ኢትዮጵያን እንወቅ ወሎ ሀይቅ እስጢፋኖስ ገዳም/Discover Ethiopia Season 3 Ep 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лип 2018
  • የ12ተኛ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ወሎ ሀይቅ እስጢፋኖስ ገዳም
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 562

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 років тому +24

    ውቤቷ ሀገሬ ሀይቅ አቤት ውበት አቤት ፍቅር ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዋዶ ተፍቅሮ ያለበት ሀገር

  • @okubaytesfaslasie200
    @okubaytesfaslasie200 6 років тому +48

    በጣም ደስ ብሎኛል ተዋህዶ ሃይማኖት ንዘላኣለም ትኑር እግዚአብሔር ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን ፡ከ ኤርትራ ነይ!

    • @user-jg6jw1vw6y
      @user-jg6jw1vw6y 6 років тому

      Okubay Tesfaslasie
      አሜን አሜን አሜን

    • @african8846
      @african8846 4 роки тому

      አሜን

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @ali-tk7rw
      @ali-tk7rw 2 роки тому +1

      ሙሰሊም ላረገኝ ለአለማቱ ጌታ ምሰጋና ይገባዉ ወሎ የሙሰሊሞቺ ሀገር

    • @sadah4261
      @sadah4261 Рік тому

      @@ali-tk7rw አላልሽም😕

  • @yaraflower2046
    @yaraflower2046 6 років тому +5

    በጣም ደስ የምትል ሀገር ናት
    ካፊሮች አትንጫጩ ምድርም ሰማይን የአላህ ነው ደግሞ ማሪያም ከቀብር ተነስታ ነው የፈጨችሁ ስታሳዝኑ አላህ ማስተዋልን ይስጣችሁ እድሜችሁን በሙሉ ፍጡርን ና ስዕልን እንዳመለካችሁ
    እስቲ ለአንድ ጊዜ መፀሀፍችሁን አንብቡት

    • @ali-tk7rw
      @ali-tk7rw 2 роки тому +2

      ማፈር ሲገባቸዉ ጪራሺ አፈቸዉን ይከፍታሉ ሰዉ እዴት የሰእል አምልኮን ባደባባይ ያሳያል ቱ

    • @sadah4261
      @sadah4261 Рік тому

      ዝንበይ ወረኝ መልካም መቃጠል ተቃጠልሽ አይደል

    • @mekdeshailu7504
      @mekdeshailu7504 Місяць тому

      ታሪክ ነች ተዋህዶ እየመረራችሁ ዋጡት መልካም መቃጠል

  • @user-oc7su8ip6x
    @user-oc7su8ip6x 6 років тому +28

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአላ በሰላም አዳረሳችኩ የቅዱስ ሚካኤል በረከት ይደርብን
    ውብ ሀገሬ ይከን ውብ ሀገር ትተን ስደት የወጣን እህት ወድሞች ሁላችንም በሰላም ወደ ቅድስት ሀገራችን የእስራኤል አምላክ በሰላም ይመልሰን አሜን፫ በውነት

    • @user-wo9yk1ud1f
      @user-wo9yk1ud1f 6 років тому +1

      የድግል ልጅ ነኝ በስደት ያለሁት አሜን አሜን አሜን

    • @user-jg6jw1vw6y
      @user-jg6jw1vw6y 6 років тому +1

      የድግል ልጅ ነኝ በስደት ያለሁት
      አሜን፫ የኔውድ

    • @meskiayalew7406
      @meskiayalew7406 6 років тому +1

      የድግል ልጅ ነኝ በስደት ያለሁት Amen

    • @user-oj2kw9oe1h
      @user-oj2kw9oe1h 6 років тому

      የድግል ልጅ ነኝ በስደት ያለሁት አሜን አሜን አሜን እህታችን

    • @saramakii3929
      @saramakii3929 6 років тому

      Amennnnn

  • @user-oc5zp4iz9x
    @user-oc5zp4iz9x 6 років тому +15

    በምን ቋንቋ ልግለፅህ አተ ቅዱስ ዉብ አገሬ እግዛብሄር ሠላም ፍቅር ያብዛልን በዉቧ ሀገሬ ላይ

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw6371 6 років тому +31

    ለአገሬ ስገባ በመጀመርያ የምመጣው ሃይቅ እስጢፋኖስ ነው እግዚአብሔር ከረዳኝ ለእርሱ የምሳነው የለም ይሆናልም አምናለሁ
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-mi3my7en7s
      @user-mi3my7en7s 6 років тому

