ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሜክሲኮ እስከ ሳር ቤት ያለውን የኮሪደር ልማት ስራ በመረቁበት ወቅት ያስተላለፉት መልእክት Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 чер 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሜክሲኮ እስከ ሳር ቤት ያለውን የኮሪደር ልማት ስራ
    በመረቁበት ወቅት ያስተላለፉት መልእክት #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

КОМЕНТАРІ • 355

  • @helesse1965
    @helesse1965 2 дні тому +16

    አቡቹ አንተ የኡነት መሪ ነህ የመሪ ማንነት በተግባር የምታሳይ የኡነት ታታሪ ነህ በርታ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 2 дні тому +21

    ምንግዜም ከአብቹ ገር ጉዞው ወደ ብልፅግና ነው የአሉባልታ አይደለም ❤️🇪🇹❤️

  • @tinawa56
    @tinawa56 2 дні тому +13

    አረ እኛም እድሉ ተሰቶን ያቅማችንን እናግዝ መልካም መሪ ነህ በርታ ሰርተህ የምታሰራ ጀግና ውይ ደከምክ ምናለ ተሳዳቢ ዝም ብትሉ ከዚበላይ ምን ይሁን ፈጣሪ ይርዳህ በርታ❤❤❤❤❤

  • @sentayehumeknnnen
    @sentayehumeknnnen 2 дні тому +25

    በጣም ደስ ይላል በርቱ ወሬን አትስሙ ስኬት ከናተጋ ነው በአጭር ጊዜ ለውጥ አይተናል በርቱ

  • @zed2899
    @zed2899 2 дні тому +36

    ጀግና የኢትዮጵያ እዉነተኛ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 2 дні тому +7

    ጀግናው መሪያችን ቃልን በተግባር ያሳየህበት መንገድ ተቆጥሮ የማያልቅ ነው በርታል ከጎንህ ነን ።

  • @aboodygg3983
    @aboodygg3983 2 дні тому +10

    ዶክተር አብይ አይዞ በርታ የኢትዮጲያ ጀግና መሪ ያሰብከው ሁሉ ይሳካል በጣም ያምራ ❤

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 2 дні тому +22

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳክ እግዘብሔርን ስለ ሁሉም ነገር ይክበር ይመስገን

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o 2 дні тому +29

    አላህ ያግዝህ ያረብ👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @medhanittamirat536
    @medhanittamirat536 2 дні тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን። ያሰብከወን ሁሉ እግዚአብሔር ያከናውንልህ፨ዳዊን መከናወን እንደሰጠው ለአንተም መከናወን ይስጥህ።

  • @Adwapubg
    @Adwapubg 2 дні тому +23

    I am 17 years old and i am really proud of my leader 👑 and if you all my elders be united this is just the beginning . We really love you our leader💚💛❤️

    • @wasyihunMinuta
      @wasyihunMinuta 2 дні тому +2

      Indeed, It is just the beginning! Keep up the positivity young blood!

    • @salemhailu11-11
      @salemhailu11-11 2 дні тому +3

      God bless you kiddo❤

    • @frehiwotbefekadu8792
      @frehiwotbefekadu8792 2 дні тому +1

      Keep up your positive and smart vision at this age. So, many people don't have a clue how this government is hard working. You are the one who takes over tomorrow this country.

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 2 дні тому +24

    አብቹ የፍቅር መሪ ጀግናው መሪችን የዮሴፍ አምላክ እግዚአብሔር ከአንተና ከመንግሥትህ ጋር ነው በርታልን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 дні тому +25

    ወይ አዲስ አበባዪ እንዲህ አማረብሽ እናመሰግናለን የሰራኽውን ብቻ አይደለም የማደንቀው የአንተም አድናቂ ነኝ በርቱ ብልፅግናዎች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 2 дні тому

      የበሻሻው ሰው በለው
      የበሻሻው ቆሻሻው

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 19 годин тому

      @@gebretesfaye7565 ቆሻሻ ቆሻሻውማ አንተ ነህ ስራ ፈት እዚህ ዩቱብ ላይ ተጥደህ የምትሳደብ ባንዳ እብቹንማ አየኽው እድሜ እና ጤና ይስጠው ስራ ላይ ነው ዉዉዉ ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች መንግዳቸውን ይቀጥላሉ

