Ethiopia:በትዝታ እንባ ሚያስመጣ ግሩም ክራር ጨዋታ Best new Ethiopian traditional kirar music

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 37

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 2 роки тому +7

    ይበላኝ እንደዚህ ከልብ ዉሰጥ ዘልቆ የሚገባ የክራር እንጉርጉሮ እየሰማን ላደግነዉ የፋቴዎች! በትዝታ ጭልጥ ብለን ሸዋ ሮቢት እንገባለን።
    “እንዴት ነሽ ክራር ሰደስቷ ጀረማት፣
    ክፉ መካሪ እንደ እንጀራ እናተ።”

  • @نتتنتت-ه9ش
    @نتتنتت-ه9ش 18 днів тому

    ያገሬ ልጅ ሽታ ኑርየ ያቆይህ❤❤❤❤

  • @aminaendris388
    @aminaendris388 2 місяці тому +1

    ጀግና ብዙ አይኖር ችግሩ

  • @meseretmeseret3939
    @meseretmeseret3939 Рік тому +3

    ነብሱን ይማረው ጀግና ወንዱ ፍታለሁ ደምለው😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ethiotube4702
      @ethiotube4702 11 місяців тому

      ፍታለው ማነው??

    • @GEBRETNSAETsehaye
      @GEBRETNSAETsehaye 10 місяців тому

      ሞተ😢?

    • @Bezuyoutube
      @Bezuyoutube 22 дні тому

      ኧረ አይደለም ሽታ ኑርዬ ይባላል ዘመዴ ነው በህይወት አለ መርሀቤቴ / መሬ ነው

    • @نتتنتت-ه9ش
      @نتتنتت-ه9ش 18 днів тому

      ኧረ አልሞተም ሽታ ኑርየ ይባላል አቦ ቀጥሩን የሚተባበርኝ ዉለታዉን እከፍላለሁ❤❤❤❤❤

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 Рік тому

    አይይይ ትዝታ😢😢😢
    እህህህህህ ደጉዘመን ናፈቀኝ አሁንስ

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm 2 місяці тому

    መገን እኔ ትዝታታታታ ወይኔ😢😢😢

  • @ተስፋኢትዮጵያ
    @ተስፋኢትዮጵያ 4 роки тому +6

    በጣም ልብ ይበላል

  • @geteneshalemu2975
    @geteneshalemu2975 4 роки тому +4

    የትውልድ መንደሬ

  • @MichouMichou-fm6vy
    @MichouMichou-fm6vy Рік тому

    ማረሚያ ቤት ሁኘ ያልጠየቀኝ ዘመድ
    ስጋውን ለውሻ ቆዳውን ለገመድ !😔😔
    ፍታለውየየ ነብስ ይማር 😭😭😭😭

    • @GEBRETNSAETsehaye
      @GEBRETNSAETsehaye 10 місяців тому

      በማርያም ሞቷል ግን መቸ ሞተ😢? ነብስ ይማር😢

  • @trfnehalemu9900
    @trfnehalemu9900 3 роки тому +1

    ቀን የጎደለ ለት አለ ጀግናዉ

  • @belayabera2448
    @belayabera2448 4 роки тому +4

    And Ken aykerem

  • @አርበኛመሳፍትየአማራዉኩራ

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @usehhyh
    @usehhyh Рік тому

    እምባዬ መጣ ወይኔ!!! እፎይ አል ክስ! አይዞህ በዚህ ድምጽና የሙዚቃ ችሎታ ለምን አሜሪካ አትሄድም? እነማይክል ግን ስለሚቀኑብህ ጠንቀቅ በል

  • @mobileshop9760
    @mobileshop9760 3 місяці тому

    አይይይይይ😢😢😢😢😢

  • @hasenseid2974
    @hasenseid2974 2 роки тому

    አቤት ተመቸኝ

  • @shortycutierobloxplayer4853
    @shortycutierobloxplayer4853 7 місяців тому

    ብሶት ፡ ብሶት ፡ አለኝ❤

  • @mobileshop9760
    @mobileshop9760 3 місяці тому

    እፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 роки тому +1

    ግጠኛ ጥፋ ደባሪ አገር አኔድ የሚያደርግ ዝፈን ኤነዘመነ ከፍለውህ ከህነ ገንዘቡ ያልቃል ግን በብዙሀኑ ትጠላህ ቀአሁኑ ወቅት እኔደ ድክተር አቤይ ሰም የሚጠራበት አኔድ የሚዪደሬግ እኔጀ የግጥ የጎበዝ አለቃ የሆኑትን ማወደሰ ያሰቀጥላል መጠላት መፈራረሰ

  • @zikeyraris4128
    @zikeyraris4128 2 роки тому +1

    ወያኔ የገደላቸው ኣጎቶቼ እንዲህ ነበር ሚመቱት ኣይ ወያኔ የጅህ ይስጥህ።ጨፈጨፋቸው ኣንገዛ ሲሉት ኣይ ወልቃይት

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 4 роки тому +7

    ወንድሜን አስታወስከኝ ወንድሜ ነብስህን ይማረው ወንድሜ

    • @bb136doynm.
      @bb136doynm. 4 роки тому +1

      ኣጎቴን ኣስተዋን

    • @fanaababu6567
      @fanaababu6567 2 роки тому +1

      ነፍስ ይማር አይዞሽ እኔም አጎቶቸና የናቴ ያክስቶቿ ልጆች ተሰብስበው ክራር ነበር ስራቸው አሁን ሁሉም ተበታተኑ

  • @MdEt-s1r
    @MdEt-s1r Рік тому

    ❤❤

  • @ዮልያናሔርማዬነህኢየሱስ12

    😭😭😭😭😭

  • @אייששםאלמהיו
    @אייששםאלמהיו 2 роки тому

  • @kasahunworku2058
    @kasahunworku2058 3 роки тому +1

    ק

  • @PizzaAboud
    @PizzaAboud 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