ጠዋት ስትነሱ ይህንን አድርጉ። ውሏችሁ የተዋበ ይሆናል። Kesis Ashenafi g.mariam

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 642

  • @እግዛብሔርእረኛየነው-ጸ1ሠ

    ሰለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያስማልን ኣባታችን ፀጋውን ኣብዝቶ ይስጦት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mesi557
    @mesi557 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን አሜን አሜን🤲
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🤲✝️

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማል መምህራችን ለኔ ነዉ እሄ ትምህር ያስተማረኝ አምላኬ ተመሠገን

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 роки тому +138

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 👏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አንድ መዝሙር ልጋብዛችሁ ሁሌ በጠዋት የማዳምጠው ከስራ በፊት የዘማሪ ቴድሮስ ዮሴፍ እሰይ ነጋ ላመሰግነው የሚለውን ስሙት🙏🙏🙏

    • @genetabera4046
      @genetabera4046 3 роки тому +14

      betam kemiwedewna tewat tenesiche yemejemeria yemikeftewna yemadamitew mezmur new ESEY NEGA LAMESEGINEW NEW lelaw degmo wisten selam yemisemagnina amilaken yibelit yemameseginibet mezmur ye liqe mezemiran yilima hayilu YEMITEBIQEGN AYTEGNAM yemilew mezimur

    • @soofiyasoofiya576
      @soofiyasoofiya576 3 роки тому +4

      እሺ እህቴ በጣም የምወደው መዝሙር ነው

    • @aynalemworde4939
      @aynalemworde4939 3 роки тому +2

      ቄስ አሸናፊ በትምርቶችህ በጣም እዬተጠቀምሁነዉ ዛሬ ደግሞ ጌታ በዚህ የማር ወለላ በሆነወለ ቃሉ እኔን ነዉ የተናገረኝ መሳሪያ አፍ ስለሆንከዉ እግዚአብሔር ይክበር አንተም ቤተሰብህ ቀጣዩ ዘመንክን ይባርክ ተባረክልኝ

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Рік тому +1

      እግዝአብሄር ይመሰገን መምህር እግዝአብሄር ይባርኮት

  • @mahletteshome4428
    @mahletteshome4428 Рік тому +1

    አሜን ሁልግዜም የሚያንጽ ቀጥተኛ ትምህርት ነው የምትሰጠን፡፡ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ያኑርህ አብዝቶ ለክብሩ ያቁምህ፡፡ የሰራዊት ጌታ ይክበር፡ ይመስገን!!

  • @tgd1875
    @tgd1875 3 роки тому +11

    እርሶንም ክፉ አይንካብን:: የኔ ምግብ መጋቢ ኖት ጤና ፍቅር ከነቤተሰቦት ይስጦት::

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Рік тому

      መምህር እሰከነቤተሰቦ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @alamajere2694
    @alamajere2694 3 роки тому +1

    Amen amen kalhiwot yasemalin abatachin

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi9683 3 роки тому +7

    ቃለ ህየወት ያሰማልንአባተ
    መልካም አባትና ብሩህ አባቴ
    የቤተክርሰትያን መብራት ሰለሆኑ
    እግዛብሄር እርሰወንና ቤተሰብወን
    ይባርከ።

  • @MelonaAsefa
    @MelonaAsefa 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🥰 ተመስገን

  • @theyatadess5233
    @theyatadess5233 3 роки тому +17

    ቃለ ህይት ያስማልን ለኔም ፆለት ስጀምር ያዛጋኛል ሀሳቤ ይበታተናል እና እባካችሁ ፀልዩልኝዝ

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 роки тому +4

      ኧረ የኔዉስ የጉድ ነዉ ፀሎት ስጀምር እንዴት እንደምፀልይ ይጠፍኛል በእወሐነት በፀሎት አስቡኝ ልጀ ደግሞ ዉትድርና ሂዷዋልና በሰላም ግዳጁን ፈፅሞ እንዲመለስ ፀልዩልኝ መልካም ቀን ለአገራችን ለአባት ለእናቶቻችን ለእህት ወንድሞቻችን ሰላማቸዉ ይብዛልን ሰላም ቀን

