የአንድ እናት ልጆች አንድ ምሽት በተፈጠረች ክስተት ሊገዳደሉ። አንዱን ልጄን 4 ወር ሰው ቤት ደበኩት።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 740

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 8 місяців тому +380

    ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ የአቶ ኤርምያስን ልጆች መጨረሻ ብታሳውቀን

    • @ሃናየማርያምልጅ
      @ሃናየማርያምልጅ 8 місяців тому +10

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 8 місяців тому +3

      እኮ

    • @አሚራወሎ
      @አሚራወሎ 8 місяців тому +4

      እኔም ጥያቄዬ ነው

    • @acint-bq5hk
      @acint-bq5hk 8 місяців тому +6

      ለኔም ጥያቀ ብኒያምና ሄረሜላ የት ደረሱ

    • @cphonetastic3994
      @cphonetastic3994 8 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤enem yena beni&hermi mayat ifeligalew

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 8 місяців тому +160

    ይሄ ጀግና የጀመረዉ ፕሮግራም
    መጨረሻዉ በፈጣሪ ፈቃድ ዉጤቱ ጥሩ ይሆናል ❤

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 8 місяців тому +79

    ወንድማችን ሳላደንቅህ አላልፍም የጀመርከውን ግብ ሳታደርስ የማትቀር ጀግና ተባረክ ።

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 8 місяців тому +25

    እውነቱ ወጥቶ ወንድማማቾች ከመገዳደል እግዛብሄር ይጠብቃቸው።እናታችንም ከጭንቀት ወጥተው በልጆቻቸው ተደስተው እግዛብሄር ያሳየን 😢😢

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 8 місяців тому +64

    ክፍል2 እንጠብቃለ በርታ ወንድማችን ጌታ እግዚአብሔር አንተ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 8 місяців тому +44

    የዛሬግዜ ሚስቶች ለናት ጣውትነው የሚሆኑት ወዶቹም ከእናትአቸው እና ከቤተሰቦቻቸው ይልቅ ላገባትሴትነው እሚወግኑት ልቦና ይስጣቸው

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 8 місяців тому

      አሚን

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 місяців тому +2

      አሚን ከጥመት አላህ ይጠብቀን ሱበሀን አላህ ዟሊሞችን አላህ ያጥፍቸው

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 8 місяців тому +22

    ሚድያን ለመልካም ነገር የተጠቀምክበት ጀግና ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu 8 місяців тому +13

    መጀመርያግን ልጅቶን ብትከታተልዋት ሀሪፍ ነበር ከሱ መረጃላይ ተጨማሪ ቢሆን አሪፍ ነው እጅ ከፍጅ ብትይዞት ልጅቱን

  • @karimaayman3519
    @karimaayman3519 8 місяців тому +10

    ፈጣሪዋን የማትፈራ ሴት ተንኮል መዘዙ ብዙ ነው እንደዚህ አይነት ሴቶች ከመሆን ይጠብቀን😢😢

  • @mesitube1985
    @mesitube1985 8 місяців тому +19

    በድብቅ ብትከታተሏት የሆነ ነገር ታገኛላችሁ የሆነ ተልኮ አላት ወድማማቾቹን አጋላ ሀብት ንብረታቸውን ለመውረስ ይሆናል የኔ ጀግና በድብቅ ተከታተላት

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 8 місяців тому +1

      2 ማስረጃ እንዲ ክትትል ያደረግባት ያህ ሴትኮ ታላቅ ወንድ ነጣም ሚወዳት ምናልባት መስተፋቅ አስነክታው ሊሆን ያችላል ስያጣ መንፈስ ተልኮበት ልጅ ሊያስተውል አያችልም የተላከበትክፍ መንግፈስስያጣን ስለሆነ ልጅ ፀበል ያጠመቅ ከዛ በሃላነው ልጅ ማናገር ብዬ ማድበው

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 8 місяців тому

      ያህቺ ሴት ጥንቁልና ምትሄ ከሆነኮ ወንድ ወንድም ደማቸ እንድፈስ ታላቅ ወንድ ክፍመንፈ ልካበት ከሆ ታናወንድሙ ሳይስማ አንቆ እንዲገለው ልታስደርግ ችላ የዘንድ ሴት ስያጣን በልጠዋ ክፋታቸ ገንዘብ ለማግኝ ማያረጉት ነገር የለም( ስያጣን/ ገንዘብ ሆና መኪያቸው ለዚህ ክፋት የበዛው

    • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
      @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ 8 місяців тому

      ትክክል

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 8 місяців тому +29

    ማነው ይሄን ጀግና ወንድማችንን የሚወድ

  • @zemzem8468
    @zemzem8468 8 місяців тому +60

    ይህኮሚት የምታነቡ በሙሉ ወቶ ተመቅራት ከድገተ ኛ ሞት ከክፉ ነገር ይጠብ ቃችሁ የማታ አጀራ ይሰጣቹሁ

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 8 місяців тому +7

    አየ የእናት መከራ ኡፍፍ...አይዞን እማማ እግዚኣብሔር ይርዶት።

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 8 місяців тому +19

    አንተም በጣም ስራአት እንዳለህ ታስታዉቃለህ ሀቅህ ይወጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 8 місяців тому +9

    ክፍል 2 የጎጎ ማነው እደኔ ታርቀው ሰላም ወርዶ ያሳየን ፈጣሪ አሜን 🙏🙏🙏

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 8 місяців тому +1

    ምን አይነት እናቱንና ወንድሙን የሚወድ ታጋሽ ልጅ ነው ወንድሜ አንተ የምትይዘው ጉዳይ ሁሉ ከግብ ይደርሳል በጣም አደንቅሐለው አሁንም እግዛብሔር እረድቶህ እሷም ውርደቷን ወንድማማቾቹንም ሰላም ይስፈን መሐላቸው

  • @habtamyejimalij8957
    @habtamyejimalij8957 8 місяців тому +31

    ለዝህ ጀግና ወንድማችን like እና subscribe ያንሰዋል ።👍👍👍 ፈጣሪ ወንድማማቾችን ያስማማቸሁ ለእናታቸው ጭቀት ሲል

  • @hak.d2211
    @hak.d2211 8 місяців тому +15

    አባቴ ሰላም ነክ እራስሕን ጠብቅ ከቤት ስትወጣ ጸልየክ ውጣ ፀበል እራስክ ላይ አፍስ ሰ ውጣ ዛሬ ግዜው የከፍ ነው ❤❤❤

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 8 місяців тому +5

    ጀግና ጋዜጠኛ አንተ የጀመርከው ሁሉ በሰላም ይፈታል ተባረክ የናታቸዉ አምላክ ዬርዳቸዉ እግዚአብሔር ይጨመርበት

  • @yordanosyordanos8036
    @yordanosyordanos8036 8 місяців тому +50

    መጠጥ ካጠጣችዉ የልጅቱ ያሠበችዉ ሴራ አለ የእናታቸዉ ንብረት ለመብላት ግድ ትንሹን ማስወገድ አለባት ከዛ እናቷን ልጅቱ እባብ ነች

    • @meryem1143
      @meryem1143 8 місяців тому +2

      በምን አወቁ እርሱ😮?

    • @meritubemeri
      @meritubemeri 8 місяців тому

      ትክክል የኔም ሀሳብ ነው እናትየውም ከማስወገድ ወደሃላ ኣትልም ልጁ ከወደደች ከነእናቱና ከነምናምኑ ነው ለጥቅም ነው የቀረበቻቸው ወንድም ለወንድሙ ልታገዳድል መንቃት ኣለበት ትልቅየው እንኳን ያልገደለችው በዛኛ ቀን እሱ ከሌላሰው ስትጋራ ስለያዘት እንዳይጋለጥባት ለመሸፈን ነው ሴረኛ ፈጣሪ ሰላም ያውርድላቸው የኔናት😢

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 8 місяців тому

      እኮ እኔም እሱ ነዉ ያሰብኩት

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 3 місяці тому

      ትክክል ይሆናን

    • @Gossaye-vk4pz
      @Gossaye-vk4pz 3 місяці тому

      Setemagete ba Mobile selaqaratsate isun matate atateta ka Mobile laye delete lamarage aseba nawe

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 8 місяців тому +9

    😢😢😢ኡፍ የኔ ሚስኪን ለነሱ ትዳር ላለማፍረስ ሲል እሱ እራሱን አሳልፎ ሰጠ ጀግና ነህ በቪዲዮ የተደገፈ ማስረጃ መያዝህ አደንቅሀለሁ ሳያጠፋ እንደ ጥፋተኛ ይች አረመኔ ወራዳ የጇን ታገኛለች ቆይ

