- 176
- 293 891
Gashu light (ጋሹ ላይት)
United Kingdom
Приєднався 1 лис 2022
ua-cam.com/video/30dzXomMPtg/v-deo.html
electrical instaletion
lawunderi machine fixde and mentenance
electrical oven fixe and mentenance
electrical stove oven fixs and mentenance
short ckt and open ckt diffrence and uses and so on....
behulum zerfi lay siltena ensetalen yikelakelun beteseb yihunu yihenin bemechan subscribe // like //share// endihum yedewilwan beton bemechan beyeletu yemilekew video yidersachwal .

. ማብሪያና ማጥፊያ ስንት አይነት አለ⁉️ ሙሉ መረጃ🙏🤔🤔🤔
የዚ የጋሹ ላይት channel ተከታታዮች በየጊዜውና በየለቱ አዳዲስ ነገሮችን በመስራት እና በማሳየት የሚተጋ channel ነውና ለዚ channel አዲስ የሆናቹ subscribe, like ,እንዲሁም share እያደረጋቹ የደውሏን ምልክት በመጫን እና all ላይ በማድረግ በየጊዜው የምለቀው የምሰራው ወደናንት እንዲደርስ ይሆናል እና ተከታተሉን ውድ የኔ ተከታታዮች ስለ ቀና ድርጊታቹ ከልብ አመሰግናለው 🙏🙏🙏
Переглядів: 301
Відео
ለመኖሪያ ቤት ኤሌ. ዝርጋታ የሚያስፈልገን ማቴሪያል ሙሉ መረጃ
Переглядів 47721 день тому
ለመኖሪያ ቤት ኤሌ. ዝርጋታ የሚያስፈልገን ማቴሪያል ሙሉ መረጃ
👉ለኤሌ.ዝርጋታ የምንጠቀማቸው ማቴሪያሎች ምን ምን ድናቸው ሙሉ ማብራሪያ የተሰጠበት 🙏🙏🙏
Переглядів 39828 днів тому
👉ለኤሌ.ዝርጋታ የምንጠቀማቸው ማቴሪያሎች ምን ምን ድናቸው ሙሉ ማብራሪያ የተሰጠበት 🙏🙏🙏
👉እስካሁን ስለተሰራው ስራ እና ከዚ በኋላ ለሚሰራው ስራ ሙሉ ማብራሪያ🙏
Переглядів 484Місяць тому
Telegram joine በሉት 👉👇youtube.com/@gashulight4137?si=VP11vHFl_ti4vu9L
👉ኤሌ.ምጣድ ላይ የሚገጠም ካልኪ ብሬከር ገጠማ እና የህንጻ ላይ የኤሌ.መብራት ዝርጋታ አሰራር ሙሉ ማብራሪያ🙏
Переглядів 4372 місяці тому
👉ኤሌ.ምጣድ ላይ የሚገጠም ካልኪ ብሬከር ገጠማ እና የህንጻ ላይ የኤሌ.መብራት ዝርጋታ አሰራር ሙሉ ማብራሪያ🙏
በሀዋሳ ላይ በተደረገው ኪሩሴድ ድንቅ የሆነ የአባቶች በረከት አሜን እያላቹ ተቀበሉ 🙏🙏🙏
Переглядів 1922 місяці тому
በሀዋሳ ላይ በተደረገው ኪሩሴድ ድንቅ የሆነ የአባቶች በረከት አሜን እያላቹ ተቀበሉ 🙏🙏🙏
የፎቅ ላይ የመብራት አሰራር ሙሉ ማብራሪያ #ጋሹ_ላይት#gashu_light#
Переглядів 4822 місяці тому
የፎቅ ላይ የመብራት አሰራር ሙሉ ማብራሪያ #ጋሹ_ላይት#gashu_light#
የሚገርም የፎቅ ላይ ኤ.መብራት ዝርጋታ አሰራር ክፍል አንድ (1)
Переглядів 5733 місяці тому
👉🤔Telegram Link👉t.me/Gashulight41 👉t.me/ligh41👈 ለ ቻናሌ በቤተሰበብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላቹ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ👉t.me/ligh41 እንዲሁም ስልጠናም እንሰጣለን በ ቲቶሪያል እናም በፕራክቲስ electrical installation electrical oven electrical stove oven lawinderi machine fixde and mentenance electronics components mesured. electrical and electronics mesurde comp...