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 роки тому +2

      አባታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሪ ዘመንህ ይከበር

    • @theyatadess5233
      @theyatadess5233 3 роки тому +1

      እሽ

    • @ወለተሠነበተ
      @ወለተሠነበተ 3 роки тому +1

      Keh yeberetachihu Asibunya bee Limenachihu😭😭😭😭😭

  • @helenzeray1117
    @helenzeray1117 3 роки тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Рік тому

      መምሕር እግዝአብሔር ይባርክሕ ለሁሉም እግዝአብሔር ይመስገን

  • @hannatefera6995
    @hannatefera6995 3 роки тому +12

    ውይ ይሄ ትምህርት በትክክል ለኔ እግዚአብሔር ሆይ በቀሲስ አንደበት ስላስተማርከኝ ተባረክ የኔ አባት 🙏🙏🙏

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale1796 3 роки тому +3

    አሜን ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

  • @naomiweldezghi5617
    @naomiweldezghi5617 3 роки тому +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚኣብሔር ጸጋው ያብዛሎት ።
    በጣም በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ኣይነ ልቦናችንን እግዚኣብሔር ኣምላካችን ያብራልን።
    የእግዚኣብሔር ውለታን እንድናስብ ልበ ሊድያን የከፈተ ኣምላካችን ልባችን ይክፈትልን ።
    እንደእርሶ መምህራኖች ይብዙልን ።

  • @medhanitb9389
    @medhanitb9389 4 місяці тому

    ተነግሮ ስለማያልቀው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲 ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @selihombarni2263
    @selihombarni2263 3 роки тому +40

    ቀሲስ ቃለሂወት ያሰማልን ሁልጊዜም ባገኘሁት ሰዓት የርሶዎን ትምርት አዳምጣለሁ ባዳመጥ ቁጥር እግዜያብሄር በጣም ቀርቦኝ እጎኔ ሁኖ እንደሚያስተምረኝ እንደሚመክረኝ ይሰማኛል እሩቅ መስሎ የሚታየኝን አባቴን( ጌታዬ) ሁልጊዜም እይናይኔን እያዬ በስስስት እንደሚጠብቀኝ ጌታዬን አባቴን አይኔን ገለጨ እንዳይ እረድቶኛል ። እግዚያብሄር ከነቤተሰቦዎ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎ!!

  • @ዜድየራያዋ-ኰ6ቘ
    @ዜድየራያዋ-ኰ6ቘ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @elsaesyas
    @elsaesyas 5 місяців тому

    በስመአብ ወወለድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን ።ኑ ደስታየን ተካፈሉኝ ጠፍቼ ለ 20 አመት ጠፍቼ እግዛብሄር የሚሳነው የለም እግዛብሄር ወደቤቴ ወደአባቴ ሀይማኖት ወደኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለስኩ።እውነት በተአምር ተመለስኩ አባቴ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነበር ከዚህ አለም ሲልፍ እኔ ጠፍቼ ነበር ። እወነት አባቴ ሲገለግለው የነበረ እውነተኛ አምላክ ሰባት ትውልድ ይታደጋል እኔ እመሰክራለሁ ደስ ብሎኛል በደስታየ ተደሰቱ።

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Рік тому +1

    አሜን የሰማነውን በልባችን መፀገብ እሰከ ዘላለም ያኑርልን እግዝያብሄር

  • @halan9208
    @halan9208 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪️⛪️

  • @טענננהה
    @טענננהה 4 місяці тому

    ሰለቃሎ የቃሉባለቤት ልኦል አግዚአቤሔር ይመሰገን ለመ ምራችን ቃለይህወት ያሰማልን መገሰተሰማያትን ያውርስልን ያገልገሎት ዘመንህንያርዚምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @birhangudisa3850
    @birhangudisa3850 Рік тому

