ወጣ ብለናል ቅዳሜን ከከተማ ውጪ ልዩ ጊዜ አሳለፍን //ቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 209

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 2 місяці тому +14

    Ebs ሶች የኔ መልካሞች እርጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈገግታችሁ ብቻ በቂ ነው

    • @santaw5392
      @santaw5392 2 місяці тому

      🩸⛔️🩸እውነቱን ለመናገር ሰዉ(መላው ኢትዬጵያዊ) ኦሮሚያ ክልልን ለመጎብኘት የማይችልበት ግዜ ላይ ነን፣ 🕋📍ኦሮሞዋች ካለፈው ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ ማሳመን አለባቸው ፣ አንድም ሰው ኦሮምያን ለመጎብኘት በአሁን ሰዓት ፈቃደኛ አደለም፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል በፍቅር ሞክሩት፣ ዘረኝነት ጥንብ ነው።

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +5

    በርቱ ebsች ለቱሪዝሙ አሪፍ ነው እውነትን ግለጡ ሽልማቱም ይገባችኻል 🎉🎉ይሄ ሁሉ ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑ ልዩ ያደርገዋል❤

  • @tigistbalcha6496
    @tigistbalcha6496 2 місяці тому +3

    አገሩ በጣም ነው የሚያምረው!! ፕሊስ Ebs የሚጠጣ ውሃ እንዲሰራ ብታደርጉላቸው tsgi, yoni, Abersh & dagi tebarekulgn

  • @SameraRose
    @SameraRose 2 місяці тому +33

    ዋው በጣም ያምራል በተለይ እደኔ ተፈጥሮን እምትወዱ ሰውች ልንጎበኘው ይገባል

    • @santaw5392
      @santaw5392 2 місяці тому +1

      🛑እውነቱን ለመናገር ሰዉ(መላው ኢትዬጵያዊ) ኦሮሚያ ክልልን ለመጎብኘት የማይችልበት ግዜ ላይ ነን፣ 🕋📍ኦሮሞዋች ካለፈው ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ ማሳመን አለባቸው ፣ አንድም ሰው ኦሮምያን ለመጎብኘት በአሁን ሰዓት ፈቃጓደኛ አደለም፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል በፍቅር ሞክሩት፣ ዘረኝነት ጥንብ ነው።

    • @santaw5392
      @santaw5392 2 місяці тому +1

      🛑እውነቱን ለመናገር ሰዉ(መላው ኢትዬጵያዊ) ኦሮሚያ ክልልን ለመጎብኘት የማይችልበት ግዜ ላይ ነን፣ 🕋📍ኦሮሞዋች ካለፈው ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ ማሳመን አለባቸው ፣ አንድም ሰው ኦሮምያን ለመጎብኘት በአሁን ሰዓት ፈቃጓደኛ አደለም፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል በፍቅር ሞክሩት፣ ዘረኝነት ጥንብ ነው።

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u 2 місяці тому +13

    አረ አንደዴ እንደዚህ ወጠ ባሉ ደስ ሰል❤❤❤❤❤❤አከባብዉ🎉🎉🎉

  • @endalkachewgetu2322
    @endalkachewgetu2322 2 місяці тому +9

    Dear EBS, please prepare a special EBS program in one of the spectacular landscape of Sof Omur cave, Tullu Dimtu mountain or Dinsho national park(Bale). I hope you will arrange a special and unforgettable program there and I'm also aspiring to see you there soon, thanks.