      habtam mulaw አይዞሽ ይሳካል

    • @user-jg6jw1vw6y
      @user-jg6jw1vw6y 6 років тому

      habtam mulaw
      እውነት ነው ዋናም እምነትነው እናም ይሳካል አይዞሽ

    • @weynshetweynshet4337
      @weynshetweynshet4337 6 років тому +1

      Munna Munna እንቀበልሻል እህቴ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @user-kq7cm4qp1t
      @user-kq7cm4qp1t 6 років тому

      habtam mulaw

    • @user-cr9qp6fi4j
      @user-cr9qp6fi4j 5 років тому

      habtam mulaw ውሸታም

  • @ethioloveseid5082
    @ethioloveseid5082 6 років тому +40

    ሀይቅ የፍቅር አገር ሙስሊም ክርስቲኑ በፍቅር የሚኖርባት ሀገር

  • @user-dx4zv2vp5g
    @user-dx4zv2vp5g 6 років тому +35

    በናት በረከት እኛንም ያስበን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር! !!

    • @7wasaeed852
      @7wasaeed852 5 років тому +1

      ውላህ.አያቴታውርለች.ውነታንነው.
      እኔየውርባቦ.ልጅነኝ.

  • @user-db2ji7uf2l
    @user-db2ji7uf2l 6 років тому +4

    በነገራችን ላይ ይሄን እምነት ሰሙን ሲጠሩት ያስጠላኛል. እስላም ሰላም ምርጫችሁ ይሁን በመጨረሻው ቀን አስታራቂ ቁረአን አንብቡ በስእል አታምልኩ እስላም አድርጎኝ ለፈጠረኝ ጌታ አላህ ምስጋና ይገባው አንድ ትምውህርት ልንገራችሁ ማንኛውም የሰው ልጅ ሙስሊም ሁኖ ነው የሚፈጠረው እናንተ ግን እየወሰዳችሁ ትጠምቁታላችሁ ከዚያም የተለየ እምነት ከእንጨት የተጠረበ ታጠለጥያለሽ ፈጣሪ ህድያ ይስጣችሁ

    • @ali-tk7rw
      @ali-tk7rw 2 роки тому +1

      ትክክል የሚገርመዉ ደግሞ በየሚዲያዉ የሚለቁት ነገር ትክክለኞ ሀይማኖት ይመሰል ቱ

    • @sadah4261
      @sadah4261 Рік тому

      ክክክክክክክክክደንጋይ እኩነው አላህ

    • @kidistfelek2318
      @kidistfelek2318 Рік тому

      የሚያስጨንቅሽ ሴጣን ስላለብሽ ነው ታስቁኝ አላቹ እኮ እስቲ አስረጂኝ ሙስሊም ሆኖ የተፈጠረበት አመጣጥሽ አጥኝ በደንብ ዝም ብለሽ ከምታዎሪ ይሄ እምነት ያለው ኢትዮጲያ ብቻ አደለም መርምሪ

    • @mekdeshailu7504
      @mekdeshailu7504 Місяць тому

      ምስኪን እንደት እረፍት እንዳለዉ ክርስትናን መቀበል ቅመሱትማ ህይወት እንደገና ታገኛላችሁ

  • @emaberahane4338
    @emaberahane4338 6 років тому +4

    አቤቱ ጌታሆይ አተ የምትመሰገንበት ቦታ እዲህ ካማረ ሰማያዊ መግስትህ ምን ይመስል ሁላችን የመግስትህ ወራሽ የክብርህ ቀዳሽ እንሆን ዘድ ያተ ፍቃድ ይሁን አሜን!!!!!

