing

  • @dinahmed5623
    @dinahmed5623 4 дні тому

    Choose the 3rd party. Huletum begenzeb yemigezu nachew. Eusu degmo islam telita new.

  • @blue273
    @blue273 5 днів тому +3

    That's cosmotic surgery. governmen dont do that for prisoners. i dont agree with you 😢

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 5 днів тому +2

    ጭራሽ ሙስሊም

  • @AryamSamuel-sp1qd
    @AryamSamuel-sp1qd 2 дні тому

    መስቀል እግሯ የረገጠች ናት ሴቶ ፕሬዝዳን ልሁን ምትለ ንቁ