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 2 місяці тому

      The comment of laga ppl.why you arenot say axum lalibela or Gonder?😢

  • @Seada.
    @Seada. 2 місяці тому +30

    ከብዙ አመታት ቡሀላ ሀገሬ ልገባ ቀናቶች ናቸው የቀሩኝ ግን ሁለት አይነት ስሜት ይሰማኛል ደስታና ፍረሀት ደስታየ ከ14 አመት ቡሀላህ የምወዳት ሀገሬ ልገባ በመሆኑ ነው ፍረሀቴ ደግሞ ሰላም አለመኖሩ ነው ኡህህህህህህ ያስፈራል ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን

    • @AskaleDiriba
      @AskaleDiriba 2 місяці тому +1

      Azosh wud ❤❤❤

    • @addisaberaweyssa261
      @addisaberaweyssa261 2 місяці тому +1

      Ayzosh Destash aywsedbesh Selam lihon metahu yaal EYSUS new
      Anchim be selam temlseh yayeshewn becha tawryalesh
      Melkam Menged

    • @Fatumatube.2
      @Fatumatube.2 2 місяці тому +4

      እውነት በፍርሀት በሠው ሀገር ቀርን እንደዋዛ ያሣዝናል በቃ ተወከል ብለን መግባት አለብን አላህ የወሠነው መቼም አይቀርም የትም ቢሆን አያልፈንም ስለዚህ መግባት መርጫለሁ👍

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 2 місяці тому

      አሚን

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 2 місяці тому +2

      በሰለም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሚዲያ የምናየዉና ስህዲ የምነየዉ ዪለያያል

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 місяці тому +5

    ሀገራችን ዉብናት አላህ ፍቅር መተዛዘን ዪስጥን

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 2 місяці тому +12

    የማትጠገብ እኮ ናቹ የሁል ጊዜ ምርጫይ ebs

  • @afrklmafrklm
    @afrklmafrklm 2 місяці тому +4

    ዋው ኢትዮጵያ ዉስጥ ነው የስብላል 🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 2 місяці тому +2

    እናመሰግናለን ዝግጅታችሁን ስታቀርቡ እግረመንገድም ወጣ እያላችሁ ስላሳያችሁን ደስ ይላል። ቀጥሉ ዞርዞር በሉ አይናችሁ አይቶት ደስ ያላችሁንም በካሜራ ቀርፃችሁ አሳዩን። ለምለም ሀገራችንን ውብ ህዝባችንን

  • @NasirHayat-cq6yp
    @NasirHayat-cq6yp 2 місяці тому +14

    ቦታው ሲታይ እራሱ ይስባል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @myhousepmyhousep
    @myhousepmyhousep 2 місяці тому +6

    ቦታው ያምራል ሁሌም በዚህ አካባቢ ብታቀርቡ ዎው ያምራል

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +2

    ወንጪ ድንቅ ነው ዋው❤

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 2 місяці тому +15

    ኧረ ሁሌ እንደዚ አቅርቡ ደስ ሲል ❤❤🎉🎉

    • @santaw5392
      @santaw5392 2 місяці тому

      🩸⛔️🩸እውነቱን ለመናገር ሰዉ(መላው ኢትዬጵያዊ) ኦሮሚያ ክልልን ለመጎብኘት የማይችልበት ግዜ ላይ ነን፣ 🕋📍ኦሮሞዋች ካለፈው ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ ማሳመን አለባቸው ፣ አንድም ሰው ኦሮምያን ለመጎብኘት በአሁን ሰዓት ፈቃደኛ አደለም፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል በፍቅር ሞክሩት፣ ዘረኝነት ጥንብ ነው።

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር በሁሉም ይባርካችሁ ❤❤tns ebc

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 2 місяці тому +1

    ስዕል ነዉ ሚመስለዉ በጣም ደስ ይላል...