👉ለቤት ውስጥ የሚሆን አስደናቂ የእስፖት እና የመጥሪያ አሰራር እናም /የእስፖት መቁረጫስ ምን አይነት ነው????
Переглядів 9793 місяці тому
👉🤔Telegram Link👉t.me/Gashulight41 👉t.me/ligh41👈 ለ ቻናሌ በቤተሰበብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላቹ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ👉t.me/ligh41 እንዲሁም ስልጠናም እንሰጣለን በ ቲቶሪያል እናም በፕራክቲስ electrical installation electrical oven electrical stove oven lawinderi machine fixde and mentenance electronics components mesured. electrical and electronics mesurde comp...
👉ከቀድሞው ለየት ያለ የኤ.ምጣድ ሸክላ አቦራቦር እና አሰራር👇🙄
Переглядів 1,5 тис.3 місяці тому
👉🤔Telegram Link👉t.me/Gashulight41 👉t.me/ligh41👈 ለ ቻናሌ በቤተሰበብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላቹ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ👉t.me/ligh41 እንዲሁም ስልጠናም እንሰጣለን በ ቲቶሪያል እናም በፕራክቲስ electrical installation electrical oven electrical stove oven lawinderi machine fixde and mentenance electronics components mesured. electrical and electronics mesurde comp...
👉እስቲ ኤ.ኮኔክሽን አብረን እንስራ ለየት ያለ ስራ #gashu_light# ክፍል አንድ (1) ክፍል ሁለት ዋናው ስራ ይቀጥላል...ይከታተሉን
Переглядів 9394 місяці тому
👉እስቲ ኤ.ኮኔክሽን አብረን እንስራ ለየት ያለ ስራ #gashu_light# ክፍል አንድ (1) ክፍል ሁለት ዋናው ስራ ይቀጥላል...ይከታተሉን
የግድ መታየት ያለበት ለየት ያለ የስቶቭ ጥገና አሰራር ሙሉማብራሪያ #gash_light# amust-see for exceptional stove maintenance
Переглядів 3,4 тис.4 місяці тому
የግድ መታየት ያለበት ለየት ያለ የስቶቭ ጥገና አሰራር ሙሉማብራሪያ #gash_light# amust-see for exceptional stove maintenance
አስገራሚ ለየት ያለ የቼንጅ ኦቨር ስዊች አሰራር #Gashu_light# ክፍል ሁለት An amazing and unique changeover switch system
Переглядів 2,2 тис.4 місяці тому
አስገራሚ ለየት ያለ የቼንጅ ኦቨር ስዊች አሰራር #Gashu_light# ክፍል ሁለት An amazing and unique changeover switch system
How to install a changeover switch #gashu_light# ቼንጅ ኦቨር እስዊች እንዴት ይገጠማል🤔 ክፍል አንድ
Переглядів 1,9 тис.5 місяців тому
How to install a changeover switch #gashu_light# ቼንጅ ኦቨር እስዊች እንዴት ይገጠማል🤔 ክፍል አንድ
ለአንድ ታንከር በአንድ ፍሎት ስዊች የሚሰራ አስደናቂ ስራ #gashu_light# Amazing work for one tanker with one float switch
Переглядів 1,3 тис.5 місяців тому
ለአንድ ታንከር በአንድ ፍሎት ስዊች የሚሰራ አስደናቂ ስራ #gashu_light# Amazing work for one tanker with one float switch
👉የሚገርም የኤ.ምጣድ ሸክላ አቀያየር እና ሪዚስተር አቀያየር #gashu_light# ለአሮጌም ለአዲስም ምጣድ
Переглядів 1,5 тис.5 місяців тому
👉የሚገርም የኤ.ምጣድ ሸክላ አቀያየር እና ሪዚስተር አቀያየር #gashu_light# ለአሮጌም ለአዲስም ምጣድ
👉አስገራሚ የኤሌክትሪክ ስራ Amazing electrical work #gashu#light_ጋሹ#ላይት
Переглядів 1,1 тис.5 місяців тому
👉አስገራሚ የኤሌክትሪክ ስራ Amazing electrical work #gashu#light_ጋሹ#ላይት
አሮጌ ኤ.ምጣድ አውቶ አዲስ ምጣድ እስከመቀየር ያለው ቅደም ተከተል!!! #gashu_light# ጋሹ#🤔🤔🤔_ላይት#
Переглядів 1 тис.6 місяців тому
አሮጌ ኤ.ምጣድ አውቶ አዲስ ምጣድ እስከመቀየር ያለው ቅደም ተከተል!!! #gashu_light# ጋሹ#🤔🤔🤔_ላይት#
ሁለትምጣዶችን በአንድ ጊዜ አንዴትመስራት ይቻላል?#gashu_light#ጋሹ_ላይት# Is it possible to make two pans at thesame time?
