Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኡፍፍፍፍ በእንባ ነዉ የማዳምጠዉ ዝማሬመላይክትን ያሰማልን❤❤❤
ውይይይ ምን አይነት ፀጋ ነው ለጆሮ የለስለር ለነፍ እሚያሳርፍ ጥፍጥ ያለ ዝማሪ ጸጋውን አዛኝቷ አብዝታ ታድልህ እውነት አጥትን የሚያለመልም ዝማሪ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን በርታልን💕🕊
❤
❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏💕💕
አሜን አሜን አሜን ❤❤💞 ማሬ መላእክት ያሰማልን
❤🙏👏🤲ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ውንድማችን
ድንግል ማርያም እናቴ❤🙏
ዝማሬ መላእትን ያሰማልን ወንድማችን ማርያም ማርያም ማርያም መድሀንያለም እሷን ባይሰጠይ የትነበር መግቢያየ ያደረገችልኝን ሳስበዉ ከአይምሮ በላይነው ❤❤❤
Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏🙏🙏
አሞኝ ተኝቼ ነብሴ ተፅናናች
ይሄን መዝሙር ሁሌ በሠማሁት ሠአት አለቅሳለሁ በቃ የእመብርሀን ብዙ ውለታ አለብኝ 🙏 ስሞን ጠርቼ አፍሬ አላውቅም የኛ እናት ማርያም
💯❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ስማልን እመቤታችን ፀጋውን ታብዛልህ ወንድሜ እንዴት ደስስስ እሚል መዝሙር ነው
በጣም ረጋ ያለ መዝሙር ነው፣ ሁሌም የመዝሙር እርጋታ ውስጥን ያረጋጋል እና በዚህ ቀጥልበት አደራ ጊዜ እንዳይቀይርህ!
ወንድሜ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልኝ
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ውድማችን እመብርሀን አልጠግብም ስምሽን ጠርቸ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አባታችን ጻድቁ ተክለሃይማኖት ይጠብቅህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። እጅግ ግሩም ነው
አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
💒⛪🙏እናቴ በዛዊት ዓለም👏👏👏
ፅጋውን ያብዛልክ ዝማሬዎችክ ልስልስ ያሉ ትህትና የተሞላበት አይቀይርብክ ወድሜ በቤቱ ያፅንናል ከወድሜ ቀዳሚጋ አድ ዝማሬ ብትሰሩ ትመሳሰላላችሁ 😍😍
ዝማሬ መላእክትን ያሠማህ
እሚገርም ግጥም። እሚገርም ዜማ። እሚገርም ቀረጻ። እሚገርም ቅንብር። እሚገርም ችሎታ ነውያላቹ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ ። እግዚያር ያክብራቹ አክብራቹ ስለሰራቹልን ዲያቆን። የ ካውን በጣም ነው የተገረምኩት በል በዚህ ደረጃ መተክ ቀጣይ በዚው ጥራት ነው ምጠብቅክ :: ችሎታ 100%ግጥም 100%ዜማ 100%ፕሮዳክሽን 100%
አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን ፤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘሉ።❤❤❤
አሜን አሜን ባንቺ ነው ክፋውን ያለፍኩት እመአምላክ ስምስሽን ጠርቼባንቺ ነው መልካሙን ያየሁት እናቴ ስምሽን ጠርቼ የተረፍኩበት ቃል ስምሽ ነው እምነቴእመሰክራለሁ አንቺ ነሽ እውነቴ እናቴ❤❤❤ ዞላዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አመአምላክ ከዚህ በላይ አደበትህን ታጣፍጥ በእድሜ በፀጋ ታኑርልን ወንድሜ❤🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ተሰምቶ ማይጠገብ ድንቅ መዝሙር ❤ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏
መላእክትን ዝመሬ ያሰማልን
ያንተ ዝማሬ እጅግ ደስ የሚል ነው ከእርጋታህ ጋር በቤቱ ያፅናህ
እግዚአብሔር ዘምንህን ይባርክል የኔ ወንድም ዘጎላ❤❤❤❤❤❤❤