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q 2 дні тому +16

    ጀግናችን ነህ ከምትወደው ህዝብህና ከምትወዳት ሀገርህ ጋር ወደፊት እንወድሀለን እንመርጥሀለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 2 дні тому +11

    ማድነቅ! ማስቀጠል! መጠበቅ!🎉🎉🎉

  • @tigi886
    @tigi886 2 дні тому +8

    እድሜህን ያርዝምልን የኛ ጀግና መሪ🙏

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 2 дні тому +6

    ❤አቡቹ ጀግና አቡች ፍቅር ወላሂ አንተ የዘመናችን አስተዋይ ቻይ የሚወርድብክ መአት ተቆቁመክ ማለዳ ማለዳ ታስደምመናለክ በርታ❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 2 дні тому +25

    አብቹ ቅኑ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይመችህ አባቴ🎉🎉🎉

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 2 дні тому +37

    እኔ ዶ/ር አብይ የሚመቸኝ ውጭ አገር ሄዶ ያየውን መልካም ነገር ለሀገራችን ተመኝቶ በመስራት ለሀገሩ ቀናተኛ በመሆኑ ደስ ይለኛል።

    • @zikretewahedo6166
      @zikretewahedo6166 2 дні тому

      😂😂aydel

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 2 дні тому

      ፋሸሸቱ አብይ ተዘቅዝቆ ይሰቀላል ሥጋው ይዘለዘላል

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 2 дні тому

      የበሻሻው ቆሻሻው
      የበሻሻው ሰውን በላው😊

    • @milkilion696
      @milkilion696 2 дні тому

      Kenate Nw 😂😂​@@gebretesfaye7565

  • @abdulnur5419
    @abdulnur5419 2 дні тому +6

    ግን ጠቅላያችን በእውነት እንዳንተ መሪ በአፍሪካ አላየንም በጣም ይገርማል ቀጥልበት ለጎረቤት አገራት ትምህርት ይሄናል

  • @hailuasefa6033
    @hailuasefa6033 2 дні тому +10

    ተባረክ መሪያችን

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 2 дні тому +10

    በርታልን አላህ ይርዳ❤

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 2 дні тому +6

    በጣም እናመሰግናለን ያምራል ተባረክ ጌታ ይርዳህ ❤❤❤

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 2 дні тому +4

    በእዉነት እግዚአብሕር ካረዳ በዚች ባጭር ጊዜ ይህን አይነት ትዉልድ የሚያኮራ ሥራ መስራት አይቻልም አሁንም እግዚአብሔር አብሮአችሁ ይሁን በርቱ ያሁኑን ችግር የልጅ ልጆቻችን ሌላ አገር እያዩ እንዳይቀኑ እባካችሁ እንታገስ ኢትዮጵያ አገሬ እንኳን ደስ አለሽ የመቶ አመት ጉድፍ እንኳን ከጫንቃሽ ላይ ተራገፈልሽ እሰይ !!!!!!!

  • @ephremayele1309
    @ephremayele1309 2 дні тому +7

    ጎበዞች፡በርቱ!

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 2 дні тому +33

    ክቡር ጠቅላይ ሚነሰተር ዶክተር አብይ አህመድ በጣም እናመሰግናለን

  • @sofiaomer7719
    @sofiaomer7719 2 дні тому +10

    Excellent job 👏

  • @RahelTesfaye-hu1fz
    @RahelTesfaye-hu1fz 2 дні тому +3

    እውነት ለመናገር በጣም ሚደንቅ ስራ ነው እናመሰግናለን! ሀገሬ ስላማረብሽ ደስብሎኛል

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera 2 дні тому +41

    ተበረክ ዘርህ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ

    • @EnyewBegashaw-jr2cc
      @EnyewBegashaw-jr2cc 2 дні тому +1

      ዘራችሁ እንደጠፉት ይሁን

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 2 дні тому +5

      @@EnyewBegashaw-jr2cc. YE. ETHIOPIAN. EDGET. YE.MITELA. YE. TPLF. ENA. EGYPT. BANDA. BICHA. NEW.