    አሜን መምህር እረጅም እድሜ እግዚያብሔር ይስጥክ

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq 18 днів тому

    አሜንቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንም እራጀም እድሜ ጤና ይስጠልን ብዙ ትምህርት አገኝቻብታልሁ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @nafiesu4064
    @nafiesu4064 3 роки тому +9

    ስለድንግል ብላቹ ፈተናዎቼ በዝተዋልና በፀሎታቹ አስቡኝ። በሰውኛ ትከሻዬ የከበደኝ ብዙ ፈተናና ችግር ውስጥ ነኝ ተማሪም ነኝና ት/ቴን ሰማዕቷ እንድታበራልኝ ፀልዩልኝ። ፀጋውን ያብዛልክ መምህር 🙏🙏🙏🙏

  • @egzabehreranyenew8650
    @egzabehreranyenew8650 3 роки тому +1

    Unit New mamir kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen Egzabehr yemasegen en simetun awqowalo mamir inate simarkeny min adrgelatii new biye dasi yilanyali unit Dakimoyin inkan Desi yilanyali Egzabehr yemasegen 🙏❤️

  • @መስኩ
    @መስኩ 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️⛪️✝️🙏

  • @hollhooll1713
    @hollhooll1713 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይውት ያሠማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይሥጥልን

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 Рік тому

    አሜን (3)🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @brihankitaw6627
    @brihankitaw6627 3 роки тому +4

    አሜን!!!!
    ቀሲስ በእውነት የእርሶን ትምህርት እንድሰማ የጋበዘችኝን ኤልሳቤትን በጣም አመሰግናታለው!
    በባለፈው 40ዎቹን ቀናቶች በ 10 በ10 ከፍለን እንድንፆምና እንድንፀልይ የሚለውን ሀሳብ በጣም በደስታ ነበር የተቀበልኩት እና ለመተግበር የሞከርኩት በሁለተኛው 10 ላይ ግን ከ ሴት ጓደኛዬ ጋር በጣም የእሩቅ ግዜ ዕቅድ ብለን የያዝነው (አብሮ የመስራት ዕቅድ ነበረን) ባላሰብነው ሁኔታ ስራውን ለመስራት የሚያስችል ምቹ ቦታ አገኘን እና ስራውን ለመስራት መንገድ ጀምረናል ደሞ ብዙ ፀልዬ ፆሜ አይደለም 7ደቂቃ ቢሆን፤ ለስራችንም ያን ያህል ካፒታል ኖሮን አይደለም እና ሳስበው በጣም ድንቅቅቅቅቅ ይለኛል ይሄ ብቻ ሳይሆን ሌላም ያላሰብኳቸውና የሚያስጨንቁኝም ነገሮች በራሳቸው መፍትሄ እያገኙ ነው።
    በምስጋና መልስ አለ ከጌታ! ትክክለኛ መዝሙር ነው ቀሲስ ምንም ነገር ሳንጠይቀው የሚያስፈልገንን የሚሰጥ ጌታ ስላለን ደስ ይበለን ባይሰጠን እንኳ እሱን በማመናችን በማመስገናችን ነፍሳችን ሀሴት ታደርጋለች! ሁላችንም ያለመሰልቸት ምን እላለው ብለን ሳንጨነቅ እናመስግን ቃል ብናጣ እንኳን ዝም ብለን እየደጋገምን ጌታሆይ አመሰግንሃለው አመሰግንሃለው እንበል በዛው እየለመድን እንሄዳለን።
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት! አብዝቶ ይባርኮት!
    ፅሑፉን ስላበዛሁት ይቅርታ!