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 2 місяці тому +6

    ዋው ሲያምር ውብ ተፈጥሮ

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 23 дні тому

    ዳጊ እና አብርሽ ጨዋታቸዉ በጣም ነዉ ደስ የሚሉኝ 😂😂😂😂

  • @Littileorogyrl-rm9uo
    @Littileorogyrl-rm9uo 2 місяці тому +3

    Thank you ebs ❤❤❤

  • @FikrtaBogale
    @FikrtaBogale 2 місяці тому

    በጣም ደሥ ይላል ይመቻችሁ ዮኒ ፀጊ እባካችሁ የባለፈው ድኤንኤ ከውጪ የመጣው ልጅእና ሴትየዋ እንዴት ሆነአሣዉቁን

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 2 місяці тому +6

    ፕሊስ ወሎ ቦሩ ሜዳ ብዙ ልማት ትፈልጋለች ታይቶ የማይጠገብ ቦታወች አሉ እዋት

  • @FiromeAmen
    @FiromeAmen 2 місяці тому +7

    ከብዙ አመት ቦሀላ ማክሰኞ ሀገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ❤

    • @Nebiha574
      @Nebiha574 2 місяці тому +2

      ሠላም ጊቢ 🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 місяці тому +5

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 ይመቻችሁ ውዶቻችን

  • @tewie1986
    @tewie1986 2 місяці тому

    ተባረኩ
    ለህፃናት ጥይት እየተሰጠ ባለበት ስዓት
    ደብተርና እስክርቢቶ መስጠታችሁ !!

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 2 місяці тому +1

    ዛሬ የታደማችሁት አካባቢ አቦ የትውልድ ቀዬን ወንዶ ገነት በትዝታ ወደ ሀላ ነጎድኩ " ማን አንደ ሀገር አዚህ አሁን ካለሁበት ሲዊዲን ብዙ መሳጭ ቦታዋችን አይቻለሁ "ይሄኛው የሰው አገር ነዉ አቦ እርካታ የማገኘው በሀገሬ መሬት ላይ ነዉ ሀገራችን በጋራ ሰላማንና እድገቷን እንረባረብ "ሪዞርቱ ሁሉንም ያማከለ መሆን አለበት (ዳጊ) መስታወቱ ረዝሞበት ወንበር ላይ ወጣ ጎበዝና ብልጦች ናቸው ይመቻቹ

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 2 місяці тому +1

    Ethiopiaye yemecheshe! Yanchi telate zeregna keneakatayachew yetefuleshe! 👉🇧🇯🇧🇯🇧🇯💪 Beautiful place!

  • @34ba445
    @34ba445 2 місяці тому +33

    Tourism is nothing without a pecful environment

    • @bethelhailemariam5686
      @bethelhailemariam5686 2 місяці тому +19

      We all need to do our best to contribute for peaceful environment

    • @tktk2709
      @tktk2709 2 місяці тому +12

      Don't be negative mind

    • @mahletabera5115
      @mahletabera5115 2 місяці тому

      Right

    • @tube6676
      @tube6676 2 місяці тому

      Ya

    • @negamekonnen8056
      @negamekonnen8056 2 місяці тому +8

      ወሬ ማውራት ብቻ አይደለም ለሰላምም የበኩልህን

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 місяці тому +2

    ሰላም ሰላም በጣም ደስ ትላችሁ አመሰግናለሁን ሲያምር ቦታ ውሃ ተፈጥሮ አገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን 🙏♥️

  • @Elsatadesse-kb4dr
    @Elsatadesse-kb4dr 2 місяці тому

    ለመጀመሪያ ግዜ ከወንበሬ ሳልነሳ ሙሉውን ፕሮግራም አየው number one choce EBS WOW

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 2 місяці тому

    ሃይለኛ ማስታወቅያ እየስራችሁ ነው ❤👍🫶በርቱ ሃገራችንን ስሌም ያትህን🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 місяці тому +6

    ኢትዬጺያዬ እኮ ስነት ታይቶ የማይጠገብ ውበት አላት።

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 23 дні тому

    ዋዉዉ ተፈጥሮ በጣም ነዉ የምወድ 🎉🎉🎉

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 2 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ቦታ ፈጣሪ ፈቅዶ በአካል ለማየት ያብቃኝ 😊ፈገግታቹ ❤❤ታድላቹ 😊

    • @santaw5392
      @santaw5392 2 місяці тому

      🩸⛔️🩸እውነቱን ለመናገር ሰዉ(መላው ኢትዬጵያዊ) ኦሮሚያ ክልልን ለመጎብኘት የማይችልበት ግዜ ላይ ነን፣ 🕋📍ኦሮሞዋች ካለፈው ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ ማሳመን አለባቸው ፣ አንድም ሰው ኦሮምያን ለመጎብኘት በአሁን ሰዓት ፈቃደኛ አደለም፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል በፍቅር ሞክሩት፣ ዘረኝነት ጥንብ ነው።