  • @rahtube6981
    @rahtube6981 6 років тому +18

    ዋው ሀገሬ ቦርቄ ያደኩባት ሀይቅ እስጢፋኖስ

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 6 років тому +5

    እንዴት ደስስስስ ይላ በእውነት #ኦርቶዶክስ #ሃይማኖቴ #ቤተክርስትያኔ በር0ከትሽ ለሃገርም ይተርፋል ገዳማውያን መነኮሳት በረከታችሁ ይድረሰንም
    አሜን አሜን አሜን

  • @mekidesgirshamekides1432
    @mekidesgirshamekides1432 6 років тому +1

    በጣም ደስስስ ይላል እዛ ገዳም ውስጥ ሁሉም መነኮሳት የስራ ድርሻ አላቸው በጣም ደስ እሚል የጥበብ ቦታ ነው ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን አሜን

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do 6 місяців тому

    ለደጁ ያብቃነ ሰማእቱ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን አሜን አባቶች በረከት ይደርብን

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m 6 років тому +9

    እህታችን ስላቀረብሽልን እናመስግናለን።

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 6 років тому +5

    ዋው እንኳንም ሀገሬ ሆነ ውብ ሀገር 😘😍 ስለማይነገርስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v 6 років тому +4

    ኦርቶዶክስ ሆኖ መፈጠር መታደል ነው ዘመዶቼ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 5 років тому +1

    እድለኞች ናችሁ። መነኩሴዎች እግዚአብሔር። በቤቱ ያፅናችሁ♥ ጋዜጠኛዋ አመሰግናለሁ። የኔ ውድ

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 6 років тому +9

    ይህን ሁሉ ያደርግ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን እናእናቶቻችን

  • @joshuaright9579
    @joshuaright9579 6 років тому +14

    ይህ የቱሪስት መዳረሻ መሆን ያለበት ቦታ ነው...እኔ እኮ የአማራ ክልል መስተዳድር ይህን ሁሉ ሀብት የተሸከመን ክልል እንዴት ለማልማት እንደማይታገል አይገባኝም..አሳፋሪወች ናቹህ ብአዴኖች!!

  • @abrham426
    @abrham426 6 років тому +8

    Ebs በጣም አመሰግናለሁ ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @gfff4629
    @gfff4629 5 років тому +1

    አመሰግናለሁ ሀገሬን ስላሳየሽን። ወሎ ፍቅር ነሽ እግዚአብሄር ሰላሙን ያድለን ሀገራችንንይጠብቅልን ከምናየውና ከምንሰማው

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 6 років тому +2

    በእዉነት ደሥ ሢል እሥኪ እደዝህ ታሪክን ለትዉልዱ ይነገር እግዚአብሄር ይሥጥልን ያባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን ለደጁ ያብቃን

  • @mhamedengaete3294
    @mhamedengaete3294 6 років тому +5

    ሀገሬ ክብርነሽ እስቲፉኖስ ገዳማትሽ

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam 6 років тому +10

    ብአዴን ሥራልን እንጂ አማራ እኮ ድንቅ አኩሪ ባህል እምነት ልዩ ነው አማራ በምነቱ ኩሩ የማይደራደር ወሎ ጎንደር ጎጃም የቅኔ መፍለቂያ ነው ታዳ ምን መላ አለ በረከቱ ይደርብን በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ❤❤

  • @user-mi3my7en7s
    @user-mi3my7en7s 6 років тому +16

    አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል ሀይቅ ለደጁ ያብቃን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @user-bq4hz3tk4h
    @user-bq4hz3tk4h 6 років тому +14

    የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን 😍

  • @user-mz3pm1ld1k
    @user-mz3pm1ld1k 6 років тому +2

    Egziabhare yemesgen yezihi hulu yetariki enati lehonchi yetewahido bat etiopiyan Egziabhare yebariki Amen ፫

  • @salemadesse1874
    @salemadesse1874 6 років тому +1

    እግዚያብሄር ስራው እጅግ ድንቅ ነው ስምህ የተመስገነ ይሁን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ከቅድሰት ሀገር ኢትዮጵያ መፈጠራችን።ቅዱሰ እሰጢፋኖሰ ለደጅህ አብቃን።አሜን