አሜንወንድማችን ዝማሬ መላአእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መዝሙሮችህ ወደ ነፍስ ይመልሳሉ ውስጥ የሚፈውስ መዝሙር ነው ወንድማችን በርታ በዚሁ ቀጥል የተርጋጋ ድስ የሚል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብሳልህ... እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል የአመት ሰው ይበለን ፈጣሪ 😍 😍😍 ማነው የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ላይክ ያድርጉ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮችህ በሙሉ ውስጥን የሚሰረስሩ ናቸው ተባረክ❤
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን
እጅግ ውብ ዝማሬ ነው ዜድዬ፣እመቤቴ ምሥጽጢሩን ትግለጥልህ።በርታልኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ተባርክ ዘመን ይባረክ💒🕯🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 💚💛❤️🙏🙏🙏
አሜንአሜንእልልልልልልልዘማሪመላክትያሰማልንወንድማችን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
amen amen amen zemare malekte yesamaleni egezibehre amilake tsage abizeto yeste zalye
Zimare malaekt yasemalin wandimachin tsagawn yabzalih mazmurochihn samiche altegbin girum dink new bertalin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
የሰንበት ት/ቤት ተማሪ ትልቁ ስኬቱ መንፈሳዊ ህይወቱን ጠብቆ ማኖር ነው የጎላው ንጉስ አንተንና ሰላምን ለዚህ ክብር ስላበቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል በቀጣይ መዝሙሮችክ ሰላም ከበሮ ስትመታ ማየት እፈልጋለሁ ዘማሬ መልአክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍፃሜህን ታሳምርልህ/ን አሜን ፫ ዬጌታዬ እናት.....😭
ዝምሬ መልአክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመቤቴ ትጠብቅህ🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እማ እናቴ ሚስጢረኛዬ😭😭😭😭😭😭ክበሪልኝ
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋው ያብዝልህ እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫::
አምላከ አባ ጊዮርጊስ ያለምልምህ 🤲🏽🙏🏾
ማርያም ማርያም ልበልሽ አልጠግብም ስምሽን ጠርቼ ባንቺ ነው ክፉውን ያለፍኩት እም አምላክ ስምሽን ጠርቼ ባንቺ ነው መልካሙን ያየሁት እናቴ ስምሽን ጠርቼ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፍቅሯዋ በረከቷዋ ይደርብን
እመቤቴ ሆይ በሚያመሰግኑሽ በሚያወድሱሽ በሚያከብሩሽ እቀናለሁ ምክንያቱም እንደ እነርሱ ለምስጋናሽ መትጋትን እመኛለሁና
❤️🙏❤️🙏❤️🙏 እመአምላክ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ቤዛይተኩሉ
አቤት ጸጋ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠው ትስጥል እማምላክ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ! እግዚአብሔር ፀጋህን ይጠብቅልህ! እድሜ ጤናን ሰጥቶህ ብዙ እንድታገለግል ይርዳህ! እጅግ የሚመስጥ ዝማሬ ነው ምስጋናህን ድንግል ትቀበልልህ!
የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከት ይደርብህ ፀጋውን ያብዛልህ እንዲህ ስርዓት ባለው በተረጋጋ መንፈስ ያዘመረህ የእመቤታችን ፍቅሯ ምልጃዋ በረከቷ አይለይህ 🤲🙏🏾
ዞላዬ እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
አሜን
ምን ልበል? እኔን ኃጢአተኛውን እምቤቴ ወዳለችበት ወስዶ የመለሰኝም መሰለኝ፡ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ፀጋውን ያብዛልህ ፤ ከቤቱ አያርቅህ ፤ የአገርህን ትንሳኤ ያሳይህ፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!