    • @Hulem_Tesfa_Ale
      @Hulem_Tesfa_Ale 2 дні тому +1

      @@almazteklehaimanot9859 ተባረኪ አልሚዬ

    • @hanawsemayat6051
      @hanawsemayat6051 2 дні тому

      @@almazteklehaimanot9859 😆😆😆😆😆😆

    • @user-fy6dw6gf7q
      @user-fy6dw6gf7q 2 дні тому

      አሜን ሺ ይሁንልን❤❤❤

  • @amarseid6068
    @amarseid6068 2 дні тому +5

    ትችላለህ ትለያለህ ምርጡ!!❤

  • @abrahamredi-ke7nc
    @abrahamredi-ke7nc 2 дні тому +4

    I didn’t get a chance to see this beauty when I grew up
    This generation is Lucy
    Love your country love your president

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 2 дні тому +4

    በእድሜዬ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁኝ እድሜህ ይርዘም

  • @MekeayaMohammad
    @MekeayaMohammad 2 дні тому +7

    የሰራህውን መልካም ሰራ እናደንቃለን ይሄንነገር ሰትሰሩ ያፈናቀላችሁትን ህዝቦ ከሜዳሰብሰባቹ መኖሪያየሰጣቹ ግዜ ፀድቅ ይሆናል ቃልበገባህው መሰረት ሰ

    • @yonassima8168
      @yonassima8168 2 дні тому +1

      ሜዳ ላይ የቀረ ካለ ?? ከዚ በፊት ከንቲባዋ ስለተፈናቀሉት ስታስረዳ ተኝተሽ ነበር መሰለኝ😂

    • @Brikti
      @Brikti 2 дні тому

      @@yonassima8168😂😂😂 ሙሾ አውራጅ ይባላሉ።

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 дні тому

      ማነው ግዳና የተጣለው ነው በ1ቤት 4 መውሰድ አምሮህ ነው ንገረን

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 дні тому +7

    ❤ውብ ነው thank you 🙏
    1. እባካችሁ ሰዎች አጠቃቀም ያውቃሉ ብላችሁ አትገምቱ፡፡ most came to Addis from remote areas
    2. በየቦታው የአጠቃቀምና የጥንቃቄ መመሪያዎችን (safety, security and cleanliness... ownership) ጻፉ!!
    3. ተገቢው ቅጣት ትክክለኛ አፈፃፀም ጋር ይተግበር፡፡ that will create revenue to maintain it for generations. ❤❤❤

  • @Malishkulu
    @Malishkulu День тому +1

    ብልፅግናን እጨብጠዋለን አቡቹ ጀግናው ወጣታ ጠቅላይ ሚኒስቴራችን እናከብርካለን እንወድካለን በርታለን

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 2 дні тому +4

    በርቱ 🎉🎉🎉❤❤

  • @abateendeshaw8063
    @abateendeshaw8063 2 дні тому +4

    Thank you for your hard work in your country. But we are not seeing parking please include parking too. Thank you God bless Ethiopia

  • @beruktekse3482
    @beruktekse3482 2 дні тому +2

    ሁሌም በቃ ለእይምሮ መነቃቃት ለጥሩመንፈስ positive የሆነ ነገርን መስማት ደስ ይላል!
    እዛኛው መንደር ግን ግር ነው
    ኢትዮጵያችን ታብብልን ህዝቦቿ ይባረኩልን

  • @Kkfr12
    @Kkfr12 2 дні тому +3

    በጣም ደስ ይላል ሺ አመት ኑርልን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 дні тому +7

    ዋዉ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 дні тому +16

    እውነት ውብ ነው ያምራል በጣም

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 дні тому +5

    ዋዉ እንዴት ያምራል እዉነት እቺ አዲስ አበባ ነች ብራቮ መንግስታችን ብራቮ አብችዬ ክብር ኢሄን አሳምረዉ ለሰሩ ኢትዮጵያዉያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎄☘️🌿🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄🌿🎄

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 2 дні тому +2

    ኣብያችን ኣላሃ እድሜ ልክህን የሚያምር ነገር ጀባ ይበልህ እኔ በምኖርበት ሀገር ሁሌ እቀና ነበር ሀገሬ እንዲ ኣምሮባት ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fy6gp5el1r
    @user-fy6gp5el1r 2 дні тому +2

    አባቴ ይመችህ

  • @dessefamily
    @dessefamily 2 дні тому +7

    ጀግና ማርይ

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 2 дні тому +8

    ተባረክ ድንቅ ነገር እያየን ነው ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 2 дні тому +2