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 8 місяців тому +12

    እግዚኦ መሀረነ መተት አድርጋ ልታጋድላቸው ይሆናል እግዚኦ መሀረነ 😩😢😩😢❤ አረ እባክህ ተጠንቀቅ ።

  • @abeerabeera7937
    @abeerabeera7937 8 місяців тому +14

    አንበሳው ፈልቅቆ እውነታውን ያወጣዋል ❤

  • @Yohannes1958
    @Yohannes1958 8 місяців тому +16

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ የህዝብ ተቆርቋሪ እንኩዋን ደህና መጣህልን.

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 8 місяців тому +7

    እውነት ትመነምናለች እንጁ አትበጠስም😢አንዳንድ ሰዎች በህይወታችን ላይ ሲገብ አንድም ከፈጣሪ በታች ሊታደጉን ኡንድም ለውድቀታችንና ለመመሰቃቀላችን ምክንያት ሊሆኑም ጭምር ነው😢ጋዜጠኛው ሳደቅክ❤ከልቤ ነው ሁሌም የጀመርከው ጉዳይ ሳይቋጭና መጨረሻው ሳያምር አትፋታቸውም😅በዚህ ጀግና ነህ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 8 місяців тому +4

    ❤❤❤የኔ ጀግና ወንድም የያዝከውን ግብ ሳታደርስ የማትተኛ የኔ እንቁ ወንድም ❤❤❤

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 8 місяців тому +11

    እቤት ይዘኸው ስትመጣግን በጣም ጥንቃቄ አድርግ ብትችል ፈትሸው ሌላስህተት እንዳይሰራ ወንድሙን እናቱፊት በስለት ወይበሽጉጥ የሆነነገር እንዳያደርግ አደራ በጥንቃቄ ይሁን እናትየውም ወንድሙም በጣም ያሳዝናሉ

  • @kunfeyekunso
    @kunfeyekunso 8 місяців тому +12

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን እናት የልፋቷ መጨረሻ ኤሄ ይሁን😭😭😭😭😭😭 ኧረ ወንዶች ከይናቹ ልገጡ ትላንት በመጣች ጎረምሳ ወጠጤ እናት ትሰቃይ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 8 місяців тому +5

    እናትየውም ልጁም በጣም ያሳዝናሉ ነውሩዋን ደብቆላት የወንድሙ ትዳር እንዳይበተን ያረገው ጥረት የሚያስደንቅ ነው የእውነት አምላክ አንቀለቀላት

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga 8 місяців тому +21

    ጀግናዉን ጋዘጤኛ የሚወድ👍👍👍🥰🥰

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle 8 місяців тому +9

    በል ወንድሜ ጀግና ነህ እራስህን ጠብቅ ከውሽማ ተብዬው አደራ

  • @nahena123
    @nahena123 8 місяців тому +12

    አሁንም ተከታተሉዋት በርግጠኝነት ታገኛታለህ ጀግናው

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 8 місяців тому +9

    አንተ የጀግና ልጅ እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤. አይ እናት መከራዋ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 8 місяців тому +5

    በጣም ጀግና ነህ ምርጥ ማስረጃ ነዉ እግርህ ላይ ወድቆ ነዉ ይቅርታ የሚጠይቅህ ወላሂ ይቺ ክፉ ቆሻሻ ሴሴኛ ተንኮለኛ ነች እድሜ ላንተ አይኑን ገለፅክ ለት የዚቺ እናተን ልታጋድል ነበር

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 8 місяців тому +11

    አይ ናት ፈጣሪ ሰላሙን ያዉርድላቺሁ የኔ ናት አዳንድ ሴቶቺ ጦሰኛ ናቼዉ ቤተሰቡን ያፋጃሉ ከይሲ ናት😢😢😢

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 8 місяців тому +39

    ወንድማችንን❤❤❤❤❤ እኳን ደህና ደህና መጣህ አተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረናል ወላሂ ነፍ አመትኑርልን ሁለንም ስራህን በጉጉትነው የምጠብቀው እንወድሀለን 🎉🎉🎉🎉❤