Переглядів 2,1 тис.6 місяців тому
ሁለትምጣዶችን በአንድ ጊዜ አንዴትመስራት ይቻላል?#gashu_light#ጋሹ_ላይት# Is it possible to make two pans at thesame time?
👉ኤሌክትሪክ ምጣድ ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል? #gashu_light#ጋሹ_ላይት# What is needed to make an electric pan
Переглядів 2,1 тис.6 місяців тому
👉ኤሌክትሪክ ምጣድ ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል? #gashu_light#ጋሹ_ላይት# What is needed to make an electric pan
👉የአንድ ቤት መብራት እንዴት ይሰራል !!! #Gashu_light#ጋሹ_ላይት# ሙሉ ማብራሪያውን ይመልከቱ🤔
Переглядів 4,8 тис.6 місяців тому
👉የአንድ ቤት መብራት እንዴት ይሰራል !!! #Gashu_light#ጋሹ_ላይት# ሙሉ ማብራሪያውን ይመልከቱ🤔
👉የሚገርም #የኤሌክትሪክ #ፊኒሺንግ ስራ# Amazing electrical finishing work🤔🙄
Переглядів 4566 місяців тому
👉የሚገርም #የኤሌክትሪክ #ፊኒሺንግ ስራ# Amazing electrical finishing work🤔🙄
👉ስለ ሆቴል ቤት የሚደንቅ የኤሌክትሪክ ፊኒሺንግ ስራ ክፍል ሶስት🤔
Переглядів 3416 місяців тому
👉ስለ ሆቴል ቤት የሚደንቅ የኤሌክትሪክ ፊኒሺንግ ስራ ክፍል ሶስት🤔
👉ለሆቴል ቤት የተሰራ አስደናቂ የብሬከር ስራ ሙሉ ማብራሪያ 🤔
Переглядів 1,2 тис.7 місяців тому
👉ለሆቴል ቤት የተሰራ አስደናቂ የብሬከር ስራ ሙሉ ማብራሪያ 🤔
በርታ
❤
የት ነው አድራሻ
please,i want to know wiring diagrams from junction box to the light practically???
good thanks 🙏🙏
Berta lalew yichemerewal
የምጣድ የእጨት ቆጠበ ለይ አሰራር
Enm ye electric temary nw antega masrat baxam faligalo
እንጀራ ምጣድ ላይ ሶኬት እንዴት ይሰራል?
yemecheresha werajochin endet new wedemabria matifia yemenigenagnew?
h
Hawassa new yesira botachuu?
Hey pls do/make such like vidios those are useful thanks
ኣመሰግናለሁ
ጋሹ ❤❤❤❤
mndnew bzu mtaweraw eres ena mtasayew nger aygnagnm beg
ግፅ አይደለም
ግፅ አይደለም
ስልክ
አርፍ ቀጣዩ ክፍል ስራልን የጅመርከውን ሳጨርስ ወደ ሌላ አትህድ እናመስግናለን
retirn phase ማለትኮ ገብቶ የሚወጣውና ወደ አምፖል የሚሄደው አይደል?
ደቦ መጋገራ ቦታ አሰራም እንደት ይሰራል መቆጣጠራ አሰራም
ጅኘሰሙ የግድግዳ/የሩፉ
ጥያቄ አትመለስም ብቻህን ትገባና ታወራለህ ካንተ ቪዲዮ የተማርኩት ይሄ ነው ሌላው ትደጋግማለህ ቃላትን አትደጋግም ይሰለቻል በቀላሉ እንዲገባን አድርግ በቦርድ ላይ መስራት እየቻልክና ማሳየት ስትችል ታወሳስበዋለህ አሻሽል ካንተ በተሻለ ቪዲዮ ከሰሩ ልጆች ጋ ሳነጻጽረው ያንተ ትንሽ ውስብስብ ነው
Thank u gashu, automatic washing machine mulu video siralen
ጥሩ ነው ነገር ግን DBው ጨለማ ሆነ ገቢና ወጪ ወዘተ ምንም አይታይም!