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 2 місяці тому

      @@santaw5392 የፃፍከው ኮመንት ከስድብ አይተናነስም 🙄 ሁሉም ጋር እሳት እና በአይነ ቁራኛ መመልከት አለ ይኼ ክፉ ዘመን እንዲያልፍ ፀልዩ በተረፈ ዘረኝነት ምን ማለት ነው በቋንቋዬ ላምልክ ልናገር 🙄 አይዋሽም ሞት መፈናቀል መሰደድ አለ ሁሉም ጋ ለመዘርዘር እረጅም ፁፍ ይሆናል
      ሰላም ፍቅር በልብክ በልቤ ❤️

    • @chichi2468
      @chichi2468 2 місяці тому

      Please don't be jealous

  • @ሳራ
    @ሳራ 2 місяці тому +4

    የኢቢኤስ ጋዜጠኞች❤ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ❤ላይክ ግጩ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 2 місяці тому +3

    የሠጡ እጆች ይባረኩ🎉🎉🎉🎉

    • @MmJohar
      @MmJohar 2 місяці тому +2

      አሚንንንን😊😊😊😊

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 2 місяці тому +1

    ዋውቦታው ሲያምር😍😍😍🙌🙌🙌

  • @RajanR-v6q
    @RajanR-v6q 2 місяці тому +4

    ማሻአላህ ደስስስስስ ሲል❤❤❤❤

  • @zuzu-p6l
    @zuzu-p6l 2 місяці тому +1

    በጣም ያምራል የተፈጥሮ አድናቂ ነኝ

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 2 місяці тому

    እሚገርም ቦታ እውነት እድህም አለ ሀገሬ

  • @MakidaMizbahu
    @MakidaMizbahu 2 місяці тому

    Abichu ko long life king 🤴 of Africa 🌍 ❤️ Ebs Thenks 🎉

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 2 місяці тому +3

    wow nature

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 2 місяці тому +2

    ኡፍ ዛሬውኑ ብረሪ ብረሪ ነው ያለኝ እኔ እንጃ ይሄን ሁሉ ተአምር የሚመስል ነገር እያዩ ዶክተር አብይን እንዴት መቃወም ይቻላል አብያችን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ EBS እናንትም ተባረኩ

    • @santaw5392
      @santaw5392 2 місяці тому

      🩸⛔️🩸እውነቱን ለመናገር ሰዉ(መላው ኢትዬጵያዊ) ኦሮሚያ ክልልን ለመጎብኘት የማይችልበት ግዜ ላይ ነን፣ 🕋📍ኦሮሞዋች ካለፈው ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ ማሳመን አለባቸው ፣ አንድም ሰው ኦሮምያን ለመጎብኘት በአሁን ሰዓት ፈቃደኛ አደለም፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል በፍቅር ሞክሩት፣ ዘረኝነት ጥንብ ነው።

  • @labeba3450
    @labeba3450 2 місяці тому +4

    ማሻአላህቦታዉሲምር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 2 місяці тому

    wow beautiful place 🎉❤. Thank you guys for showing this remarkable place

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 2 місяці тому +1

    ያምራል🎉🎉🎉🎉

  • @AddisuGemechu-z3q
    @AddisuGemechu-z3q 2 місяці тому +4

    Woww zare bexam desiyelali hulum isti edezw wexaa beluu

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 2 місяці тому +1

    ትለያለች የብዛችሁ የኔ ውድች

  • @IRegan
    @IRegan 2 місяці тому

    Good samaritans, fellow EBS

  • @Desertflower-k6z
    @Desertflower-k6z 2 місяці тому

    How is the safety in this place? I would love to visit

  • @Yilma.M
    @Yilma.M 2 місяці тому

    ዋው በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው። ታድላችሁ!!

