ሀይሚዬ እና ብሩክ በአዲስ መጡ ይለያል🌺💘👌አንችየብቻዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 36

  • @hanichotube
    @hanichotube  14 днів тому +5

    ሀይሚዬ እና ብሩክ በአዲስ መጡ ድምቅ ብለው🥰
    ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ለጥምቀት አደረሳችሁ❤️🙌👏

  • @drr8432
    @drr8432 14 днів тому +4

    ሰላምሺ ይብዛልኝ ሀኒዬ እንኳን አደረሰሽ ለብአለ ጥምቀት ❤🎉ረጅም እድሜና ከጤና ለእናቶችና ለኣባቶች ጨረቃወች አምሮባቸዉ አጥተዋን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hanichotube
      @hanichotube  14 днів тому +2

      እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን ፍጣሪ የሁላችንም እናት አባት ቤተሰብ ይጠብቅልን ❤

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 14 днів тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሁለት ፍልቅልቆች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 14 днів тому +1

    ሰለም ሀኒቾዬ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @legesmola6015
    @legesmola6015 14 днів тому +1

    ስላምእንዲትነሽ እግዚአብሔር ይመስጊን

    • @hanichotube
      @hanichotube  14 днів тому

      ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ

  • @የብልጫTubeየበድዉልዲሚከት

    ሠላም ሠላም ውድድ በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉 ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ሀይሚ❤❤ ቡሩኬ

    • @hanichotube
      @hanichotube  13 днів тому

      ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ

  • @matchabae92
    @matchabae92 14 днів тому +1

    Amen amen❤❤❤

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 14 днів тому +2

    ደስ የሚሉ ጥንዶቾ❤🎉❤

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 14 днів тому +1

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አኒቾ

  • @hanytwin
    @hanytwin 14 днів тому +1

    ሰላም ሀኒቾዬ እንኳን ደና መጣሽ እንኳን አደረሰሽ የዛሬ አመት በሰላም በጤና ከቤተሰብ ጋር እንድታሳልፊ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ ደስ ይላል ጊሙን ማሸነፋቸው እንኳን ደስ ያላቸው ልክ ነው ሁሉም ነገር ቤተሰብ ሲመርቅ ነው ደስ የሚለው መጨረሻውን ያሳምርላቸው ❤❤❤

    • @hanichotube
      @hanichotube  14 днів тому

      ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ሀንዬ አመስግናለሁ

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 14 днів тому +1

    ሀኒቾ እንኳን ለከተራ በአል በሰላም አደረሰሽ ባለችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አበባ መስለው መጥተዋል

    • @hanichotube
      @hanichotube  14 днів тому

      ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን አወ ድምቅ ብለውመጡ

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 14 днів тому +1

    ሰላም ላች ይሁን በው ነት በጣም የመውዳቸው ፅዶች ናቸው

    • @hanichotube
      @hanichotube  14 днів тому

      ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ

  • @SarahSarah-hs3je
    @SarahSarah-hs3je 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @MariamSorry-m6q
    @MariamSorry-m6q 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉HB

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 14 днів тому +1

    Hamiyee konjo Betam Betam
    Amerebeshale,,🌷🌷🌹🌹🪷🪷🌺🌺🌺🌺🌻🌼🌼🥰🥰🥰🥰🥰😘😘

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 14 днів тому +2

    የኔ ውድ እህት ሀኒቾ የትናትናው የጌም ላይ ግጥሙ የግጠምሺው አንቺ ነሽ
    ምንም ጥርጥር የለውም ሀይሚየ ናት❤❤❤❤

    • @hanichotube
      @hanichotube  14 днів тому +2

      ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ እህት አወ ሀሚዬ ነች ትናት ጌም ላይ እኔ አይደለሁም ውዴ የሰው ብዛት ነበር በጣም ብዙ ሰው ተራ አልደረሰውም ለመግባት

  • @hayemi02
    @hayemi02 14 днів тому +2

    እንኳን አደረሠሽ እህቴ እንግዲህ እንደዚህ አምሮባቸው መተዋል እኛም ባላቸው ነገር እየተደሠትን ነው አሁን በመሀላቸው ሠው ማሥገባት የለባቸውም በፕራንክም መጠንቀቅ አለባቸው በተለይ በፍፄ ዙሪያ ይበቃል ወዳልተፈለገ ጥርጣሬ እንዳይከተው ሥጋት አለኝ በተረፈ መሀላቸውን ፈጣሪ ይጠብቅ

    • @hanichotube
      @hanichotube  14 днів тому +1

      ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን አወ በትክክል እኔም ብያለሁኝ ቪዲዮን ስምተሽ ከሆነ ሶስተኛ ቪዲዮ ትክክል ሁሉም ነገር ሲደጋገም በተለይ ፍቅር የሚለው ቃል በፕራንክ ዙሪያ ሌላ ወገን ባያስገቡ ጥሩ ለፍቅራቸው ጥንቃቄ ያስፍልጋል እውነትሽ ነው የኔም ሀሳብ ነው ❤

  • @AaSa-d1w
    @AaSa-d1w 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YalfalYal-st3eb
    @YalfalYal-st3eb 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @moonmadina1469
    @moonmadina1469 14 днів тому +1

    ቡራ እኛን ለማንጫጫት የሚያደርገው ጥረ።አይ ቡራ ቀብራራው እኛን ካላጨለለ አይሆንለትምኮ

    • @hanichotube
      @hanichotube  13 днів тому

      ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በቃ የሴቶችን ፊት እየደበቀ እኛን ለማጫጫት ክክክክ በጣም

  • @JESUSIsLORD-x1n
    @JESUSIsLORD-x1n 14 днів тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤️❤️💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hanichotube
      @hanichotube  14 днів тому

      ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አመስግናለሁኝ

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 14 днів тому +1

    Birk Ebakh yemakina
    Menga Fekade Awta...🎫👈
    Kezam Mekin geza🚙🛻
    Hamiyee Begerew Lemen🚶‍♀️🚶‍♀️❓️
    Ede...😡😡🙏🙏

    • @hanichotube
      @hanichotube  14 днів тому +1

      ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አብሽሪ ለወደ ፊት ይሳካል