  • @almibirhanu2573
    @almibirhanu2573 6 років тому +5

    እናመሠግናለን ኢቢኤሶች ትውልድ ሀገሬን ስላሳያችሁኝ

  • @r6168
    @r6168 Рік тому

    አላህስላምያዲርግልን ሀይቅ የፍቅር ሀገር እስላም ክርስታኑ አብርው ያዴጉበት

  • @sabaragasa8336
    @sabaragasa8336 6 років тому +1

    የማናቀውን ላሳወቃችሁን አዘጋጆች በጣም እናመሰግናለን የሰማአቱ ቅድሰ እሰጥፍኖሰ በረከቱ አያለን አሜን

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 років тому +3

    ወሎ ገራገሩ ውስጤ ባለቤቴ ሀገር ስገባ ሎጎ ሀይቅ እንደሚያዝናናኝ ቃል ገብቶልኛል ኢንሻ አላህ

    • @lolhaha8922
      @lolhaha8922 5 років тому

      በሽታ ያጥወልውልሽ ይሄ ቤተ አማራ ነው ወሎ አደለም!

    • @user-ve3yx6pn8w
      @user-ve3yx6pn8w 4 роки тому

      @@lolhaha8922 ምነው እህት አለም ካልሆነ ማስረዳት ነው የት እንደሆነ ስድቡ አያስፈልግም

  • @bzyebzye9797
    @bzyebzye9797 6 років тому +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን በረከታቹሁ ይድረሰንእኛም ከሀገር ገብተን ቦታውን አንድንረገረጥ የድንግል ማርያም ልጀ ይርዳን

  • @user-ko7lb2fu8i
    @user-ko7lb2fu8i 6 років тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @Ethio360mediaa
    @Ethio360mediaa 6 років тому +1

    እጅግ የሚገርም ታሪክ አለው ሐይቁን ለ ሁለት ያህል ጊዜ አይቸዋለሁ የ ገዳሙን ታሪክ ግን አላውቅም ነበር

  • @Ali-xo6uz
    @Ali-xo6uz 6 років тому +1

    ወይኔ ሀገሬ ሀይቅ ዳር እንደት ደስ ይላል መች ይሆን ሀገሬ ገብቸ የምዝናናው ስላሳያችሁን በጣም እናመሠግናለን

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 2 роки тому

    ያንተ ስራ ሁሌም እፁብ እፁብ እንጅ ምን እንላለን
    በሁሉም ፍጥረት የምትመስገናው ለዘላለም ስላሴ ክብር ምስጋና ይጋባህ

  • @bintfetum6246
    @bintfetum6246 6 років тому +5

    Am from werilu but hayik is my foverit village

  • @adissabeba8658
    @adissabeba8658 6 років тому +2

    Amen Amen Amen. ...Eigzeyabiher yimesgen

  • @user-rb6wy3ph8d
    @user-rb6wy3ph8d 6 років тому +3

    ውይይይይይ የኔ ውብ ሀገር ሀይቅ ማር ነች እኮ አልሀምዱሊላህ አላኩሊከል ሁሉንም ከውጭ ሆኖ ሲያዩት ነው ልዩ ሙሆኑን ሚያውቅ ሳድግብሽ መቼ እንዲህ ነበር የመሰለኝ አላህ ሰላም ያኑረኝና ላገሬ ያብቃኝ

