Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Geta kibrun yiwused paster zemenih yibarek yetiwulid mamlecha yaderegeh amlak yibarek
ኡየሱስ ያድናል
ፓስተር ከውስጥህ የሚወጣው ቃል አስተማሪው ኢየሱስ አለ ውስጥህ ዘመንህ ይባረክ
እህቴ አንቺ ታላቅ አገልጋይ የሆንሸና በዚህሰዓት ወሳኝ ነጻ አውጪ ሰለሆንሸ በጌታ በእየሱስ ደም ሸፈንኩሸ አደራም ለነጻአውጪሸ እየሱስ ሰጠሁሸ!!
ጌታ ይባርክሽ እኔ ገርሞኛል በእውነት ኢየሱስ ረድቶሽ እንዲህ መናገርሽ ለብዙ ሰው መፈታት ይሆናል
ይሄ ስለ አደበት በጣም ገብቶኛል 🙏🏼🙏🏼ተባረኩ
ጌታ ስለረዳሽ ጌታን አመሰግናለሁ ።ስለተፈታሽ❤❤❤
Ewnet new busewoch gar Yale new 😢😢😢
አሜን
ሊዲያ ገዛህኝ
Paster Ali be wisti mesmer lagengi efeligalew
የረዳሽ ጌታ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል🙏🙏🙏ተባረኩ
ብዙ ሰው ነፃ ይሚወጣበት ትምህርት ነው ተባረኩ
እግዚአብሔር ይመስገን ምህረትጅቱ ብዙ ነው ፓስተር አሊ ጌታ ይባርክህ ይባርካችሁ በእውነት ቃል የለኝም እኔም በትምህርቶችህ ኢየሱስ ክርስቶስ የገባኝ የመናፍስት አሰራር ሁሉም ትምህርት ወር ባለምላው ጊዜ ውስጥ ብዙ ነገሬ እየተሞርደ ነው ጌታ ሆይ ሰለምህርትህ አመሰግንሀለሁ ጠቢባን ሰው ያላየውን የምታይ❤❤❤❤❤
ፓስተር አሊ ጌታ እየሱስ ይባርክህ።❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏 ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ::🙏🙏
ehta gata sleredashi des blongl keri zemenshi yibark enat wedmochi ena ehtocha tebarkiu ewdach halew❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለእየሱስ ይሁን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ደጉ ሳምራዊዎች ዘመናችሁ ትውልዳችሁ ጤናችሁ የእናንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ
እውነት ነው ቆሞ መቅረት ይሻላል
Amen Amen Amen Amen God bless you brother ❤❤❤
ማታ ለመስማት እየጠበኩኝ እንቅልፍ ይዞኝ ሄደ ተመስገን አሁን ሰማሁኝ
ሰላም ለናተኢሁን ቅዱሳን. ጰልዩልኚ ?
ምክንያቱም የጌታ ቃለ እውነትና መንፈስ ነው
ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዬ ባጠቃላይ ሁላችሁም ይህ ጥያቄና መልስ የብዙዎች ነው በአንድ እህታችን ተገለጠ እንጂ እግዚአብሔር አስተማሪ ነው በእግዚአብሔር ቤት አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም ድንገት ነው የሰማሁት ትምህርትህን Inner healing part one በጣም ነው ነፍሴ የረካችው ወዲያው እንደጨረስኩ ለምወዳቸውና ለማከብራቸው እህቶቼ ላኩላቸው። ከዚያ በህዋላ ሌላ ነገር መስማት አቃተኝ እንግዲህ ያለፉትን ትምህርቶች በሙሉ በደንብ ጊዜዬን ወስጄ ለመማር እራሴን እያዘጋጀሁ ነው እግዚአብሔር በለመዳችሁት ሳይሆን በልዩ ፀጋ ይግለጣችሁ አከብራችዋለሁ ብዙልኝ።
ወንድም አሊ የሌዝብያኗን አገልጋይ ታሪክ ሰላቀረብክ ተባረክ ከእንግዲህ ለአገልግሎት የምጋብዘውን አገልጋይ እንድመረሞር ጌታ ይርዳኝ ጌታ ደረሰላት እንጂ አደጋው ሰፊ ነበር ጌታሆይ አይኔን ግለጥ አሊን እልፍ አርገው
አሁን ለማውቃቸው ሁሉ ሼር አረገዋለሁ ህዝቡን አንተን አይነት አገልጋዮችን በማብዛት ጌታ ይታደገው😭
It very true thank you u are blessed
Wisdom to the fullest 😳🙏
እኔ የህጻናት መዋያ ነው ምሰራው የ5 እና የ4 አመት ልጆች የማያቁት ነገር ይለም እዚ አውሮፓ ላይ ያስለቅሳል😭
😭😭
😭😭😭
በትክክክል
❤❤❤❤❤amen Amen Amen
ሰሜ. ማንጠግቦሸነው
Wow lenem tselyulegn😢😮😢😮😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Paster ene eyen sesma eyrasen mekotater new yakategn😢😢😢😢😢ebakh tselyilegn😢😢😮😢😮😢
ጌታ ደጉ ምህረትህ እንዴት ብዙ ነው😢
tebarekow😍😍😍💙💙💙💙💙💙💙
She is very brilliant!
Wwow 🙏🙏🙏🙏
Grazie a dio ogni bottinti ❤❤❤
Ebakachhu Enders new join madereg yemchlewu
ወንድማቹህ አሊዬ የሚል አካውንት ቲክቶክ ላይ አለ ፎሎ አርጊው
እባክህን ፓስተር እኔንም adde አድርገኝ
Egizabher melkam new !!
❤🙏🙏🙏🙏❤
🙏❤️
❤❤❤
ባለ ማክሱን video ውስጥ አትግባ
❤
Tilgerm pilse
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እንዴት ነው ኢነር ሂሊንግ ክላስ መውሰድ የምችለው
Plies tell no lakelingi
ተባረኩ አንድ ጥያቄ ተመልሶልኛል 🙏
1
ፓ/ር አሊ እኔ የወንጌል አገልጋይ ነኝ ግን በብዙ ድካም ውስጥ ነው ያለሁት እና እነደአጋጣሚ ሆኖ እናንተን መየት የጀመርኩት ትላንት ነው እና በብዙ ሐዘን ወስጥ ነኝ ነጻ መውጣት ያስፈልገኛል ጸልይልኝ
I have got a lot from you. How can I access your teachings on ungodly soul tie? I want to awaken my people in rural Ethiopia.
እባክህን የፓስተር አሊ የ telegram channel ልታስቀምጥልን ትችላለህ???? "Please 🙏🙏🙏
t.me/PrayerRoomBodyofChrist
35:47 @@Blessings548
ሶልታይ የሚለውን ትምህርት የት እናገኛለን?
በቴሌግራም ነው የሚሰጠው እህት
Ene baltedar negn balebete gen back argual bizu challenge lay negn endate yehone geta yemiredagn ????😢😢😢😢
t.me/PrayerRoomBodyofChrist በዚህ ሊንክ ገብተው ያናግሯቸው
brother AliCan you send me

Amen Amen Amen Amen
God bless you brother ❤❤❤