"በቢሾፍቱ ጥንቸሎች ለገበያ ቀርበዋል"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • ለህፃናት እና ለፍቅረኛሞች ለስጦታነት ይመርጡታል - "በቢሾፍቱ ጥንቸሎች ለገበያ ቀርበዋል"
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    UA-cam Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswaltaENTERTAINMENT

КОМЕНТАРІ • 14

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 місяці тому +3

    ጎበዝ በርታ ጥሩ ስራ💐💐💐💐

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 3 місяці тому +2

    አላህ እርዚቅህን ያስፉልህ ጉበዝ በርታ ወላሂ አረቦች ጥቸል ሲበሉ አይቻለሁ

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa 3 місяці тому +2

    Proud of you mr young man barta gonaz

  • @sileshiaweke4814
    @sileshiaweke4814 3 місяці тому +2

    Good job

  • @henocktekele9283
    @henocktekele9283 3 місяці тому +2

    Yetegawem alem laye lemegebenete yetekemutali eko beza laye wede megebe nw

  • @silas8349
    @silas8349 3 місяці тому +3

    የ1 ጥንቸል ዋጋ ስንት ነው ?

  • @TameratGirma-oo7of
    @TameratGirma-oo7of 3 місяці тому

    Good jobs bro

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 3 місяці тому +2

    እኔ ደግሞ ለምግብነት የዋሉ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር። ስልጣኔ ነው መብላት። የኦሪት ህግ የምታስተምረን ቤ/ክ ከጊዜ በኋላ ወይ ትወድቃለች ወይ ራሷን ታዘምናለች፡ እንደ ሌሎች ኣለማት ኦርቶዶክስ።ኣሳማ ስጋ መብላት ካልተጀመረ ገና ነው ስልጣኔ፡ የኣሳማ ስጋ ሳይሆን ስልጣኔው የሚያመጣው ቢበላ ሃጢያት ኣለመሆኑ የሚያምን ህብረተሰብ ሲፈጠር ማየት ነው

    • @iliadmulugeta4524
      @iliadmulugeta4524 3 місяці тому

      በስመአብ ስው ለሆዱ እንዱህ ይሆናል?!!አር ሆድ 😤 ይህ ቻይና ናይጄርያ ሳይሆን ኢትዮጵያ ነው ኢትዮጵያውያን የራሳችን ወግ ባሕል ያለን የተቀደስ ምድር ነው ዝም ትብሎ የታየው ሁላ አይበላም ሕግና ወግ ባኅል እሴት ያለን ህዝቦች ነን ከቤተስብኅ ባኅል እሴት ወግ አትውጣ 🙏 ተመልከት ናይጄርያ ቻይና በጣም ተግማምቱዋል በጣም ይቀፍል?!እማይበሉት ነገር የለም የሰው ስጋ ብቻ ነው የቀራቸው?!!😭

    • @iliadmulugeta4524
      @iliadmulugeta4524 3 місяці тому

      የታየ ሁላ አይበላም ቤተሰብህን ጠይቅ ማፈርያ ለከርስ መንገብገብ ?! የኢትዮጵያ የራስዋ ወግ ባሕል እሴት ያላት ሕዝብ ናት ይህ ቻይና ውይም ናይጄርያ አይደለም?! የተቀደስ ምድር ኢትዮጵያ ነው ከእናት አባትህ ወግ ባኅል አትውጣ 🙏

    • @ddyy5110
      @ddyy5110 3 місяці тому

      @@iliadmulugeta4524 "የተቀደሰ?" ሌላው ኣለም ግን፡"ያልተቀደሰ?" "የኢትዮጵያ ኣምላክ!!!?"

    • @እቢ
      @እቢ 3 місяці тому

      አሳማ ስለበላን ሃብታም ሃገር ልትሆን ነዉ😂

    • @ddyy5110
      @ddyy5110 3 місяці тому

      @@እቢ የፈረደበት ፌስቡክ ሁሉም የሚለማመድበት ስለሆነ ነው እንጂ ኣሁን ኣንተ የምታወራው "ኣሳማ ስለበላን፡ሀብታም እንሆናለን" የሚል በዚህ ኣስተያየት ውስጥ ኣላየህም። ላንተ "የተቀደሰ" ኣገር ማለት እንደ ቻይና "ሁሉም የሚበላ ኣይደለም" ሩስያ፡ ጆርጅያ፡ ዩክራይን፡ግሪክ፡ ሮማንያ ወዘተ ያለው የኣሳማ ስጋ የሚበላ ኦርቶዶክስ "ኣልተቀደሰም" ወይም "ኣያቅም"። ቆንጆ ጭንቅላት ነው