👉ለምጣድ ወራጅ/ጋንቾ እንዴት ይሰራል? 🤔🤔🤔 👉 ወራጅ ለምጣድ ከሪዚስተር ጋር ሲሰራ! ክፍል አንድ "1"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 26

  • @deresealemayehu3610
    @deresealemayehu3610 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ወዳጃችን እውቀትን ማካፈል ትልቅነት ነው

    • @GashukaMan
      @GashukaMan Рік тому

      Ok thanks 🙏🙏🙏 መልካምነት ለራስ ነው ውለታዬን ፈጣሪ ይከፍለኛል

  • @benabe6627
    @benabe6627 Рік тому

    በጣም ጎበዝ በርታ የማይሆን ወሬ እያወሩ አገር ከሚበጠብጡ እዳንተ አይነት ቢበዙ ህዝቡም አገሪቷም ያድጉ ነበር

  • @TijaniNasir
    @TijaniNasir 13 днів тому

    ጋሹ ❤

  • @ZenuFaris-el9zm
    @ZenuFaris-el9zm Рік тому

    Oke

  • @mengistugelaw185
    @mengistugelaw185 Рік тому +1

    Would you be able to show us, how to do for Bread?

  • @antehunketsela6347
    @antehunketsela6347 Рік тому +1

    ከፍተኛ ፓወር ማለት ወራጁን ለመስራት የሚፈልግ የሰዉ ጉልበት ማለት ነዉ ወይስ የኤሌክትሪክ ሀይል ነዉ?

    • @gashulight4137
      @gashulight4137  Рік тому

      yaw werag erasur yemiseraw ke resistor eko tenkara or adis original mehon silalebet new bro

  • @abuabubekerabuabubeker-dg7ui
    @abuabubekerabuabubeker-dg7ui 4 місяці тому

    👍

  • @antehunketsela6347
    @antehunketsela6347 Рік тому

    ጋሹ ፤ ሪዚስተሩን ደራርቦ በመጠምዘዝ ወራጅ መስራት ይቻላል?

  • @esheteworku1616
    @esheteworku1616 Рік тому +1

    የወራጁን ጫፍ ሳናጥፍ ረዚዝተሩን ከወራጁ ለይ ከመፍታት አስከጫፍ ብንጠቀልለው ምን ችግርም አለው ? አመሰግናለሁ

    • @gashulight4137
      @gashulight4137  Рік тому

      lemetekileli endimechik atifekew yishalal enam ketekelelikew bewalam tatifewalek bro

    • @gashulight4137
      @gashulight4137  Рік тому

      no endeza a

    • @gashulight4137
      @gashulight4137  Рік тому

      no endez atadrgi

    • @esheteworku1616
      @esheteworku1616 Рік тому

      ጅብሰም ከቀባሁት በኋላ ኤሌክትሪክ ሲለኮስ ጅብሰሙ ቶሎ ይለቃል ምንድነው ችግሩ ከቀባሁት በኋላ በደምብ ነበር ለ 4 ቀን ፀሀይ ለይ አቆይቸዋለሁ በደንብ ነው ያደረቅሁት ችግሩ ሊገባኝ አልቻለም ብሮ መፍትሄ ካለህ አመሰግናለሁ። የሚቻል ከሆነ የስልክ አድራሻህን ብትልክልኝ ከይቅርታ ጋር በጣም ነው የተቸገርኩት

  • @yohaniszewdu3495
    @yohaniszewdu3495 Рік тому

    ወራጁ አልሙንየም ነዉ ወይስ ምንድነዉ ባለስንት ነዉ ዉፍረቱ ጋሹ?

  • @endhabendris
    @endhabendris Рік тому

    ወራጅ እኛ መስራት እንችላለን ወይስ ተገዝቶ ነዉ ብሮ

    • @gashulight4137
      @gashulight4137  Рік тому +1

      no egna lemitad sintekem egna geziten new engna anseram mikiniyatum kefitegna power silemifelgi lesitove gin mesirat enchilalen bro

    • @wakjirabefekadu7242
      @wakjirabefekadu7242 Рік тому

      Lestove weragi kemin mesirat or magignet echilalew bro

    • @antehunketsela6347
      @antehunketsela6347 Рік тому

      ​@@gashulight4137፨

    • @antehunketsela6347
      @antehunketsela6347 Рік тому

      ከፍተኛ ፓወር ማለት ወራጁን ለመስራት የሚፈልግ የሰዉ ጉልበት ማለት ነዉ ወይስ የኤሌክትሪክ ሀይል ነዉ?

    • @antehunketsela6347
      @antehunketsela6347 Рік тому

      ጋሹ ፤ ሪዚስተሩን ደራርቦ በመጠምዘዝ ወራጅ መስራት ይቻላል?