    ጎበዝ በርቱ አላህ ሰላሙን አማኑን ይስን👌💐🇪🇹

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 дні тому +2

    ቸሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባር
    ክህ ተመስገን በርታ

  • @RetaAdugna-u5o
    @RetaAdugna-u5o 2 дні тому +4

    The light is very attractive

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 дні тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዘሠንህንና ከብኔህን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ ይቀድስ ዉድ መሪያችን ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ። ሺህ ዓመት ኑርልን🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹

  • @hannabeyene2863
    @hannabeyene2863 2 дні тому +1

    You’re my hero, because I love Ethiopia. God bless you and all your teams thank you all🎉🎉

  • @teshtesh8402
    @teshtesh8402 2 дні тому

    በርቱ ደስ ይላል ያበረታታል የስለጠኑት ሀገሮች አሁን የደረሱበት ደረጃ የደረሱት ዋናው ሀገራቸው ስላም ስለሆነች ብቻ ነው እኛ ይህንን ሁሉ እልቂት እያሳለፍን እንደዚህ ለውጥ ማየቱ የአምላክ ፀጋ ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱ

  • @user-yt4py4ud9g
    @user-yt4py4ud9g 2 дні тому +5

    እግዚያብሄር ይጠብቅህ ....ክፉህን አያሰማኝ አይንህ ውስጥ ተስፋን ፈገግታህ ውስጥ ፅናትን አያለሁ በርታልኝ..

  • @SurprisedBaseball-xx8wn
    @SurprisedBaseball-xx8wn 2 дні тому +5

    ዉቡ ነወ💜💜🌴🌴🌴🌲🌲

  • @sahilugebrewold893
    @sahilugebrewold893 2 дні тому +1

    Abichu, stay blessed !!
    This development will remain your legendary work !!

  • @ERMIYAS-cc7we
    @ERMIYAS-cc7we 2 дні тому +7

    ቅን ስራ ነው

  • @zizipaulosmaemr4648
    @zizipaulosmaemr4648 2 дні тому +1

    May God bless you all of our leaders ❤

  • @ImranJr-m1s
    @ImranJr-m1s 2 дні тому +5

    💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda 2 дні тому +3

    አክብሮት አለን

  • @MesafintMesfin-uy1mc
    @MesafintMesfin-uy1mc 2 дні тому +1

    Well done, good job, keep on your pace

  • @aishaaisha7983
    @aishaaisha7983 2 дні тому +1

    ሐቀኛመግትሐሳብሕንፍጻሜህንይሙላልሕ።❤❤ጤናይስጥሕ❤።

  • @user-yn7sy6zb1m
    @user-yn7sy6zb1m 2 дні тому +18

    ❤❤❤ብቃት በአብቹ 27ዓመታት ያልተሰሩ በ6ዓመታት ድንቅ ስራ ተመስገን በርታልን፣

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho День тому

      Hulume Menegeste true negere settle gene be Abiy geze Senetue mote , tefenakele Ethiopia be dehenete wedekaleche.

  • @Keryihun
    @Keryihun 2 дні тому

    የተከበርከዉና የተወደድከዉ ጀግናዉና ትልቅና የታላቅ ታሪክ ባለቤት የሆንከዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ !!! የሕወት መመሪያችን የሆነዉ የፈጣሪ ቅዱስ ቃል እንዳስተማረን በሀገራችንና በአለም እየተከሰቱ ካሉት ነባራዊ እዉኔታዎች አንጻር ያለነዉ በዘመን መጨረሻ ላይ መሆናችንን ቅዱስ ቃሉን የሚያዉቅ አማኝ ያዉቀዋልና በዚህ ዘመን ላይ ፈጣሪ ራዕይ አሰንቆ መርጦ አንግሶ ስለሰጠን ባለአዕምሮና ባለራእይ መሪ እና አብሮ ሠራተኛ መሪዎች ፈጣሪ በእጅጉ ይክበር እላለሁኝ ። ለመልካም ለዉጥ ባላቸዉ ራዕይ አንጻር በወጠኑት መሰረት ሀገርን ለመቀየር የቻሉትን ሁሉ እየጣሩ ስሆነ ልብ ላሌዉና ሞስተዋል ለቻለዉ ማህረሰብና ሕዝብ ሁሉ በጥረታቸዉም ልክ በተለያዩ የሥራ መስኮች ላይ አስደሳች ለዉጦችን እያየን በመሆኑ ፈጣሪ አቅምን ብርታትንና ጽናትን ሰጥቶአችሁ ስለአከናወናችሁ አሁንም ፈጣሪ በእጅጉ ክብር ይሁንለት !!! ኃይል የፈጣሪ ነዉና እስከዛሬም ኃይሉን የሰጣችሁ ፈጣሪ አሁንም ትጋትንና ብርታትን ኃይልን አብዝቶ ይስጣችሁ !!! እንዴ መልካም ራእያችሁና እንዴ እቅዳችሁ መሠረት ፈጣሪ በእጅጉ ይርዳችሁ !!! በቀጣይም በብዙም ያከናዉናችሁ !!! ተከናወኑ !!! አማኝ የሆነዉ ሕዝብ ሁሉ በጸሎት ከእናንተ ጋር ነዉና አሁንም ፈጣሪ ምህረቱን ቸርነቱን ጥበቃዉንም በእጅጉ ያብዛላችሁ !!! በቀረዉ ፈጣሪ በቸር ያሰንብታችሁ !!! ያሰንብተን !!! አሜን !!! አሜን !!! አሜን !!!