  • @weldezghimehari2173
    @weldezghimehari2173 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልኝ 🙏

  • @meskeremzeneb8197
    @meskeremzeneb8197 3 роки тому +3

    እግዝያብሄር በአንተላይ አድሮ ብዙነገር አስተምሮኛል ተባረክ መምህሬ ብዙ ጊዜ ያንተ ዝማሬ ስብከት ያስተምረኛል እራሴን እንድመለከት ያደርገኛል ከዚህም በላይ ተባረክልኝ ልጅ ሆኜ ዝማሬህን ስሰማ ያሳርፈኛል አሁንም አግብቼ እየተመከርሁበት ነው

  • @brkitiwelday6972
    @brkitiwelday6972 3 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማዓልና

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Рік тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአቢሄር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Рік тому

    እዉነት ነዉ ቃለሂወትን ያሰማልን ኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsegehi1510
    @tsegehi1510 3 роки тому

    አሜን አሜን እሜን አበታች ቀለህዮት ይስመልን

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 3 роки тому +10

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሁላችንንም ያስበን ለዚህች ቀንና ሰዓት ያደረሰን መድኃኒዓለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር አሜን🙏ቀሲስ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስፋልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏❤️

  • @tinsaieY
    @tinsaieY Рік тому

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @birkewoldeyes5895
    @birkewoldeyes5895 3 роки тому +18

    በእወነት ቀሲስ አሸናፊ ትምህርትህን በጣም ነው የምወደው በቃ ስሰማዉ መንፈሴ ይታደሳል ብዙ ግዜ ከራሴ ህይወት ጋር ነዉ የሚመሳሰለው ሰታስተምር ረጋ ብለህ ነወ

    • @fevenzewdu7682
      @fevenzewdu7682 3 роки тому

      አንተ አይባልም እሺ እህቴ ወይም ወንድሜ

    • @hailu9346
      @hailu9346 3 роки тому

      Ewnet nw fetari edmaewne yarezemelen

  • @rosepickup947
    @rosepickup947 3 роки тому +8

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ከመላው ቤተስብህ ጋር ይጠብቅልን አሜን

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 3 роки тому

    ይሔንን ትምርት እንድናዳምጥ ለረዳን አምላክ ክብር ምሰጋና ይግባዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tejeabebe7693
    @tejeabebe7693 3 роки тому +31

    አሜን ቀናችን ይብራ!!! በጣም ተምሬአለሁ ጭንቀቴ እዳዬ ከዛሬ በኃላ አላስባቸውም በክርስቶስ ስም!! በፀሎት አስቡኝ!!

  • @MarthaNidani
    @MarthaNidani 12 днів тому

    መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ይሰማል 🙏

  • @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሆ አይለየን አሜን

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum2090 3 роки тому +3

    አሜን የእግዚአብሔር ስም ሁሌም የተመሰገነ ይሁን ቀሲስ ቃለሂወት ያሰማልን ፡እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦናን ይስጠን አሜን🙏🙏🙏

  • @hiwotalemu2752
    @hiwotalemu2752 3 роки тому

    Amen Amen Enameseginalen Kale Hiwotn yasemaln!!

  • @aeden-m8606
    @aeden-m8606 3 роки тому +6

    ለእኔ የሚነገር ነው የመሰለኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ወንድሜ

  • @workumanaye2462
    @workumanaye2462 3 роки тому +1

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወት ይባረክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይጥወት......

  • @berhanenegede792
    @berhanenegede792 3 роки тому

    ቀሺሽ ኣሸናፊ ገብረማሪያም ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በረከቱን ይደርብን ለኄ ደሞ በጸሎት ያስቡን በጣም ነው ፈተና የበዛብን ያለው ከትዳሬም እስከ መለያየት ኣድርሶኗል እና የቀረን ኣባት ነብሳችን የመጨረሽታ ለማስማማት እንድለሙንሊን ነው እና ኣስቡን በስደት ሃገር ተሰቀይቶን ነው የምንኖረው ልጆቻችንም ኣሰቃየን እባኮትን ጸሎታቹ አይለየን .
    የቋንቋ ድካም አለብኝ ኤርትራዊ ነኝ ኣመሰግናለው ኣሜን ኣሜን ኣሜን .