    • @Gege222-ct5om
      @Gege222-ct5om 8 місяців тому

      Yane marr damiriny❤❤❤

    • @lensami2970
      @lensami2970 8 місяців тому

      እኔም እወደዋለሁ እድሜና ጤና ይስጠው

  • @SifenJorje
    @SifenJorje 8 місяців тому +28

    አንተ የዘመናችን ምርጥ የእውነት ዳኛ የተበዳዮች አባት እድሜና ጤናውን ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ፈጣሪ ያድልህ መድሐንያለም ይጠብቅህ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 8 місяців тому +7

    ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ጀግና።እራሰህን ጠብቅ በርታልን

  • @josephjames7377
    @josephjames7377 8 місяців тому +2

    የልጅ አዋቂ ተባረክ

  • @mestawotyoutube1815
    @mestawotyoutube1815 8 місяців тому +5

    በጣም ከባድ ነዉ እማ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆሽ ሰላም ይሁኑልሽ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 8 місяців тому +14

    ወንድሜ በርታ የኔ ጀግና እራስክን ጠብቅ ብቻ ዘመኑ ክፉ ነው ክፍል ሁለት እንጠብቃለን በርታልን ❤😊

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 8 місяців тому +2

    ጀግና ጋዜጠኛ ጋ ነዉ የመጣችሁት እስከጥግ ያባራታል አታስቡ የኔ ሚስኪን እናት አይዞሽ ይታረቁልሻል አብሽሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 8 місяців тому +5

    ያእን እናት አይዛት እግዚአብሔር ይማሮት ፈጣር ህይወት ያስትካክልላችሁ ጀግናው ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤

    • @SefiyaMohammed-t7m
      @SefiyaMohammed-t7m 8 місяців тому

      አላህ ሀቁን ያውጣልዎት እናቴ እርሶንም አላህ ይማሮት እናቴ

    • @tewedkifli5022
      @tewedkifli5022 3 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 8 місяців тому +17

    እመቤቴን ዛሬ በጣም ነው የከፋኝ 😭 መፈጠሬንም ጠላሁ😭 የሠው ልጅ እደ ከብት ( እደፍየለ ሲታረድ ማየት በጣም ይዘገንናን እባካቹህ እህት ወድሞቸ ሁላቹህም ፆለት እናድርግ ሀገራችነ ወዴት እየሄደች ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 8 місяців тому +1

      😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 3 місяці тому

      የትነው የሞቱት አይወላድ

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 8 місяців тому +2

    አተ ጀግና ጋዜጠኛ በጣም ነው የማደንቅህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ😢😢😢 በጣም ያሳዝናል😢😢

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 8 місяців тому +7

    አይ እናት ለሌጆቿ መድኃኒት ናት ለእናቶች ሁሉ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ፈጣሪ ይስጥለኝ ❤
    መጠጥ ከሰጠችው ደውላ አሰተዳድረኝ ብላ ከጠራችው ቀድሞውንም ሴትየዋ ትልቅ ሴራ አሲራ ተዘጋጅታ ያረገችው ጉዳይ ነው

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 місяців тому +13

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን ጀግናችን ነህ ከምንም በላይ ❤❤❤አይ እናት እፍፍፍ😢😢😢

  • @TiruyeTiruyeadunyewi
    @TiruyeTiruyeadunyewi 8 місяців тому +8

    አንተ የምትሰራቸው ስራወች መጨረሻቸውያምራሉ በርታልን አንወድሀለን

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 8 місяців тому +2

    ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህልን የጀመርከው ሁሉ ፍፃሜው ያማረ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je 8 місяців тому +8

    በድብቅ ካሚራ ፈትሿት እሷን እሷቤት ከሚራ አስቀምጣችሁ ልጁን እሷ ቤት ይግባ ከዛ እሷ እወነቱን ልታወራለች

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 місяців тому +2

      ትክክል ዟሊሞችን አላህ ያጥፍቸው

  • @FekeretaGebremariam
    @FekeretaGebremariam 8 місяців тому +3

    እናታቸውን ከጠላት ወንድሙንም ከወንድሙ ጋር ለማቆራረጥ ነው ይሔ ሆንብላ ነው እስዋን በደንብ ተከታተላት እድለኛ ነህ መርዝ አጠጦታ እንኩዋን ያልገደችው::