  • @debeleserbesa6527
    @debeleserbesa6527 2 дні тому +5

    $. ጠቅላዩ ለዘመናት ቆሽሻ የኖረችዉን ሀገሩን እያደሰና እንደ አዲስ እየገነባ ይገኛል ። ይህን የተቀደሰ አንፀባራቂ ተግባር አይንና ጆሮ ያለዉ ሰዉ ፣ ሀገሩን የሚወድና አይቶና ሰምተዉ ማመዛዘን የሚችል ልደሰትበትና ሀገሩ ከነበረችበት ዘቅጠት በማዉጣት ፣ በመንግስት እየተደረገ ያለዉን የገጽታ ግንባታን አለማድነቅ ንፉግነት ብቻ ሳይሆን ከመጥፎ የምቀኝነትና የቅናት አስተሳሰብ የመነጨ እርኩስ መንፈስ የተጠናወተዉ ማንነት ነዉ ።

  • @yafetbejitual222
    @yafetbejitual222 2 дні тому +3

    Good job 👏

  • @abdurahmanabti8826
    @abdurahmanabti8826 2 дні тому +1

    ማድነቅ ማስቀጠል መጠበቅ!
    ዳይ ወደስራ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsion3656
    @tsion3656 2 дні тому +2

    አንበሳ መሪ ተባረክ💚💛❤

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 2 дні тому

    ጀግናዎች።በርቱልን።

  • @MesafintMesfin-uy1mc
    @MesafintMesfin-uy1mc 2 дні тому +1

    If you start underground, I think it's better for transportation problems. For the beginning couple of stations, the generation will finish it, please

  • @endeshawpaulos1818
    @endeshawpaulos1818 2 дні тому +4

    ❤love you

  • @birhanusintayehu9397
    @birhanusintayehu9397 День тому +1

    Keep it your good job Mr. Prime minister

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 2 дні тому

    ወገኖቼ ቀና አስቡ ቀና ሁኑ ቅንነት ለራስ ነዉ መንፈስህን ያድሳል ዉስጥህ በሀሴት ይሞላል ሰላምን ይሰጣል ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @ENGLISH_TOONS_ACADEMY
    @ENGLISH_TOONS_ACADEMY 2 дні тому

    I sincerely value the hard work you put in.

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дні тому +1

    አቢቹ፡ እድሜህ፡ ይርዘም፤ ሕዝብ፡ እንዲረዳህ፡ እጸልይልሃለሁ! ፈጣሪ፡ ስህተትህን፡ ይቅር፡ እንዳለህ፡ እኛም፡ ይቅር፡ እንልሃለን።

  • @dr.jamalmohamed369
    @dr.jamalmohamed369 2 дні тому

    am happy to see these developments led by our primeminister Dr.abiyi Ahmed because it's faster than planned. i hope i will join soon