Zemare meleaket yasemaln ....betam des yemil mezmur nw
ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ዞላ ዘጎላ
ደስ ሲል። የ አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልዩ ስጦታ ፀጋ ነው ያለህ በርታ ወንድማችን
እግዚአብሔር የሚደሰትበት አገልግሎት ያድርግልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን ✝️⛪️💒👏ጸጋ በረከቱን ከዚህም በላይ ያብዛሌህ ልኡል እግዚአብሔር 🤲🕯ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🤲🕯
ከ አህይምሮዬ አልጠፋ ያለኝ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን እመብርሃን አትለይክ
. 🌻🌼🌻እንኳን አደረሰን🌻🌻🌻🙏 የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ጸጋን የሞላብሽ ሆይ ..ደስ ይበልሽጌታ ካንቺ ጋር ነውና ..ደስ ይበልሽከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽና ..ደስ ይበልሽ የማኅጸንሽም ፍሬ የተባረከ ነውና ..ደስታ ይገባሻልየመድሃኒታችን እናቱ ላንቺ ..ደስታ ይገባሻልበሰላምታ ደምፅሽ ተደስተናልና ..ደስታ ይገባሻል ንግሥት ..የንጉሥ እናትእመቤት ..የእግዚአብሔር እናትክብርት ..የአምላክ እናት መቅረዝ ..የብርሃን እናትንጽሕት ጥጃ ..የነጭ በሬ እናትልዕልት ..በአርያም የሚኖር የልዑል እናት ውድስት ..የምስጉን እናትምዕዝት ..የሽቱ እናት የወርቅ ሣፅን ..የዕንቁ ባሕርይ መገኛ ምስጋና ይገባሻል ..የእግዚአብሔር እናቱ ሆነሻልናመደነቅ ይገባሻል ..ዓለምን የያዘውን ወልደሻልናብፅዕነት ይገባሻል ..ለፀሐይ መውጫ ነሽና መመስገን ይገባሻል ..ምሥራቅ ሆነሻልናመደነቅ ይገባሻል ..መመኪያ ሆነሻልናብፅዕና ይገባሻል ..ለሃይማኖት መሠረት ሆነሻልና በዚህ ሊንክ አብረን እንስገድ!! ua-cam.com/video/Zg0kOC84yTQ/v-deo.html
አምላኬ የኔ ጌታ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ወንድም ድንግል ከነልጇ እቅፍ እቅፍ እቅፍፍፍፍፍፍ ታድርግህ ውይይይይይይይይይ ጥዑም ዝማሬ ቅዱስ ሚካኤል ያሰማክ
በእውነት አጥንት እሚያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
Amen Amen Amen zemara malhkt yasemaln entchen dengl maryam barktwa yedarben
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እመብስሃን ትጠብቅህ
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ቃለሕይወት ያሰማልን
እመብርሃን ዘመንህን አብዝታ ትባርክልህ ❤❤❤❤❤❤
ዞለ ተባረክ አማምላክ ትጠብቅህ ፀጋውን ታብዛልህ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤
ሰምቼው አልጠግብ አልኩ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💜💜💜💜🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️🙏👏👏👏
ግሩም ነው ዞል ልዩ ጣፋጭ ውዳሴ ዘመንህ ይባረክ
ዞላዬ ይህ ጊዜ የገለጠህ ...በውስጥህ የብዙዎችን ጸጋ አጣምረህ የያዝክ ድንቅ መዝገብ ነህ ለኔ:: ስራዎችህ ይጣፍጡኛል:: ገና ድግሞ ብዙ እንዳለህ አያለሁ:: ይህ ስራ ደግሞ የእውነት የውስጥ የልብ ዝማሬ ነው... ግጥሙን ውብ አድርጎ የሰራው ዲ/ን ኢንጅነር ብሩክ ቡሴርንም በጸጋ ይጠብቅልን::
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እነ ዘርፌ እና ትዝታ ያለ እነሱ ኦርቶዶክስ ዘማሪ የ ለላት መስላቸው ነበር