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 8 місяців тому +4

    የኔ እናት እኔ ልሰቃይልሽ😢😢😢😢😢እባካችሁ ሴቶች ወንድምና ወንድም አታጣሉ እባካችሁ😥😥😥😥

  • @abebaandom5458
    @abebaandom5458 8 місяців тому +3

    የተረገመ ትውልዶ መጥፏ ዘመን እናቲቱ በጣም ያሳዝናሉ አየ እናት መከረኞ በጣም ሆዲን ብሉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 8 місяців тому

    ምን አይነት እናቱንና ወንድሙን የሚወድ ታጋሽ ልጅ ነው ወንድሜ አንተ የምትይዘው ጉዳይ ሁሉ ከግብ ይደርሳል በጣም አደንቅሐለው አሁንም እግዛብሔር እረድቶህ እሷም ውርደቷን
    ወንድማማቾቹንም ሰላም ይስፈን
    መሐላቸው ኡፍ የእናት ጭንቀት 😢

  • @GhHhg-o3c
    @GhHhg-o3c 8 місяців тому +5

    አባ ይመቺህ ጀግናምርጥልጅ

  • @saronzakaryas1111
    @saronzakaryas1111 8 місяців тому +3

    አንተ ጀግና እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ እና ኤርሚያስ ልጆች መጨረሻ ምን ሆነ

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 8 місяців тому +4

    የኛ ጀግና ይቺን ልጅ በድብቅ ተከታተሏል ሌላም ስራ ትሰራለች ልጁ ግን ሲያሳዝን ሆን ብላ ያደረገችው ነገር ነው እውነት ተደብቃ አትቀርም እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ወንድማማቾች መሀል😢

  • @ፍቅርነሽእናቴ
    @ፍቅርነሽእናቴ 8 місяців тому +2

    ሱበሀን አላህ ለምን ነው ሁሉም የልጅ ሚስቶች እናትን አይወዱም አላህ በልጆቻቸው ይክፈላቸው ኸስቤላህ ወናአማል ወኪል ልቦና ይስጣቸው 😢😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 місяців тому +1

      ሱበሀን አላህ አሚንን ያረብ ዟሊሞችን አላህ ያጥፍቸው

    • @fatma6629
      @fatma6629 8 місяців тому

      😢እኔን አይጨምርም አማት እወዳለሁ

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 8 місяців тому +9

    የኔ ዉድ ዛሬ አንደኛ ነኝ ለኮመንት ዋዉ የኔ የንስር አይን ስወድህ አንተ የነካኸዉ ጉዳይ አስደሣች ነዉ በጣም አድናቂህ አክባሪህ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiyaali8412
    @sofiyaali8412 8 місяців тому +2

    እናት ከሚሰት በላይ ናት ፠እናት ህይወት ናት ሚሰት ብትሄድ ሚሰት ትመጣለች እናትን የማትወድ ሚሰት አንተን ከወደደች እናትህን መዉደ ዱ አለባት ሀራም እናትህን ዉዱ ናት

  • @sae6sar67
    @sae6sar67 8 місяців тому +11

    አንተ ጀግና አንተ እኮ ተለያለህ ❤

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 8 місяців тому +3

    ጋዜጠኛኣ የምር ጅግና ነክ ቀጥልበት የምር የሰው ደራሽ ነክ የምር ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 8 місяців тому

    ልጁ ግን በጣም ጀግና ልጅ ነው የወንድሙን ትዳር እዳይፈርስ ይሄን ያክል መስዋትነት ይገርማል ጀግና ጋዜጠኛ በርታልኝ ወንድሜ

  • @hiwotyehualie9445
    @hiwotyehualie9445 8 місяців тому +2

    የእዉነት አምላክ ይከተልክ

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 8 місяців тому +15

    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ጀግናዬ
    ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያረግልን ዘሙቶ ይሆናል

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 8 місяців тому +1

      አይመስለኝም ውዴ የሷ ሴራ ነው ይች ተንኮለኛ 😢😢

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 8 місяців тому

      @@ዳግማዊትኢትዮጵያ
      እናትዬዋን ስለምትጠላ ሆነ ብላ አጠጥታ ተናንቃዋለች የወንድማማቾቹ ጸብ እናትዬዋን እንደሚበጠብጣቸው ስለምታውቅ እሳቸውን ለማቃጠል ያወጣችው ፕላን ሠመረላት: ሠይጣን😈