    • @hayatyimam9284
      @hayatyimam9284 6 років тому +1

      Fatuma Muhamed አብሽሪ እህት እዛው ሁነሽማ ምንም አይመስልሽም ስትርቂ ነውጂ ኢንሻአላህ አንድ ቀን አይቀርም

    • @user-rb6wy3ph8d
      @user-rb6wy3ph8d 6 років тому

      Hayat yimam ኤ ወሏህ ሀዩይል ስትርቂነው ምታውቂው

  • @seadamohammedseid6403
    @seadamohammedseid6403 6 років тому +2

    ሀይቅ ላይ ኢስላሙ ክርስቲያኑ እኩል ተሳስበው ተጎራብተው የሚኖሩ ህዝቢች ናቸው ሀይቅ እስቲፋኖስን የማውቃት ወደ አያቶቸ ዘንድ ወደ ገጠር በጃልባ ስሄድ አያታለሁ እናም ሀይቅ ምርጥ ሀገር ናት የእኩልነት ፍቅር የነገሰባት ሀገር የኔ ልዩ ሀይቅዬ ሁለየም ኑሪ አላህ ሆይ በሰላም ወደ ሀገሬ አስገባኝ

    • @user-ek5lv9oq2p
      @user-ek5lv9oq2p 6 років тому

      Seada Mohammed Fkrn beHalal! አይ እህት እስኪ በእምነት የሚመስሉሽን እህቶችሺን እያቸው አንዴት ነው ያልበላቸውን የሚያኩት እንድህ እየተቀያየምን ነው እንዴ ወሎ የሙስሊም ከርስቲያን ያብሮነት መኖርያ እየተባለ የሚወራልን ነው ወይስ አረብ ሃገር እየመጣን ያርቦችን ክፋት እየቀሰሙ ነው የተለወጡት አልገባኝም ትዝብቱ ነው እንጅ እውነታውና እቅጩ ኢትዮጵያ ያለ ኦርቶዶክስ እምነት ሃገር አትባልም በቀ መጀመሪያው መጨረሻው ኢትዮጵያ የድንግል ማርያም ያስራት ሃገር ናት

    • @seadamohammedseid6403
      @seadamohammedseid6403 6 років тому

      Malkam Assfa እረባክሽ? ታዳ ኢትዮጲያ ሆነን ሳለ ሁላችንም ክርስቲያን ነበር ማለት ነው? የሚገርም ነገር እኔ በዝርያዬ አንድም ክርስቲያን የለብንም ነገር ግን በስራ፣በት/ቤት የምተዋወቃቸው ጓደኞች ነበሩኝ ክርስቲያን ተከባብረን ተዋደን እንኖርም ነበር ታዳ ሀገራችን የክርስቲያን ሀገር ናት ስትይ ትንሽ አይሰቅቅሽም አረብ ሀገር ያስተማረን እውቀትም ቢኖር መከፋፋትንም አስተምሮናል ግን ሙስሊሙም ክርስቲያኑም፣ መለየት ያለበትን ነገር በደንብ የለየበት ሁኔታ ተፈጥሯል

    • @ali-tk7rw
      @ali-tk7rw 2 роки тому

      @@user-ek5lv9oq2p ደነዝ ወሎ የሙሰሊሞቺ ሀገር ነቺ እሺ አቺ የምትያት ማርያም ሙታለቺ ልጆደግሞ አምላክ ሳይሆን የጌታዉ አገልጋይ ባርያ ነዉ ሰእል ማምለክ ይብቃቺሁ ሰትወለዱም ሙሰሊም ናቺሁ ይሂን እወቂ በዉሀ ታጥቦ ሀይማኖት መቀየር እቃቃ ጨዋታ ነዉ።

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 років тому +5

    ዋዉ እናመሰግናለን

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m 6 років тому +10

    ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ምስጋና ለአንተ ይሁን በርቀት አይቸዋለሁ ድጋሜ ለማየት ያብቃን አባቶች በረከታችሁ ይደርብን።

