ልዩ ዝግጅት! ብርቱ ቆይታ ከኤምሪተስ ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ እና መምህር ፋንታሁን ዋቄ ጋር!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @Israelxox
    @Israelxox 5 місяців тому +6

    Professor Tilahun you’re the most amazing and a proud Ethiopian I have ever known. I wish you a 1000 years! Thank you for all you dedicated workers ❤️

  • @tsegabuzuayhu1246
    @tsegabuzuayhu1246 5 місяців тому +5

    እንኳን እንደነዚህ ዓይነቶቹን በአካል የኮሎናይዘሮችን ተንኳል የ ሚያውቁ ምሁሮች አቀረባችሁልን:

  • @yohanneshaileselassie7284
    @yohanneshaileselassie7284 5 місяців тому +4

    መምህር ፋንታሁንን ሊረዱ የሚችሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር ጥላሁንን ያመጥህልን ዲየቆን ዮሴፍ ብድርህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ።

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 5 місяців тому +10

    መምህር ዛሬ ሳይደሰቱ አይቀርም። እንደዚህ የእርሶን ሃሳብ የያዙ ፕሮፌሰር ስላገኙ። እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላችሁም ።

  • @gemorawgomera9222
    @gemorawgomera9222 5 місяців тому +6

    ቀደም ባሉት ጊዜያት በርከት ያሉ ምሁራን በሀገራችን ጉዳይ ላይ ሲናገሩ አይቻለሁ ። የፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ ግን ፍፁም የተለየ ከልብ የመነጨ በንፁህ ኢትዮጵያዊነት የተሞላ ድንቅ ትንታኔ ለመጀመሪያ ጊዜ በመስማቴ እኔም ለካ እንዲህም አለ ብያለሁ ።ዕድሜ ይስጥልኝ እባክህን ደጋግመህ አቅርብልን። ከሰው መርጦ ለሹመት ከእንጨት መርጦ ለታቦት የሚባለው እንዲህ ዓይነት ሰው ሲገኝ ነው ።

  • @thomasergete3566
    @thomasergete3566 5 місяців тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት እርሶ የኢትዮጵያ ሀብት ነዎት

  • @almazgizaw8675
    @almazgizaw8675 5 місяців тому +1

    እግዛብሔር ሁላችሁም ይባርካተቸሁ ኢትዮጵያ የወላድ መኻን እእንኳን ወላድ አልሆነችም ተመስገን ሰው በጠፋ ጊዜ በጣም ያሰማን እግዛብሔር ይመስገን።

  • @eshetuwondired7939
    @eshetuwondired7939 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ግንዛቤ አገኘን

  • @FantahunBirhanu-gh1nj
    @FantahunBirhanu-gh1nj 5 місяців тому

    ፕሮፌሰር ዕድሜና ጤና ይስጥልን። እግዚአብሔር እንደ ርስዎ ያሉ ከበታችነት በሽታ፥ ከዘረኝነት ልክፍት፥ በጭፍን ባዕድን ከሚያስከትል ስነ ልቦና ነጻ የሆኑ ሰዎች ያብዛልን።

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube 5 місяців тому +1

    God bless you all❤🙏

  • @Israelxox
    @Israelxox 5 місяців тому +4

    Yosef- Much respect, brother! You’re a young and humble guy! Gobez! Just one comment, don’t call Professor Tilahun as Proff, he’s not your friend or a kid!

    • @AndnetYibelttal
      @AndnetYibelttal 5 місяців тому

      I respect your suggestion 🙏 However, now a days it is common to call evrybody in a short form. It is not a kind of disrespectful. In college the first day of class is most of the time to introduce your name in short form.

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 5 місяців тому +1

    Thank you Tunbi now and then
    I hope the prime minister is watching even though he is ብልፅግና

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 5 місяців тому +2

    Change the opening and closing music. Make it Orthodox.

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 5 місяців тому

    Thank you for Professor Tilahun and Mamihiri Tayyye for sharing us this information. I couldn't hold my laughing when he said, he did operation on little chicken at the age of 4 years.
    This is very very amazing.

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 5 місяців тому

    እጄን በአፌ ጭኜ ያዳመጥኩት ድንቃይ ፕሮግራም።ሰው በአፍ፣በመጣፍና በተግባር ሲጀግን ያኮራል በርቱልኝ

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 5 місяців тому

    Debtera behonu phaphas honew neber ahun🎉🎉🎉

  • @wondimukabtihyimer2878
    @wondimukabtihyimer2878 5 місяців тому +1

    ...አፌ ይቆረጥ ፤ፕሮፌሠር ጥላሁን።! ...ኬንያ ለነገዋ ኢትዮጵያ የማጅራት ኅመም መፈልፈያነት ፤ለእነጀዋር ከአብይ በኋላ የኹከት መድረክ ለማመቻቸት ሤራ ነዉ።

    • @LielinaZewdu
      @LielinaZewdu 5 місяців тому

      professor participate in the national dialogue of Ethiopia