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 місяців тому +1

      ሚካያየል ምንም ማድረግ አይችልም።
      አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 8 місяців тому

      @@ttww9470 ኤጭ ጭምልቅ

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 8 місяців тому +8

    አስተዋይ ዉንድም ነህ ለትዳራቸው ብለእ ዝም ማለትህ ውንድምእን ስለምት ዎደው ነው ግን ዝም ማለት አልነበረብህም ብትናግራቸው አርፍ ነበር ለውንድምህ ንገረው እውነቱን ይወቅ

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 8 місяців тому +1

    ጀግናቺን ፈጣሪ ይጠብቅ ልጂት ያሰበቹ ነገር አለ ለምን ጠርታው መጠጥ ሰጠቹ በመሀል እናት ጠቃጠለቺ ፈጣሪ ሰላማቹን ይስጣቹ❤❤❤

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 8 місяців тому +6

    እናታች ልጅ ፀበል ውስዶቸው( የቤተስብ ዛር መንፈ ቤት ሚያገዳድለው

  • @helenmekuriya6409
    @helenmekuriya6409 8 місяців тому +13

    ሀቀኛ ወንድም አለው እሱም አይኑ ተገልጦለት የሚስቱን ባህሪ እንዲያውቅ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @MeazaQatar
    @MeazaQatar 8 місяців тому +3

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ጀግና እድሜ ይስጥህ

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 8 місяців тому

    ያመሰግነኛል ትላለህ ገለከው ቀድመህ ማሳወቅ ነበረብህ ምስጥሩን በመደበቅህ ስለምታውቁ ቢገሉትስ

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 8 місяців тому +1

    የኔ ወንድሚ ጠፈተሀል በርታልን እርሲህን ጠብቂ

  • @saudibrahim3498
    @saudibrahim3498 8 місяців тому +2

    እንዳንተ ጋዜጠኛ አንተን የምትሰራው ስራዎች በጣም ነው ማድንቅህ❤❤

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 8 місяців тому +2

    ጀግነወንድማችን እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅህ ይስንቱን እምባ አበስክ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 8 місяців тому +2

    ረንተ ጀግና👍👍🥰🥰❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪የያዜከው ያሸንፋል ይስተካከላል እንሻ አሏህ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 8 місяців тому

    አንተ ጀግና ጋዛጠኛ እውነቱን እንደምትደርስበት ተስፋ አረጋለሁ አምናለሁ በርታ የቤተሰብን እውነት እግዛቤር ያውጣና እማማም ይረፋ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 8 місяців тому +2

    እናቴ ፈጣሪ የልጆችሁን ፍቅር ይመለስላችሁ

  • @mariagatchwe
    @mariagatchwe 8 місяців тому +11

    አይ እናት ምን ብዬ ልግለፃት

  • @BrehanuAdmasu
    @BrehanuAdmasu 8 місяців тому +1

    አባቴ እህት እንዴት ተሻላት በርታልኝ ገና ብዙ ነገር ትሰራለህ

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 8 місяців тому +17

    እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን❤

    • @aselefkassa2661
      @aselefkassa2661 8 місяців тому

      እንኩዋን በሰላም መጣህ ስለነሄርሜላ እና ቤኒ ብታስታውቀን ደስ ይለኛል

    • @Gege222-ct5om
      @Gege222-ct5om 8 місяців тому

      Damiruny❤❤❤❤

  • @EseeayleEthiopa
    @EseeayleEthiopa 8 місяців тому +1

    የእኛ ጀግና ክፍል ሁሌት አግርብልን እንፋልገላን እራስን እየጠበክ አበቱ ከ እግዚአብሔር በተች ኢየሱስ ክርስቶስ ከንተ ገር ይሁን ዘንድ ምኞቴ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 8 місяців тому +2