  • @adonay3896
    @adonay3896 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህ ወትን ያሰማልን

  • @ኤሎሄ-ተ6ፀ
    @ኤሎሄ-ተ6ፀ 3 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ መፅናኛችን ነህ።

  • @zahraasaeid1661
    @zahraasaeid1661 3 роки тому

    ቃለህይወትያሠማልኝ መምህር በፀሎተወት ያስብኝ ወለተ እግዝአብሄ

  • @SelamBelayhun
    @SelamBelayhun 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @ethane7799
    @ethane7799 2 роки тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Chiteka-vp1fd
    @Chiteka-vp1fd 22 дні тому

    Amen ቃለ ሄወት ያሰማልኛ

  • @yoditmesfen9102
    @yoditmesfen9102 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን የእርሱን ትምህርት እና መዝሙር ስሰማ ውስጢ ሀሲት ታደርጋለች ዘመኑት የተባረከ ይሆን !!!!!!!

  • @lemlemyemareyamlij2241
    @lemlemyemareyamlij2241 Рік тому

    የኔ አባት የእስራኤል አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ🙏 ከነውድ ቤተሠቦችህ🥰 ማሪያምን ትምህርቶችህ ሱስ ሁኖውብኛል

  • @መሲነኝጎንደሬዋ
    @መሲነኝጎንደሬዋ 3 роки тому +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏
    አሜን፫👏ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር የእውነት ትምህርተወት ድንቅ ነው ኑሩልን💗💗💗💗

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 3 роки тому +1

    አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @fassillamma3117
    @fassillamma3117 2 роки тому

    ፋሲል ለማ ተሰማ ከሆሳዕና ፀልዩልኝ በዚች ሰዓት እንኳ እራስህ አጥፋ መርዝ ጠጣ እያለኝ ብር ወይም ሀብት ከሌለህ ሞት ይሻልሀል እያሐኝ ሌተቀን አንቅልፍ አያሳጣኝ ነዉ አንድ በሉኝ አሜን !!!

  • @meseretbegashaw83
    @meseretbegashaw83 2 роки тому

    አሜን አባቴ የተደረገልኝ ነገር ብዙ ነዉ ልጄን ከሞት አትርፎልኛል አመሰግናለሁ የኔ አባት አመሰግናለሁ

  • @weletemaryamg7969
    @weletemaryamg7969 3 роки тому

    Amen Amen Amen memhrachin Qal hiwet yasemaln Qal hiwet yasemaln ❤❤❤ Egzaobihear Amlak belbachin yasadrln

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Рік тому

    ስለሁሉ ነገር እናመሰግነዋለን.ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 2 роки тому

    እዉነት ነዉ መምሕራችን እግዚአብሔር ያደረገልን በሕይወታችን ብዙ ነዉ ማመስገን አቃተን እንጂ እኔስ የምለዉ ስላደረክልን ስለምታደርግልን ስለ ፍፁም ክብርሕ ስምህ ይክበር ይመስገን የኔ ጌታ ትልቅ ትምሕርት ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እናመሰግናለን 🙏

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 роки тому +2

    መህምር ቃለህይ ወትን ያሰማልን በፆለታችሁ አስቡን የሚሉትን እግዚአብሔር ያስባቸው አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @temesgensamuel5469
    @temesgensamuel5469 3 роки тому

    ተባረክ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባረክ ጴንጤ ነኝ በትምህርትህ ተባርክያለሁ

  • @tigistasfaw2469
    @tigistasfaw2469 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጸሎት አስቡኝ

  • @looraloora2957
    @looraloora2957 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜን እናጤናውን ያብዛልን