  • @dagnetemesgenbalker6349
    @dagnetemesgenbalker6349 2 місяці тому +1

    ዋው ደስ ይላል

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 місяці тому +1

    ዋው ❤❤❤ውብ ቦታ ነው

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 2 місяці тому

    ዋው ደስስትሉ አቤት ዉባት ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 2 місяці тому +1

    Ethiopia lezelalem tinur

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ ዋው እንዴት ያምራል

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu 2 місяці тому

    Woooooowwww ❤❤❤❤❤ Betam yamral

  • @FilimonMusie
    @FilimonMusie 2 місяці тому

    What nature what a place can't wait to see it's extraordinary!

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 2 місяці тому

    Waww yezarwe yelyale🎉🎉🎉

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ መስጠት እንዴት እደሚያስደስት ምነዉ አጠረ

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn 2 місяці тому

    ለምለሟ ሀገራችን ሰላምሽ ይመለስ

  • @Mamite926
    @Mamite926 2 місяці тому +1

    First peace! How on earth can be relaxed………

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene 2 місяці тому

    ታድላችሁ ሀገሪ ስገባ የማየው ቦታ ነው ስላም ይሁን

  • @santaw5392
    @santaw5392 2 місяці тому +2

    🩸⛔️🩸እውነቱን ለመናገር ሰዉ(መላው ኢትዬጵያዊ) ኦሮሚያ ክልልን ለመጎብኘት የማይችልበት ግዜ ላይ ነን፣ 🕋📍ኦሮሞዋች ካለፈው ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ ማሳመን አለባቸው ፣ አንድም ሰው ኦሮምያን ለመጎብኘት በአሁን ሰዓት ፈቃደኛ አደለም፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል በፍቅር ሞክሩት፣ ዘረኝነት ጥንብ ነው።

  • @AshuAbebe-w5y
    @AshuAbebe-w5y 2 місяці тому

    ሸዋዬ የኔ ብርቅዬ ማይ ሸዋ❤❤❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 2 місяці тому

    ሳያምርቦታውማሻአላህ
    ለካሀገራችንብዙየተደበቁቦታዎችአሉማሻአላህ

  • @jemuteshite1345
    @jemuteshite1345 2 місяці тому

    My oromiyaa ❤❤😮😊

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li 2 місяці тому +1

    አብርሽና ዳጊ ዩውንዬ ፀግዬ አቤትማማር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 2 місяці тому +4

    Omg Botaw Endat Yamral

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 2 місяці тому +2

    Wooow hager❤❤❤

  • @GalaxyM13-f9f
    @GalaxyM13-f9f 2 місяці тому +1

    Wowwwwwwww yelela new ufffffff samer❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Littileorogyrl-rm9uo
    @Littileorogyrl-rm9uo 2 місяці тому

    I like the nature ❤❤❤

  • @Nurit-ed2lw
    @Nurit-ed2lw 2 місяці тому +1

    Mama etiopya selmshe yebza
    Botaw betam yamral fralyt benorew nice rezort....

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 місяці тому

    Beautiful place ❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 2 місяці тому +2

    ሰላምናችሁ

  • @ብሩክእግዚአብሔር
    @ብሩክእግዚአብሔር 2 місяці тому

    Wow wow betam yamral nurulin🙋🙋

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 2 місяці тому

    ወይኒ ቦታው ሲያምር

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 місяці тому +1

    👍🏽👍🏽 ይልመድባቾ ወጣ እያላቾ ሀገር አሳዬን በዚሆም ለ ሀበሻ Turisem ያነቃቃል

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር

    የኔ ❤መልካሞቺ ኢቢኤሶቺ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ሁላቺሁም ስወዳቺሁ

    • @SheenaBh
      @SheenaBh 2 місяці тому

      Oromoo 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

    • @santaw5392
      @santaw5392 2 місяці тому

      🩸⛔️🩸እውነቱን ለመናገር ሰዉ(መላው ኢትዬጵያዊ) ኦሮሚያ ክልልን ለመጎብኘት የማይችልበት ግዜ ላይ ነን፣ 🕋📍ኦሮሞዋች ካለፈው ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ ማሳመን አለባቸው ፣ አንድም ሰው ኦሮምያን ለመጎብኘት በአሁን ሰዓት ፈቃደኛ አደለም፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል በፍቅር ሞክሩት፣ ዘረኝነት ጥንብ ነው።

