Sheger FM Tizita Ze Arada - አባባ ጃንሆይ Ababa Janhoy በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 16

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ 2 роки тому +7

    ሸገሮች ክብረት ይስጥልን! ለንገሳችን አፄ ሃ/ስላሴ ነፍሰ ሔር ብለናል።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 роки тому +6

    በእሳቸው ላይ በተሰራው ግፍ እስካሁን መከራችንን እናያለን

  • @usumb5266
    @usumb5266 2 роки тому +1

    Haile selassie Happy birthday 💚❤💛

  • @leulgelaye7875
    @leulgelaye7875 2 роки тому +1

    Superb

  • @meseretyigletu9958
    @meseretyigletu9958 2 роки тому +3

    I really really love Jonohe ❤️
    ....king of king🤴...

  • @workitua1733
    @workitua1733 2 роки тому +3

    ፈጣሬ ፡ ሆይ ፡ እባክህን ፡ የምህረት ፡ እጅህን፡ በኢትዮጵያ ፡ ምድር ፡ ዘርጋልን። አባቶችን ፡ በድለናል። ክብራችን ፡ ተገፏል። ቢያረጁም ፡ በክብር ፡ አስቀምጠን ፡ መጦር ፡ ሲገባ ፡ የጥፋት ፡ ጥፋት ፡ ተሰርቷል።

  • @belacheww.gebremariam4440
    @belacheww.gebremariam4440 2 роки тому +2

    አፄ ሃይለስላሴ ከአፄ ሚኒሊክ ቀጥሎ በኢትዮጵያ ታሪክ ታላቅ ቦታ የሚሰጣቸው ታላቅ መሪ ናቸው። ሀገራችን ሁለተኛውን የጣሊያን ወረራ የቀለበሰችው በኒህ መሪ ዘመን ነው።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 роки тому +1

    የመግቢያው ሙዚቃ የፍሬው ኃይሉ ነው

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q Рік тому

    ስለ ንጉሠ ነገሥት ኃይለ ሥላሴ ልደት ፊትአውራሪ ተክለ ሐዋርያት (የሕይወቴ ታሪክ) ላይ ከጻፉት ጋር ሠፊ ልዩነት ነው ያለው

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf 2 роки тому +4

    ይሄ ሰው ቡዙ ክፉ እና ቡዙ ደግ ስራ ሰርተዋል

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 роки тому +2

    gash teferi almu yetint abstochachenin tarik bednib des bemil melku selmitakerbelin egziabhare edme ketena selam fekir yestilegne sheger enamsginalen!!!!!

  • @fekerselam9309
    @fekerselam9309 2 роки тому

    3:00

  • @girmatadesse-eq3gc
    @girmatadesse-eq3gc 9 місяців тому

    እኝ ሰውዬ ግብዝ ነበሩ በታሪክ ወደ ጃማይካ ከመሄዳቸው በፊት ከጎጃም ደብተራ ዝናብ የሚዘንብበትን ጊዜ ጠይቀው በጉብኝት መልክ መሄዳቸው ሌላው በመንገድ ሲያልፉ ህዝቡ ንጉሱን እንደአምላክ ሲየሸረግድላቸው የሚደሰቱ መሆናቸው በቤተመንግስት አጥር ሣይቀር ስማቸውን ማኖራቸው ከብዙ በጥቂቱ ይገርመኛል

  • @ahmadhafirhafir8713
    @ahmadhafirhafir8713 2 роки тому

    የወረኢሉ እና የጃማ ከፊል የከላላ ወረዳ ሕዝብ ሐይለስላሴ ዘመዳችን ነው ይላሉ በኩራት በየሰርጉ በዬጠጅ ቤቱ ስማቸው ሳይነሳ አይውልም

  • @yontsi7453
    @yontsi7453 2 роки тому