    • @user-kr8cs4hr3x
      @user-kr8cs4hr3x 4 роки тому +1

      እኔም አልህምዱሊላሂ እሰላም ያረገኝ

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o 2 роки тому

      አሜን ክርስትና እኳ መመረጥነዉ እግዛብሔር ይመስገን ክርስቲያን ያደረገኝ በረከታቸዉ ይደርብን

    • @ali-tk7rw
      @ali-tk7rw 2 роки тому +1

      ከሰእል ማምለክ ከእጨት ማምለክ ነብያቶቺን ከማምለ የጠበከኝ የአለማቱ ጌታ አላህ ምሰጋና ይገባህ

    • @hayatyoutube2104
      @hayatyoutube2104 Рік тому

      @@ali-tk7rw ኢ ወላ አልሀምዱሊላህ አለነኢመተል ኢስላም

  • @user-tt9ph1ti5g
    @user-tt9ph1ti5g 2 роки тому

    ሀገሬ ሀይቅ እሲቲ ፍኖስ ሰላምሽን ይመልስልሽ

  • @muluworkmuluwork971
    @muluworkmuluwork971 6 років тому +13

    እግዚአብሔር ይጠብቅልንንንንንን

  • @zinet273
    @zinet273 5 років тому +1

    ሀይቅየ፡ሀገሬከቶእደትይዞሻል፡እኔምአለሁልሺ፡በአረብሀገር፡ፈጣሪ፡በሠላምያገናኘን፡እዲሁም፡የሀይቅልጆች፡ሠላም፡ብያለሁ፡በናፈቀዉልቤ

  • @user-oj2kw9oe1h
    @user-oj2kw9oe1h 6 років тому +1

    ደርሰን ከበረከቱ፡ተካፋይ ያድርገን!!!ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💒

  • @mrim6416
    @mrim6416 6 років тому +1

    የናተ አምላክ ይርዳን በቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን መመረጥ ነው እግዚአብእሔር መርጣችሁ ነው ነው

  • @melat3498
    @melat3498 2 роки тому

    Egzabher amlke aboy hantie meltie beaynena nerou nekawun kenday desss zebel gedam abotatey berktkum yehdrane Amen.

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 роки тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @haimisolomon1090
    @haimisolomon1090 6 років тому

    በጣም ነው የሚያምረው መቶ ለመሳለምአባቶቼ ፀሎታችሁ ይርዳን

  • @meligirma7074
    @meligirma7074 6 років тому +1

    amen desi yelali egzabehar yemasegen👏👏👏💒💒💒💒 😍😍💜💛💚💚💛

  • @user-lx8pw8ju7h
    @user-lx8pw8ju7h 6 років тому

    ዋው ልዬ ሀገሬ የእስላም የክርሰረቲያን ሀገር ነች ልጆቹ ሰው አክባሪ ናቸው ከእናት ከአባት የተማርነው ፍቅር ያሸንፋል እህት በጣም እናመሰግናለን

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 6 років тому +2

    ዋው እግዛብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @mekidesgirshamekides1432
    @mekidesgirshamekides1432 6 років тому

    ሀይቅ እስጢፋኖስ አንድነት ገዳም በድጋሜ በሰላም ተመልሸ ለደጀ ሰላምህ ያብቃኝ

  • @sharjahsharjah254
    @sharjahsharjah254 2 роки тому

    እናመሠግናለን ሀገራችንን ያስተዋወቅሽልን የፍቅር ሀገረነች ሙስሊም ክርስቲን ተዋዱ የሚኖርባት ሀገርነች ሀይቅ

  • @masudrana5083
    @masudrana5083 6 років тому +2

    ሀገሬ ቢስ አይይብኝ ሙስሊም ክርስቲያኑ ፍቅር ነው

  • @sabaragasa8336
    @sabaragasa8336 6 років тому

    እግዚአብሔር የሚሳነው የለም የክብር የመሰገን ላዚኝቶ ለቅድሰት ድግል ማርያም ክብር ያግብት እኝን አትለያን በተለያ በሰደትያለነው ልጆችሸን አች አግዥን ጭንቅ አማላጆ አሜን

  • @azmeramebrathu9972
    @azmeramebrathu9972 4 роки тому

    Egziabher betewahedo yatsenan tewahedo yelibe aset ena yelb deseta yeseket merkeb tewadon megeletsi aychalenem becha Egziabher tewahedo emenetn lezelalem yanurelen AMEN wegenoche ketelubet enamesegenalen🙏🙏🙏

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 років тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ከአፅናፍ ዓለም እስከ ዓፅናፍ ዓለም የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 6 років тому