ጋሹ ❤
👍
ዋየሩ ባለ አራት ነው ወይ
👍👍👍👍🙏
ጋሹ አንበሳ ባንዴ ባለሞያ አደረከን በርታ እንዲህ እውቀቱን የሚያካፍል ሰው ይብዛልን
ስልክህን
Broye esu yemtkednew biseber yet yigegnal benath tesebrobgn new
የኮኔክተር ፕላስቲኩን ብንጠቀም ችግር አለው ወይ
በጣም ነው የማመሰግንህ ካንተ ብዙ ተምሪያለው ጋሹ ብሮ🙏🙏🙏🇪🇹
የብና ማሽን ሞተሩ ይነሳልግ አይፈጭም ይግላላል?
tiru new tinish andand negeroch gilts alhonum
Gashuyee sira yilenyal ante inde redatinet
ጥሩ ነገር እያወኩ ነው ወንድሜ እስኪ ስለ አቦራቦሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ልቀቅልን::
ኣሪፍ ነው ብሮ
የቤት ውስጥ የኤ ዝርጋታ ቦርድ ላይ መች ነው የምታሳየን?ከዚህ በፊት ቃል ገብተህልን ስለነበር ነው ከሉቃስ ጋ?ከስካቶላ ኮኔክሽን እስከ ብሬከር ቦርድ ድረስ አሳያችኋለሁ ብለህ ነበር ጋሹ ወንድሜ በቅርቡ ብታሳየን አንድ ልጀምር ያሰብኩት 140 ካሬ ላይ ያረፈ ቤት ነበረኝ አንድ መኝታ ቤት ኪቺን የእንግዳ ማረፊያ ሽንት ቤት ደብል ስዊች ለሁለት አምፖል የበረንዳና የከተን በር አምፖሎቾና የውጭ ላይ መብራት እባክህን ጀማሪ ለሆንን ሁሉ ስለሚጠቅመን አሳየን ጋሹ ❤
ስለ ሪተርን ፌዝ እዚህ ላይ ግልጽ ሆኖልኛል እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ይበልጥ ደግሞ ስሰራው ግልጽ ይሆንልኛል።
ለዘጠኝ ሶኬት ሶስት ብሬከር ለምን እንጠቀማለን?በአንድ ብሬከር ዘጠኝ ሶኬት ማስተናገድ አይቻልም ወይ?ለምሳሌ እኔ ያሰብኩት እንዳንተ አይደለም የሶኬት ፌዞችን አንድ ቦታ ላይ ሰብስቤ ስካቶላ ውስጥ አስራቸውና ከብሬከር ቦር አንድ ፌዝ አምጥቼ ሁሉንም ስፕላይስ ማድረግ እችላለሁ ይሄ አያስኬድም ወይ?የማያስኬድ ከሆነ ምንድነው ችግሩ?
አሪፍ ነገር ነው ያካፈልከን ጋሹ ላይት አንድ ጥያቄ አለኝ ስካቶላ ማለትም ኮኔክሽን የምንሰራበት አንድ ባለ 85 ብቻ ነው የሚያስፈልግን?ሁሉንም አንድ ላይ ስንሰበስባቸው አይበዛም ወይ?ለመለየትስ አንቸገርም ወይ?አመሠግናለሁ ከቻልክ ስልክህን አስቀምጥልኝ ልደውልልህ
ጥሩና ጠቃሚ ነዉ በርታ
እኔ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ return ማለት phase ነው ወይ?የስዊች ፌዝ ለብቻው ባለ 10 ብሬከር ውስጥ ነው የሚገባው ወይ?ሌላው አንድ ቤት ውስጥ አጠቃላይ ክላስ ከ10 በላይ ሶኬት ቢጠቀም ስንት ብሬከር ነው መጠቀም ያለብን?የምጣድ የቦይለር የኦቭንስ ቀጥታ ከቆጣሪ መጥቶ ነው ወደ ብሬከር የሚገባው?ስካቶላ ውስጥ ከገባ በኋላ ወደ የብሬከራቸው ማስገባት አይቻልም ወይ?
ተባረክ ወንድሜ
Amen
አሰራሩን
🙏🙏🙏🙏
ቤሊን ምኑገ ነዉ ምትሰቅለዉ
Sw ena belun gidgida lay new andu sw beskatola lelawin belun demo wuchi gigda lay new