    • @SheenaBh
      @SheenaBh 2 місяці тому

      @@santaw5392 what

    • @SheenaBh
      @SheenaBh 2 місяці тому

      @@santaw5392 Amrnyaa Alchuu mende nawe yemtywe

  • @nana2009able
    @nana2009able 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @gamebirhanu
    @gamebirhanu 2 місяці тому +3

    That's beautiful

  • @Tamirathailesolomon-vs3yh
    @Tamirathailesolomon-vs3yh 2 місяці тому

    Gorgora hedachiw bitseru Des yilal

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 2 місяці тому

    የልጅቱ በለፎቶዋ ማለቴ ነው ቆቦ ሀረር ወይስ ወሎ ነው ቆቦ በሀረርም በወሎም ስለእለ ነው

  • @BezoBezo-i2y
    @BezoBezo-i2y 2 місяці тому +1

    Wow emiyemer view nw enkan dena metachihu tewedajoche❤❤❤

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 2 місяці тому

    ወይኔ ቦታው ስያምር

  • @elizabethshanko2825
    @elizabethshanko2825 2 місяці тому

    ebs our #1choice❤❤❤❤❤

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ዋው

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 2 місяці тому

    Beaitifful place

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 2 місяці тому

    I am ❤ebs family reuniting

  • @WaganeEshete
    @WaganeEshete 2 місяці тому

    Wow betm yamral

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 місяці тому

    Betam tedesechalehu wenche enndih amero bemayete ye seru ejoche yebarku andi qen ayewalehu

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 2 місяці тому +1

    ዮኒ ና ፀጊ ሁሌም ነልን😅😅

  • @አምርያYouTube
    @አምርያYouTube 2 місяці тому

    ቢስማላ ማሻአላህ ሀገራችን ቱፈጥሮው ሲያምር ሱብሀን አላህ ❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @lemijufar9282
    @lemijufar9282 2 місяці тому

    Wowow

  • @زهرةسيف-غ6ذ
    @زهرةسيف-غ6ذ 2 місяці тому

    يارب اكتب لي أزور إثيوبيا و اجي ونجي 😂❤

  • @BirtukanWosena
    @BirtukanWosena 2 місяці тому

    Wowo❤❤❤

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 місяці тому +2

    ዉበረሀገረ

  • @berutasfea161
    @berutasfea161 2 місяці тому

    wowwww new mine yebalali ❤❤❤❤❤

  • @ሀናሀናኒ
    @ሀናሀናኒ 2 місяці тому +2

    የባሌ ሀገር አማቾቼ

    • @MmJohar
      @MmJohar 2 місяці тому

      የት ነው😊😊😊😊

    • @santaw5392
      @santaw5392 2 місяці тому

      🩸⛔️🩸እውነቱን ለመናገር ሰዉ(መላው ኢትዬጵያዊ) ኦሮሚያ ክልልን ለመጎብኘት የማይችልበት ግዜ ላይ ነን፣ 🕋📍ኦሮሞዋች ካለፈው ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ ማሳመን አለባቸው ፣ አንድም ሰው ኦሮምያን ለመጎብኘት በአሁን ሰዓት ፈቃደኛ አደለም፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል በፍቅር ሞክሩት፣ ዘረኝነት ጥንብ ነው።

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 місяці тому +1

      Anchi manesh? Ye balesh hager eza yehonew

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 місяці тому

      @@santaw5392man abashe/ he na alhe/alesh? 😂 ለማኝ ሳትጠሩ ምድረ ጨረቃ ቤት እየሰራችሁ ምትሰፍሩ ጅቦች አይደላችሁ:: አትምጡ አትጎብኙን ኡፈይ

  • @SimeSime-yw4wb
    @SimeSime-yw4wb 2 місяці тому

    Wow