    ወድሜ በአላህ ቢኒያም እሥተህቱ ታግቷል ያተካልኝ የሚባል ሠውየ አሣግቷቸዋል ብለውን ነበር😢😢😢😢😢አሠማንንን

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 8 місяців тому +16

    😢ይች ሰይጣን እንቢስላት አጠምዳ ደፈረችው😢❤❤❤❤

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 8 місяців тому

      እነሱ እንዳይስማሙ መተትም አስደርጋባ ቸው 😔ይኦናል

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 місяців тому +1

      ሱበሀን አላህ ከጥመት አኡዙቢላ

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 8 місяців тому

    እናትዬው ያሳዝናሉ ሁለቱም ባዴ እንዳያጡ ቢገደደሉ እናትዬው በጣም ያሳዝናሉ

  • @hirut8456
    @hirut8456 8 місяців тому +2

    ወንድምነት እንኴን ደና መጣክልን መልካም ሰው ጌታ በደሙ ይሸፍንክ❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 8 місяців тому +1

    እግዚር ይቅናክ በጣም ትገርም አለች አሳ ጎርጋር ዘዶ ያወጣል በገዛ እጃ

  • @saadaemer9757
    @saadaemer9757 8 місяців тому +1

    የዘመኑ ጀግና አላህ ይጠብቅህ እውነት ትለያለህ

  • @werkiejohn4263
    @werkiejohn4263 8 місяців тому +1

    አይ እናት የናት ነገረ በጣም ያስዝናል መቸም አንተ ችገረ ፈች ነሕ በረታልኝ አበሳይ

  • @መካይቱብ-ቨ3ዸ
    @መካይቱብ-ቨ3ዸ 8 місяців тому +1

    እኳን ደህናመጣብልን ወድማችን የኛጀግና አላህ ይጠብቅህ መሂድክበት ሁሉ❤❤❤❤

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg 8 місяців тому +1

    እውነት ይዘገያል እንጂ አትደበቅም እግዚአብሔር ያጋልጣት

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 8 місяців тому +1

    ጀግናው. ጋዘጤኛ. ነህ. ❤❤❤በእናትህ. እረ ስልክህን. በጣም እፈልጋለው.

  • @meseretEyase
    @meseretEyase 8 місяців тому

    እ/ር ያግዝክ አይዞህ በርታልን

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 8 місяців тому +2

    ወዲማችን እከንበሰለም መጠ ሰለም ይብዘልከ❤

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 8 місяців тому +1

    እንኩዋን ደህና መጣህ ጀግናችን ልጅትዋ ከእናቱ ጋ አትዋደድም ወንድምየውን ደሞ ከባልዋ ጋ ማጣላት አለባት ባልዋን ከቤተሰብ ጋ አጣልታ ለብቻዋ ልትጫወትበት ፈልጋ ነው ልጁ ግን ሀቀኛ ነው ጀግናችን እስከመጨረሻው ሀቁን አውጣ እንጠብቃለን

  • @fatesaide5767
    @fatesaide5767 8 місяців тому +1

    ውድ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ አድሜና ጤና ይስጥህእሷ ነውራ እዳይወጣ ስትል ሁለት ወድማማቾችን ላታጋድል ነው እባክህ ወንድሙን ከማግኘትህ በፊት ሚስቱ ተከታተላት ከዛ የአንተም መረጃ ያስፈልጋል ለእናታቸው ስትል

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 8 місяців тому +3

    ለፍታ ደክማ ያላባት ያሳደገች እናት እያለች እናቱን ሳይረዳ የማንንም አለሌ አጋድሞ የሚቀልብ እማይረባ የእናትህ ሀዘን የት እደሚጥልህ ብታውቅ ይህን አታረግም ነበር አሁንም ሁለቱንም ይቅርታ ጠይቅና ከእናትህና ከወንድምህ ጋር በሰላም መኖር ይሻልሀል

  • @سعادهعبدو-د5ي
    @سعادهعبدو-د5ي 8 місяців тому +2

    ያአላህ በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል ኧር እናታችሁን አታናድ ስንት ሁና አሳድጋ እናታችሁን መጦር መከባክብ አለባችሁ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 8 місяців тому +7

    እንደዚ አይነት ስው ችን አውርድ ቸው በርታ ወንድሜ

  • @seenaachala2522
    @seenaachala2522 8 місяців тому

    ይህን ጀግና ወንድማችን ማን ነው የሚወደው እንደኔ በርታልን❤❤

  • @tsedalemenbre3061
    @tsedalemenbre3061 8 місяців тому

    አንተ ልጅ እግዚአብሔር ጥበቃዉን ያደርግልህ😊