    ይህን የተቀደስና ታሪካዊ ቦታ ማየት እፈልጋለሁ በጣም ደስ ይላል

  • @user-cf5uo4rp7n
    @user-cf5uo4rp7n 6 років тому

    ሀይቅ የፍቅር ሀገር ነች ሙስሊም ክረስተያኑ የሚከባበርበት የሚፍቀርበት ሀገር ናት ዘረኝነት አታውቅም ሀገሬ ሁለየም እወድሻለሁ ሳቅና ጨዋታ ፍቅር ታማራችሁ እደኔ ሀይቅ ዳር በተወለዳችሁ

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 6 років тому +1

    Amen amen amen egzabeher yimesgen 🙏

  • @user-ps3ft7or6w
    @user-ps3ft7or6w 6 років тому +1

    ሀይቅንም ስላየሁ ደስ ብሎኛል ያሳደገችኝ ሀርድቦ

  • @user-iw7we6ng7k
    @user-iw7we6ng7k 5 років тому +1

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-ik3sr1hs6m
    @user-ik3sr1hs6m 6 років тому

    ዋውውውውው ሀገሬ ሀይቅ እደት ደስ ይላል ካየሆት አመታት አስቆጠርኩ

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 6 років тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-hl5ch3jj2w
    @user-hl5ch3jj2w 4 роки тому

    ውድ ሀገሬ ሀይቅ ናፍቀሽኛል

  • @bizuayehuyemairamljjteshag7876
    @bizuayehuyemairamljjteshag7876 6 років тому

    Egziabher semu yetimsegen yihun berkto yiderbin
    Amen amen amen

  • @masudrana5083
    @masudrana5083 6 років тому +1

    ሀገሬ ኢቶጲያዊ ነው ግን የወለድኩበት ወሎ ሀይቅ ነው ወይ ትዝታ ሀገሬ መቸ ነው እማይሽ

  • @haronyesilaselijsilase8162
    @haronyesilaselijsilase8162 6 років тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜን

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 роки тому

    አገሬ ሀይቅ ዳር ሥቱን አይቸብሽ እደዚህ ለአይኔ ትርቂኝ በቅርብ ቀን እደማይሽ ተሥፋ አለኝ

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 6 років тому

    እናመሰግናለን በነካ እጃችሁ ሀይቅ ከተማዋንም አሳዩን ናፍቃናለች

  • @SsSs-pb3oo
    @SsSs-pb3oo 3 місяці тому

    edawu emebiatia maryam ledeju tabkash belugn baynachn endngobegnewu mknyat slehonachehun fetari ytebkachuh ewedachuhalew bertu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ht1em6nz7t
    @user-ht1em6nz7t 2 роки тому

    እንደት እንደሚያምር ለጀጅህ ያብቃን ማነዉ እንደኔ ታሪካዊ ገዳማት መጎብኘት ምኞቱ የሆነ። በረከታችሁ ይደርብን የቅዱሣኑ ምልጃ አይለየን።

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam 6 років тому +1

    በስማም እንደት መንፈስን ያድሳል ❤

  • @hanalove9056
    @hanalove9056 6 років тому +4

    ውቢታ ሀገሬ ሀይቅ ለምለም እኮናት

  • @zinatzinat4518
    @zinatzinat4518 6 років тому +4

    ውዶ ሀገሬ የመጀመሪያየ

  • @user-jg6jw1vw6y
    @user-jg6jw1vw6y 6 років тому +1

    ክብር ምስጋና ለሉዕል እግዚአብሔር !!!!