ቆንጆ ዝማሬ❤
እመብርሃን አንደበትህን ትባርክልህ :: እጅግ ጥዑም ዝማሬ
ዘሌ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ መዝሙር ነው ከአንተ ገና ብዙ እጠብቃለሁ በርታልኝ የሚካኤል ባሪያ
አሜን ቡሩኬ
AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen yagalgilot zamanotin yarzimlin ✝️❤❤❤🙏🙏🙏
እውይ እንደገና የሚለውን ዝማሬ ስወደው ለኔ የኔ ህይወት የተፃፈ የተገጠመ የተዘረዘሩት ይመስለኛል ሳለሰማው ውዬ አላድርም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ያንተን ዩቱብ በተስፋ ስጠብቅ ነበር ሁሌም በ ረቡኒ አቤላ ነበር የማየው እንኳን ወደ ዩቱብ መጣህ
እመቤቴ ዝማሬን ትስማልህ
ነፍስን የሚነካ ዝማሬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችንን 🙏
አጥንት የሚያለመልም ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እመብርሀን ጸጋ ሞገሱን ታልብስህ በሰማው በሰማው እማልጠግብው መዝሙር
Amen zemare melakit yasemalin egizabeher yebarik betam lbin yemasrif mezmur emebete kedest dengil mareyam tetebikilin Amen 🤲🤲👏👏👏👏❤❤❤
be achir gize yemiweded ye nefs zmare new dngl mariam tbarkh wendmachin❤❤
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመ አምላክ በምልጃዋ አትለይህ
ምልጃ በረከቷ ለዘለዓለም አይለይህ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም እጅግ በጣም ግሩም ዝማሬ ያኑርልን !!!!!!
❤️❤️❤️ግሩም ነው!!
በርታልን
እንደት ደስ የሚል ዝማሬ ነው ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን አድሎሃልን በቤቱ ያቆይህ
ተባረክልን የዝማሬ እገልግሎትህን ይባርከው
ማርያም ማርያም ልበልሽ #አንጠግብም ስሟን አንስተን .....ዝማሬ መላእክትን የሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ኡፍፍፍፍ በእንባ ነዉ የማዳምጠዉ ዝማሬመላይክትን ያሰማልን❤❤❤
ውይይይ ምን አይነት ፀጋ ነው ለጆሮ የለስለር ለነፍ እሚያሳርፍ ጥፍጥ ያለ ዝማሪ ጸጋውን አዛኝቷ አብዝታ ታድልህ እውነት አጥትን የሚያለመልም ዝማሪ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን በርታልን💕🕊
❤
❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏💕💕
አሜን አሜን አሜን ❤❤💞 ማሬ መላእክት ያሰማልን
❤🙏👏🤲ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ውንድማችን
ድንግል ማርያም እናቴ❤🙏
ዝማሬ መላእትን ያሰማልን ወንድማችን ማርያም ማርያም ማርያም መድሀንያለም እሷን ባይሰጠይ የትነበር መግቢያየ ያደረገችልኝን ሳስበዉ ከአይምሮ በላይነው ❤❤❤
Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏🙏🙏
አሞኝ ተኝቼ ነብሴ ተፅናናች
ይሄን መዝሙር ሁሌ በሠማሁት ሠአት አለቅሳለሁ በቃ የእመብርሀን ብዙ ውለታ አለብኝ 🙏 ስሞን ጠርቼ አፍሬ አላውቅም የኛ እናት ማርያም
💯❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ስማልን እመቤታችን ፀጋውን ታብዛልህ ወንድሜ እንዴት ደስስስ እሚል መዝሙር ነው
በጣም ረጋ ያለ መዝሙር ነው፣ ሁሌም የመዝሙር እርጋታ ውስጥን ያረጋጋል እና በዚህ ቀጥልበት አደራ ጊዜ እንዳይቀይርህ!