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 дні тому +3

    ድባይ ሆን ያምራል በጣም

  • @user-su2hh6bt1h
    @user-su2hh6bt1h 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይራዳህ ልብህ በእግዚአብሔር ቃል በእግዚአብሔር እጅ የተያዘ ይሁን ክፉ አይካህ ለክፉ አትጋለጥ እዉነት በውስጥ ይሁን በጸሎት አናስብሃለን ደ/ር አብጆ ብቻ ለባለደርችህ እንጸልያለን ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጸብቅ ። ማድነቅ ማስቀጠል መጠበቅ ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ImranJr-m1s
    @ImranJr-m1s 2 дні тому +4

    💯💯💯💯💯

  • @teklabetewolde
    @teklabetewolde 2 дні тому

    በርታ እግዚአብሔር ይርዳ።

  • @Yitbarek-hw9er
    @Yitbarek-hw9er День тому

    ሰርተው ማሳየት ማለት እንዲህነው አብቹ ዘመንህ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-oo1lv8qc6m
    @user-oo1lv8qc6m День тому

    God bless you through Jesus Christ. Amen. Hallelujah.
    Let the peace of God be with us. Amen.hallelujah.

  • @zj2164
    @zj2164 2 дні тому

    Great job! Please don't forget Roads names and security camera. We thank God Ethiopia is becoming like Dubai. From now on vacation to Eth. I enjoy going to Ethiopia. Many more blessings PM.Abiy and everyone who is involved to make Ethiopia great again.

  • @birtukankassa9402
    @birtukankassa9402 День тому

    ከጎንክ ነን አይዞክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamlehulu2055
    @selamlehulu2055 2 дні тому

    እናመስግናለን

  • @user-jj6jo5pj4n
    @user-jj6jo5pj4n 2 дні тому

    በጣም ያመራል

  • @user-ql3bz4ir7f
    @user-ql3bz4ir7f 2 дні тому

    በጣሞ ደስ ይለል በርቱ ❤❤

  • @hawidejene6792
    @hawidejene6792 2 дні тому +1

    Great leader! Keep it up!

  • @Imetuu19
    @Imetuu19 2 дні тому +2

    Masha allah motummaa kenya qalii Rabbin naga siha godhu bakka jirtutii🤍🤍

  • @LordLord-uc2bq
    @LordLord-uc2bq 2 дні тому

    it's so wonderful ..well done we will see in jimma too 🎉🎉🎉❤

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 2 дні тому +4

    Abichuuuuu❣❣❣❣❣❣❣

  • @sherefaAbdela
    @sherefaAbdela 2 дні тому

    በርቱ ከጎናቹ ነን

  • @hannatrr
    @hannatrr 2 дні тому +3

    ❤❤❤

  • @AlazG
    @AlazG 2 дні тому

    ማድነቅ
    ማስቀጠል
    መጠበቅ
    This responsibility belongs to us all!

  • @meronbirgu7148
    @meronbirgu7148 2 дні тому

    በዚህ ጉዳይ ላይ በጣም የተባረክ ሰው ነህ
    እስኪ ሌሎች ነገሮችም ይስተካከሉ ና አንደገና አንውደድህ

    • @wasyihunMinuta
      @wasyihunMinuta 2 дні тому

      We always loved Abiy! And we love him even more now. Speak for yourself!

  • @rossross6520
    @rossross6520 2 дні тому +4

    ባይናገሩም የሚያደንቁ እልፉ ናቸው በርታልን መሪያችን አንድ ሀገር ለማደግ የተወሰነ ሰው መስዋትነት መክፈል ያለ ነው አንድ ቀን አላማህን እንደሚረዱ ግልጽ ነው❤❤❤❤

  • @Adis001
    @Adis001 2 дні тому +1

    ዶር አብይ ቀትልበት ማንም ያልሰራውን መሪ እየሰራን ትገያለእ ታሪክ ወደፊት ያስታውስአል፣ሌላው ችር ሲል አንድም የሚሉ ሆዳሞችን ግዜ አትስት፣በርታ እግዚአብሔር ይረድአል።

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b День тому

    ጎበዝ በርታ❤❤❤❤👑👑👑👑👑💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x 2 дні тому +1

    እናመሰግናለንአብቹአድስአበባን(ድባይአረካትተባረክ🙏🙏🙏

  • @taibsuleyman1744
    @taibsuleyman1744 2 дні тому

    I like to hear about maintenance most of the time we build very beautiful area then after few years not good keep pushing for maintenance

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 2 дні тому

    ያላሚ ያላሚ ያለክ