  • @meskimeski1519
    @meskimeski1519 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእዉነቱ ዛሬ መስማቴ ነዉ ይሄስ ለኔ ነዉ የተሰበከዉ
    እመቤቴ ማርያም ትስጥልን

  • @berhanuali4371
    @berhanuali4371 3 роки тому

    Egziabeher Yimasgen Amen Amen Amen 🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @adfdgf3075
      @adfdgf3075 3 роки тому

      Ameeen Ameeen Ameeen
      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @webitgezahegn4988
    @webitgezahegn4988 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @abebakiros2761
    @abebakiros2761 2 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን። ቀሲስ ዛሬ እግዚአብሔር በእርሶ አድሮ በጠዋቱ ተናገረኝ። በጣም አግሮምራሚና ጭንቀታም ፍርሃት ይስማኛል ። ይህን ትምህርት በእንባ ሰማሁት። እግዚአብሔርን እየበደልኩ እንደሆነ ተስማኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @slameiagerijn5654
    @slameiagerijn5654 2 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያውርስልን ወድ የእግዚአብሔር ልጅች ለእኔም ፀልዩልኝ ችግር ላይ ነው ያለሁት አስብኝ

  • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ

    Amen.Amen.Amen
    Kale.hiwet.yasemalen

  • @ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ

    ኣሜን፫ኣባቴ ቃል ሂወት ያሰማልኝቀናችን ያብራልኝ አኔም አንአንድቀን በጣም ይተኛለሁና ከዛ አየረጥቁ ወደ ሰራ ከሄድኩ ልቤ ይረበሻል ከመዳሜ ጋር ይገጫሉ ከሰው ጋር መናገር ያሰጠላኛል ኣኮርፈሉ ከዛ ቦሃላ የተባረከና የተቀደሰ ቀን ኣድርግልኝ ብየ ኸተነሳሁ ደሰ የሚል ቀን ይውላሉ አግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው አመስጋኝ እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @masaratababa4556
    @masaratababa4556 3 роки тому

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማል
    እግዚአብሔርየነገርኩትሁሉአሳክቶለኝስምለዘላምይክበርይመስገን።

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu Рік тому

    ቃላት የለኝም የሂወትን ቃል ያሰማልኝ

  • @AlebachewTadieTube
    @AlebachewTadieTube 2 роки тому

    መምህር ሆይ እግዚአብሔር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @kelemuaabebe9893
    @kelemuaabebe9893 3 роки тому +1

    አሜን! አሜን! አሜን! አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው የኔ ጌታ በልቤ ላይ ንገስ!

  • @abebatesfaye5546
    @abebatesfaye5546 Рік тому +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ከትምርት ብዙ ነገር ተምሪያለዎ አመሰግናለሁ

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 3 роки тому

    በእውነት ቃለሒወትን ያሰማልን እርጎ የሆነ ትምህርት ነው

  • @michaelmelkamu3756
    @michaelmelkamu3756 3 роки тому

    የምታውቃቸውን ትምህርት እለት በእለት ስለምታደርሰን እግዚያብሆር ይስጥልን ቀሲስ እናመሠግናለን

  • @Saudi-gg5kj
    @Saudi-gg5kj 3 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በእውነት ተምሪያለሁ ና ከኣሁን በሃሏ ይሀ መንገድ እንዲከተል ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን በፀሎታቹ ኣስቡኝ!!!🙏🙏🙏

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 2 роки тому

    የእውነት ደስ የምህረት ነው ነገ ከንቅልፌ ተነስቼ ይህንን ትምህርት ለመተግበር ጓጓሁ ቃለ ሂወት ያሰማልም

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 3 роки тому

    ቃሊወትን ያሰማልን ወድማችን
    እባካችሁ እህት ወንድሞቼ እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም እጨናነቃለሁ ሁልዬም የርኩስ መናፍስት ይፈታተነኛል በቤተሰቦቼም ይፈትነኛል ብቻ ግራ ግብት ብሎኛ ለሚገጥመኝ ፍተና ሁሉ መውጫ መንገድ እዲዘጋጅልም በፀሎት አስቡኝ እኔ ያለሁት በአህዛብ መሀል ነው ቤተክርስቲያን እንኳን የለም እባካችሁ አስቡኝ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን /2/
    በዐቢይ ኃይል ወስልጣን/2/
    አሠሮ ለሠይጣን
    አግዓዞ ለአዳም
    ሰላም/3/
    እምይእዜሰ
    ኮነ ወሰላም የክርስቶስ ቤተስሶች እንደምን ዋላቹሁ እንካን ለዳግመ ተንሳኤ በሰላም በጤና አደረሳቹሁ አሜን ያአምላካችን ሰም የተመሰገነ ይሁን መምህሪ እንኳን ደና መጣልን በእውነት ስው የሆንኩብ ጀግናው መምህሪ የነበርኩበት ዘመን እኔ ነኝ ማውቀው ባአንተ ስብከት ተመልሻለሁ እግዚአብሔር ያአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ቃል የለኝም አንድ ትዝ ያአለኝ ነገር አንዴ በጣም የምወደው ስው ሸሮ ምበላበት አጣሁኝ ሻይ እየጠጣሁ ነው ብሎኝ ውስጤ ተሰብሮ ማለትም ያአለሁ ስው ነበር የነበረው ስው ሲጣ በእውነት ያአሰጠላን እና እኔም ያአን የሚዝን እርሩ ስው ዛሬ ላይ ይጣ ብዬ ቅዱስ ገብርኤል ነው ምላቹሁ ከጎደኛየ ተበድሪ ልኪለት በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ተናገረኝ አሳፋሪ ማፈሪያ ነሽ ብሎኝ አረፈ በእውነት በጣም ነው ያአለቀሰኩት መምህሪ እንዳልከው ልብ የሚሰብሩ ስዎች አሉ ዛሬ ላይ የባሰ ስውየውን ለሌላ ጊዜ እንዳላዝን አደረገኝ አሰባቹሁታል ቤተሰቦች በዛ ወቅት አንድ ሸሮ 15 ነበር ለዛ መግሻ አጣው ሲሉ 1000 ሲላክለት አለማመሰገን ከባድ ነው እና ሰብራቴን ጠገንከው የኛ እንቁ እናመሰግናለን መምህራችን ይህ ልል የፈለኩት አሉ እንደነዚህ ያአሉ ስዎች አሉ እውነትነው ለማለት ፈልጌ ነው ለሁላችንም ማሰተዋሉን ይሰጠን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያአሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያአቆይልን

  • @SenaitTeferi-l3j
    @SenaitTeferi-l3j 7 місяців тому

    በፀሎት አስቡኝ አሜን

  • @wyndhamhotelethiopia1152
    @wyndhamhotelethiopia1152 Рік тому

    አቤት !! እ/ር ምንኛ መልካም ነው🙌🙌
    ሀሌ ሉያ!!

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 роки тому +8

    አሜንንን🙏🏽 ቂለህይወትን ያስማልን!!!! ትክክልነው ያሉት ቄሲስ አሽናፊ እኔ ፀልዬ ስወጣ እና ሳልወጣ አን ድ አደለም ው ሎ ይ !

  • @HaNa-xf3cg
    @HaNa-xf3cg 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hawabonaa
    @hawabonaa 3 роки тому

    Amen ..........kasise Ashenafi thank you for our orthodox brother God bless you .

  • @yeshiharegnigus5745
    @yeshiharegnigus5745 2 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Рік тому

    አባትዬ😢እንዴት እንደምወዶት ልብን የሚሰረስር ስብከት ኑርልን

  • @iyerusfeleke1461
    @iyerusfeleke1461 3 роки тому +8

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር. ያገልግሉት ዘምንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ!!!