ወንድሜ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልኝ
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ውድማችን እመብርሀን አልጠግብም ስምሽን ጠርቸ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አባታችን ጻድቁ ተክለሃይማኖት ይጠብቅህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። እጅግ ግሩም ነው
አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
💒⛪🙏እናቴ በዛዊት ዓለም👏👏👏
ፅጋውን ያብዛልክ ዝማሬዎችክ ልስልስ ያሉ ትህትና የተሞላበት አይቀይርብክ ወድሜ በቤቱ ያፅንናል ከወድሜ ቀዳሚጋ አድ ዝማሬ ብትሰሩ ትመሳሰላላችሁ 😍😍
ዝማሬ መላእክትን ያሠማህ
እሚገርም ግጥም። እሚገርም ዜማ። እሚገርም ቀረጻ። እሚገርም ቅንብር። እሚገርም ችሎታ ነውያላቹ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ ። እግዚያር ያክብራቹ አክብራቹ ስለሰራቹልን ዲያቆን። የ ካውን በጣም ነው የተገረምኩት በል በዚህ ደረጃ መተክ ቀጣይ በዚው ጥራት ነው ምጠብቅክ ::
ችሎታ 100%
ግጥም 100%
ዜማ 100%
ፕሮዳክሽን 100%
አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን ፤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘሉ።❤❤❤
አሜን አሜን
ባንቺ ነው ክፋውን ያለፍኩት እመአምላክ ስምስሽን ጠርቼ
ባንቺ ነው መልካሙን ያየሁት እናቴ ስምሽን ጠርቼ
የተረፍኩበት ቃል ስምሽ ነው እምነቴ
እመሰክራለሁ አንቺ ነሽ እውነቴ እናቴ❤❤❤ ዞላዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አመአምላክ ከዚህ በላይ አደበትህን ታጣፍጥ በእድሜ በፀጋ ታኑርልን ወንድሜ❤🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ተሰምቶ ማይጠገብ ድንቅ መዝሙር ❤ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏
መላእክትን ዝመሬ ያሰማልን
ያንተ ዝማሬ እጅግ ደስ የሚል ነው ከእርጋታህ ጋር በቤቱ ያፅናህ
እግዚአብሔር ዘምንህን ይባርክል የኔ ወንድም ዘጎላ❤❤❤❤❤❤❤
አሜንወንድማችን ዝማሬ መላአእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መዝሙሮችህ ወደ ነፍስ ይመልሳሉ ውስጥ የሚፈውስ መዝሙር ነው ወንድማችን በርታ በዚሁ ቀጥል የተርጋጋ ድስ የሚል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብሳልህ... እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል የአመት ሰው ይበለን ፈጣሪ 😍 😍😍 ማነው የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ላይክ ያድርጉ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮችህ በሙሉ ውስጥን የሚሰረስሩ ናቸው ተባረክ❤
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን
እጅግ ውብ ዝማሬ ነው ዜድዬ፣እመቤቴ ምሥጽጢሩን ትግለጥልህ።በርታልኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ተባርክ ዘመን ይባረክ💒🕯🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 💚💛❤️🙏🙏🙏
አሜንአሜንእልልልልልልልዘማሪመላክትያሰማልንወንድማችን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
amen amen amen zemare malekte yesamaleni egezibehre amilake tsage abizeto yeste zalye
Zimare malaekt yasemalin wandimachin tsagawn yabzalih mazmurochihn samiche altegbin girum dink new bertalin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
የሰንበት ት/ቤት ተማሪ ትልቁ ስኬቱ መንፈሳዊ ህይወቱን ጠብቆ ማኖር ነው የጎላው ንጉስ አንተንና ሰላምን ለዚህ ክብር ስላበቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል በቀጣይ መዝሙሮችክ ሰላም ከበሮ ስትመታ ማየት እፈልጋለሁ ዘማሬ መልአክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት
ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍፃሜህን ታሳምርልህ/ን አሜን ፫
ዬጌታዬ እናት.....😭
ዝምሬ መልአክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመቤቴ ትጠብቅህ🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እማ እናቴ ሚስጢረኛዬ😭😭😭😭😭😭ክበሪልኝ
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋው ያብዝልህ እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫::
አምላከ አባ ጊዮርጊስ ያለምልምህ 🤲🏽🙏🏾
ማርያም ማርያም ልበልሽ
አልጠግብም ስምሽን ጠርቼ
ባንቺ ነው ክፉውን ያለፍኩት
እም አምላክ ስምሽን ጠርቼ
ባንቺ ነው መልካሙን ያየሁት
እናቴ ስምሽን ጠርቼ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ፍቅሯዋ በረከቷዋ ይደርብን
እመቤቴ ሆይ በሚያመሰግኑሽ በሚያወድሱሽ በሚያከብሩሽ እቀናለሁ ምክንያቱም እንደ እነርሱ ለምስጋናሽ መትጋትን እመኛለሁና
❤️🙏❤️🙏❤️🙏 እመአምላክ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ቤዛይተኩሉ
አቤት ጸጋ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠው ትስጥል እማምላክ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ! እግዚአብሔር ፀጋህን ይጠብቅልህ! እድሜ ጤናን ሰጥቶህ ብዙ እንድታገለግል ይርዳህ! እጅግ የሚመስጥ ዝማሬ ነው ምስጋናህን ድንግል ትቀበልልህ!
የአባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከት ይደርብህ
ፀጋውን ያብዛልህ
እንዲህ ስርዓት ባለው በተረጋጋ መንፈስ ያዘመረህ የእመቤታችን ፍቅሯ ምልጃዋ በረከቷ አይለይህ 🤲🙏🏾
ዞላዬ እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
አሜን
ምን ልበል? እኔን ኃጢአተኛውን እምቤቴ ወዳለችበት ወስዶ የመለሰኝም መሰለኝ፡ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ፀጋውን ያብዛልህ ፤ ከቤቱ አያርቅህ ፤ የአገርህን ትንሳኤ ያሳይህ፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!
Zemare meleaket yasemaln ....betam des yemil mezmur nw
ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ዞላ ዘጎላ
ደስ ሲል። የ አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልዩ ስጦታ ፀጋ ነው ያለህ በርታ ወንድማችን
እግዚአብሔር የሚደሰትበት አገልግሎት ያድርግልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን ✝️⛪️💒👏ጸጋ በረከቱን ከዚህም በላይ ያብዛሌህ ልኡል እግዚአብሔር 🤲🕯ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🤲🕯
ከ አህይምሮዬ አልጠፋ ያለኝ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን እመብርሃን አትለይክ
. 🌻🌼🌻እንኳን አደረሰን🌻🌻🌻
🙏 የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም🙏
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ጸጋን የሞላብሽ ሆይ ..ደስ ይበልሽ
ጌታ ካንቺ ጋር ነውና ..ደስ ይበልሽ
ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽና ..ደስ ይበልሽ
የማኅጸንሽም ፍሬ የተባረከ ነውና ..ደስታ ይገባሻል
የመድሃኒታችን እናቱ ላንቺ ..ደስታ ይገባሻል
በሰላምታ ደምፅሽ ተደስተናልና ..ደስታ ይገባሻል
ንግሥት ..የንጉሥ እናት
እመቤት ..የእግዚአብሔር እናት
ክብርት ..የአምላክ እናት
መቅረዝ ..የብርሃን እናት
ንጽሕት ጥጃ ..የነጭ በሬ እናት
ልዕልት ..በአርያም የሚኖር የልዑል እናት
ውድስት ..የምስጉን እናት
ምዕዝት ..የሽቱ እናት
የወርቅ ሣፅን ..የዕንቁ ባሕርይ መገኛ
ምስጋና ይገባሻል ..የእግዚአብሔር እናቱ ሆነሻልና
መደነቅ ይገባሻል ..ዓለምን የያዘውን ወልደሻልና
ብፅዕነት ይገባሻል ..ለፀሐይ መውጫ ነሽና
መመስገን ይገባሻል ..ምሥራቅ ሆነሻልና
መደነቅ ይገባሻል ..መመኪያ ሆነሻልና
ብፅዕና ይገባሻል ..ለሃይማኖት መሠረት ሆነሻልና
በዚህ ሊንክ አብረን እንስገድ!!
