/የቡና ሰአት/ "ቆሜ ለመራመድ እንኳን ለምን አልፈቀድክልኝም ብዬ ፈጣሪን እሞግተው ነበር.. መልሱ ግን እኔ ጋር ነበር" //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

КОМЕНТАРІ •

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 19 годин тому +11

    ፈጣሪ ቆሞ ለመሄድ ያብቃህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 9 годин тому +1

    ጠንካራው ብሩኪ ‼‼‼ በጣም የምትናገረው ነገር ለሚገባው ሰው በበአጭሩ ጭንቅላታችሁን አሰሩት 👏👏👏👏👏 በአለም ላይ ካሉ ሰወች በምንም አናንስም የዚህ ማሳያ ብሩኪ ነው 👏👏👏👏 በርታ ጀግናው ማንም ቆሞ የሚሄድ ያልታየውን ጥበብ 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ስላሳየህ ተመስገን ነው 🙏🙏 ኮስተር ብሎ ማሰብ 👏👏 ይጠይቃል ለማንኛውም አደንቅሀለሁ 🙏🙏🙏ጎበዝ ጀግና የኑሮን ምስቅልቅል መዋጋት እራሱ ጦርነት ነው 👏👏 በርቱ ወገኖቼ ይሄ ወንድማችን ለኛ ጉልበት ነው 💯💯 አመሰግናለሁ መቅዲ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን ለሁላችንም ❤❤

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 15 годин тому +7

    ብሩክዬ ያኔ ከ24 እመት በፌት ሲጀምርህ ጥቁር እባይ ክልኒክ ካሳችስ ጋር የነበረው እዛ ነበር ያወኩህ ወንድሜ በጣም ያን ግዜ እህቶህ እናትህ እባትህ ሁሉ ሲረባረብ ያኔ ነበር እማውቅህ የምትፅፋቸው ፁሁፎቭ ትዝ ይሉኛል ግን ዛሬ ካገር ውጪህ ከመኖከጀመርኩ ብዙ እመታትን እሳልፍኩ ግን እንድነገር በህይወቴ ውስጥ ስጦታ ስተህኛል ያም ውዱ ስጦታዎችህ ጥንካሬ እና ጥረት በህይውቴ ተክለሃል የኔ ወንድም እንተ ልታስታውስኝ ትችላለህ ለህይወቴ ብዙ እስተዋፆ አለው እጅግ እግዚአብሔር ይባርክልኝ !!!! አንድቀን እግዚአብሔር ቢፈቅድ አይሃለሁ ውንድሜ ክበርልኝ !!!! እንተ ሳስብ እይወቴ በፅናት ትሞላለች !'!!!

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 19 годин тому +13

    አንተ ብርቱ ጠንካራ ሰው ነህ ብሩኬ 😇😇😇

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 14 годин тому +2

    Powerful testimony. Thank you.❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 15 годин тому +1

    I love his Voice! Powerful force us to listen to him!!!

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 17 годин тому +3

    ምን ይሳነዋል ፈጣሪ

  • @chalanebirt
    @chalanebirt 18 годин тому +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @memberekidane9096
    @memberekidane9096 19 годин тому +3

    Batame gobaze ena tankara nake bareta wandema

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 10 годин тому

    Beruka yeskat sew
    Tenekarana felekleku .
    Gashe Yeshi telana etya Alemaz degagochu wolagochih
    nefsachewn yemarewna yewahentachew degenetachew tehetnachew yemairesa new.

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 56 хвилин тому

    JEGNANA LELALAW TMSALAT YEMTHON NEAH EGZYABHAR YMARH!!!!!

  • @azebg328
    @azebg328 13 годин тому

    ይኼን ፀጉር ይገላግልሽ አንችላይ ደግሞ ሲያዩት ያስጨንቃል ተፈጥሮ ይቅደም በተፈጥሮ ቆንጆ ነሽ

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 15 хвилин тому

    Egzbher yamreh Wandem