  • @sarasarasara4432
    @sarasarasara4432 6 років тому

    እደት ደስ ይላል ሀገሬ ለምግባት ይብቃኝ እጅ እሄዳለሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 6 років тому

    የሀበሻ ልብሡ አቤት ኢትዮጵያዊን ያላን ሞያ እንኳን በኢትዮጵያ ተወለድኩ እድነኛ ነኝ

  • @birkekebede1348
    @birkekebede1348 6 років тому

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አጠገቡ ሆነን የማናውቀውን ታሪክ አሁን አወቅን

  • @rabiyaad5345
    @rabiyaad5345 4 роки тому

    ውይ የኔ ሀይቅዳር ስላየሁሽ ደሥ ብሎኛል ውይሀይቅ ወሎሎሎሎ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 6 років тому +4

    ሀብተም መቼም ብሆን ስግብግብ ነው ስለ መረጃ እናመስግናለን ሙሉ ግን አለያሁም እያየሁ ነው

  • @ethiopiaethiopia7133
    @ethiopiaethiopia7133 6 років тому

    ውይይይይይይ የዛሬ 3 አመት ከባሌ ጋር ለመጀመርያ ግዜ አብርን ህደን በጣም ዘና ብየ መጥቻለሁ ከ 3 ወር በኅላ ኢንሻ አላህ

  • @electroshop307
    @electroshop307 6 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 років тому +2

    ሲያምር

  • @ethopiaethopia6552
    @ethopiaethopia6552 5 років тому

    ሀሀሀሀሀ ታሪካችሁ የሚገርም ነው ሞኝነት ታበዛላችሁ

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 6 років тому +5

    እደት ደስ ይላል

  • @getachewamedie6330
    @getachewamedie6330 4 роки тому +2

    Wello Hyik is a great place. i been there once, but it is different now than it was before. the water level is so low. This place need to be kept maintained and preserved to save this lake. i believe this is the only lake in wollo. there should be some rules and regulations how to use the lake and when to do fishing. what made me sad and annoyed at all the time is, no body cares about natural resources not just in Wollo, but also around the country. for example, we are about to loss TANA Hayik now due to government reckless and ignorant. everybody has responsibilities to protect and maintain our natural resources for better ecosystem and to pass on it to next generations. So everyone who lives around Dessie and Hayik area should speak about this lake so rules and regulations can be placed in order to preserve the lake.

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 4 роки тому

    Wow 👌🙏Betam Des Yelal 😥😥 Leb Yenekal
    Egziabehare Le Ethiopia Agerachine Be Selam Abekan Amen
    🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    💙💙💙💙💙💙💙
    ❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💚💚💚💚
    Kedus Geta Egziabehare Amelak
    Ethiopian Ena Ertrian Hezebuwan Yebarek Amen 🙏🤲
    Ethiopia Lezelalem Bekeber Tenure Amen

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 6 років тому

    ያረቢ ሀገሬ ውውይይ አላህ ይሥጥልኝ አገሬን ሥላሣያችሁኝ

  • @user-wc6gw9ls9x
    @user-wc6gw9ls9x 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ከአፅናፋ እስከ አፅናፍ ስሙ የመስገን

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 6 років тому

    2000 አመተ ልደት ጎብኝቸዋለሁ። ለኔ ደስ ብሎኝ ነበር በግዜው የበለጠ ያስደሰተኝ ግን የገዳሙ መስራች አቡነ የሱስ ሞአ ገድል ነው። ቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ ገብቻለሁ ፣የገዳማውያኑ ኑሮ ደስ ይላል። ከዛ በተረፈ አሳውም ደስ ይል ነበር። አቡነ የሱስ ሞአ የነአኩቶ ለአብ የአማራ ስርወ መንግስት መምህር(አባት) ናቸው። ወሎን ኦሮሞ ለማድረግ የሚጥሩ ማፈሪያዎች ታሪክ ሊያነቡ ግድ ይላል። ከዛ በተረፈ መታወቅ ያለበት ሀቅ ሀይቅ 90% ሙስሊም ነው። ሴቶች አይገቡም ገዳሙ ውስጥ

  • @alsaadmobile8873
    @alsaadmobile8873 6 років тому +2

    ወይ አገሬ ናፈቅሽኝ

  • @user-gc3og3ve5v
    @user-gc3og3ve5v 6 років тому

    ሀገሬ ናፈቅሽኝ ቅዲስ እስጢፍኖስ ላገሬ አብቃኝ ውቢቷ ሀገሬ

  • @rahimarahima2100
    @rahimarahima2100 6 років тому +1

    ወይ ሀይቅ ኢሻአላ መጥቸ ላይሽ ነዉ