ua-cam.com/video/Zg0kOC84yTQ/v-deo.html
አምላኬ የኔ ጌታ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ወንድም ድንግል ከነልጇ እቅፍ እቅፍ እቅፍፍፍፍፍፍ ታድርግህ ውይይይይይይይይይ ጥዑም ዝማሬ ቅዱስ ሚካኤል ያሰማክ
በእውነት አጥንት እሚያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
አሜን
Amen Amen Amen zemara malhkt yasemaln entchen dengl maryam barktwa yedarben
አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እመብስሃን ትጠብቅህ
አሜን
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ቃለሕይወት ያሰማልን
እመብርሃን ዘመንህን አብዝታ ትባርክልህ ❤❤❤❤❤❤
ዞለ ተባረክ አማምላክ ትጠብቅህ ፀጋውን ታብዛልህ
አሜን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤
ሰምቼው አልጠግብ አልኩ
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💜💜💜💜🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️🙏👏👏👏
ግሩም ነው ዞል ልዩ ጣፋጭ ውዳሴ ዘመንህ ይባረክ
አሜን
ዞላዬ ይህ ጊዜ የገለጠህ ...በውስጥህ የብዙዎችን ጸጋ አጣምረህ የያዝክ ድንቅ መዝገብ ነህ ለኔ:: ስራዎችህ ይጣፍጡኛል:: ገና ድግሞ ብዙ እንዳለህ አያለሁ:: ይህ ስራ ደግሞ የእውነት የውስጥ የልብ ዝማሬ ነው... ግጥሙን ውብ አድርጎ የሰራው ዲ/ን ኢንጅነር ብሩክ ቡሴርንም በጸጋ ይጠብቅልን::
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እነ ዘርፌ እና ትዝታ ያለ እነሱ ኦርቶዶክስ ዘማሪ የ ለላት መስላቸው ነበር
ቆንጆ ዝማሬ❤
እመብርሃን አንደበትህን ትባርክልህ :: እጅግ ጥዑም ዝማሬ
ዘሌ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ መዝሙር ነው ከአንተ ገና ብዙ እጠብቃለሁ በርታልኝ የሚካኤል ባሪያ
አሜን ቡሩኬ
AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen yagalgilot zamanotin yarzimlin ✝️❤❤❤🙏🙏🙏
እውይ እንደገና የሚለውን ዝማሬ ስወደው ለኔ የኔ ህይወት የተፃፈ የተገጠመ የተዘረዘሩት ይመስለኛል ሳለሰማው ውዬ አላድርም
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ያንተን ዩቱብ በተስፋ ስጠብቅ ነበር ሁሌም በ ረቡኒ አቤላ ነበር የማየው
እንኳን ወደ ዩቱብ መጣህ
እመቤቴ ዝማሬን ትስማልህ
ነፍስን የሚነካ ዝማሬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችንን 🙏
አጥንት የሚያለመልም ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እመብርሀን ጸጋ ሞገሱን ታልብስህ በሰማው በሰማው እማልጠግብው መዝሙር
Amen zemare melakit yasemalin egizabeher yebarik betam lbin yemasrif mezmur emebete kedest dengil mareyam tetebikilin Amen 🤲🤲👏👏👏👏❤❤❤
be achir gize yemiweded ye nefs zmare new dngl mariam tbarkh wendmachin❤❤
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመ አምላክ በምልጃዋ አትለይህ
ምልጃ በረከቷ ለዘለዓለም አይለይህ ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም እጅግ በጣም ግሩም ዝማሬ ያኑርልን !!!!!!
❤️❤️❤️ግሩም ነው!!
በርታልን
እንደት ደስ የሚል ዝማሬ ነው
ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን አድሎሃልን በቤቱ ያቆይህ
ተባረክልን የዝማሬ እገልግሎትህን ይባርከው
ማርያም ማርያም ልበልሽ #አንጠግብም ስሟን አንስተን .....ዝማሬ መላእክትን የሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን