🔴 አዲስ ዝማሬ " የማትደክመው ሆይ " ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2022
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ " የማትደክመው ሆይ " ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 152

  • @birhan-lp2vz
    @birhan-lp2vz Місяць тому

    ሂዊ ድምፅሽ ለንሰሐ ዝመሬ የተፈጠረ ነው ልብን መስጦ ውስጣችንን እንድናይ ያደርገናል ሁሌም የንሰሐ ዝማሬ ባንቺ ድምፅ ያምራል

  • @endutube
    @endutube Рік тому +16

    ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን .....ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @chagnimediaoffical
    @chagnimediaoffical Рік тому +2

    ሲስተርዬ የእኔ እናት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! የንስሃ መዝምሮችሽ ለኑሮዬ ቅርብ ስለሆኑ ያስለቅሱኛል ጥሩ ማንቂያ ናቸው፡፡
    አቤት ከዲያቆን ሄኖክ ጋር የምትሰሩት ደግሞ ከፍ ይልብኛል፡፡ ግጥሞቹ ይታወቃሉ አወራረዳቸውና ምሳሌአቸው ለኔ ለደካማው መዶሻ ናቸው፡፡ ብዙ እንድትሰሩልን ፈጣሪ ይርዳቸአችሁ!

  • @tadewos23
    @tadewos23 Рік тому +5

    ይህ እኮ ስብከት በመዝሙር ነው በእውነት፡፡ ቃል የለኝም

  • @birkubelachew8194
    @birkubelachew8194 Рік тому +2

    እህታችን ዘማሪት ሕይወት ተፈሪ ፣ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል። በእውነት የድሮ መዝሙር ነበር የመሰለኝ። አሁን የሚዘመሩ መዝሙራት ብዙዎቹ ችግር እንዳለባቸው የታወቀ ጉዳይ ነው። ይህ መዝሙር ግን ልዩ የንስሐ መዝሙር ነው ። እድሜና ጤና ያድልልን።

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Рік тому +30

    _አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️_

  • @tube-xj4pd
    @tube-xj4pd Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭ለታካቹ ልቤ ብርታትን አድለው🤲🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @genetassefa619
    @genetassefa619 Рік тому +2

    Amen bewenet egig yemiysdest mezmur zemarae melaktin yasemalin ehetachin zemarit sister hiwot yemydekekemew amlak takach yehone libachinin becherinetu yilewetilin Amen 🙏

  • @eyerusalemgetanhe1695
    @eyerusalemgetanhe1695 Рік тому +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ! ግጥሙም ድንቅ ነው

  • @bemnetmedia-154
    @bemnetmedia-154 Рік тому +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @besimemyinegdalu6140
    @besimemyinegdalu6140 Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 Рік тому +3

    አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @misaeshetu958
    @misaeshetu958 Рік тому +2

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏

  • @tizta6325
    @tizta6325 Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሲስተር

  • @aynalemhabtamu1339
    @aynalemhabtamu1339 3 місяці тому

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን አሜን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር ሕይወት እህታችን

  • @briktimasresha5386
    @briktimasresha5386 Рік тому +3

    Abet mezmur abet abet!!! zemaree melaketen yasemash ehite sister hiwwot!!

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ አሜን

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ህይወት ዝማሬወችሽን ስሰማ ነፍሴ ትለመልማለች ፀጋው ያብዛልሽ የኔ ውድ

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Рік тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @dubai123mimiyaenatewaleje4
    @dubai123mimiyaenatewaleje4 Рік тому +4

    አቤቱ እንደ ቸርነት ሕ መጠን ማረን ይቅርም በለን በእውነት ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሊኝ አምላክ

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Рік тому

      @Zegedamat_ዘገዳማት እኔ አድርጌሻለሁ የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ተደማመሩ

  • @meherat938
    @meherat938 Рік тому +12

    አቤቱ የማትደክም ጠባቅያችን እየበደልንክ ብረሀንህን ያልከለከልከን የድንግል ልጅ ዘውትር የማትተኛ ክብር ሁሉ ላንተ ለቅዱሳንሰማእታትአንተን ለተሸከመችህ ማህፀንታይሁንልን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ድንቅ ዝማሬ ክበሪልን

  • @derejewondimuberhe3968
    @derejewondimuberhe3968 Рік тому +3

    አጥንት የሚያለመልም ልብን ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @meazahaymanot
    @meazahaymanot 4 місяці тому +2

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ምስጋናና ትምህርት ያለበት መዝሙር ❤ በእውነት ሒዊ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቺልን

    • @-mahtot
      @-mahtot  4 місяці тому

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @adaneabebe3453
    @adaneabebe3453 Рік тому

    እግዚአብሔር የቅዱስ ያሬድን አስበ በረከት ያጎናጽፍልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። የኅብረት ሥራ ውጤቱ በጣም ያማረ ነው። የግጥም ደራሲ ፣ የዜማ ደራሲ ፣ ድምጻዊ ፣ የካሜራ ሰዎች እና ሌሎቹም በአንድ ሰው ሳይሆኑ በተባበሩ ወንድሞች እና እህቶች የተሠራ መሆኑ ግሩም ነው።

  • @user-kg5yb1gn8v
    @user-kg5yb1gn8v 7 місяців тому +1

    ስብከት ድንቅ የሆነ መዝሙር ❤

  • @babydachew1757
    @babydachew1757 Рік тому +5

    የማይደክመው ንጉስ ክርስቶስ ይጠብቀን ይቅር ይበለን………………ድንቅ መዝሙር ነው እህታችን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Рік тому +2

    አባቴ ውዴ አምላኬ ቸሩ መድሐኒያለም እወድሐለው አባቴ ♥️✝️♥️ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን

  • @esuendalewaylele2012
    @esuendalewaylele2012 Рік тому +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ አህታችን ሌላ ምንም ቃላት የለኝም ።

  • @-mastewalmedia
    @-mastewalmedia Рік тому +2

    Zmarr melaikt yasemaln ehtachn yanchin mezmur semto yemaydeset yelem tebareki ke mastewal orthodox tube

  • @salamderass7911
    @salamderass7911 Рік тому +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰምስልን አሜን አሜን አሜን

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @gelatch24
    @gelatch24 Рік тому +7

    መጨረሻሽን ያሳምርልን ድንቅ ዝማሬዎችን እና ምስጢር ያላቸው ስለሆኑ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @edurose2258
    @edurose2258 Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @mekides4718
    @mekides4718 Рік тому +1

    አሜን ፫ ሲስተር ሂዊይ እህታችን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ አፅንቶ ያቆይልን ዘመንሽ በሙሉ በቤተ መቅደሱ ይለቅ ለደጁ ጠራጊ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን ❤️❤️❤️❤️

  • @user-tx6sl5ml4v
    @user-tx6sl5ml4v Рік тому +1

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @davoaman5402
    @davoaman5402 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሂዊ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምረው!

  • @ludadego4189
    @ludadego4189 Рік тому

    ዝማሬ መላእክቲ የስምዓልና አዕፅምቲ ዘለምልም ን ልቢ ደስ ዘብል መዝሙር 🙏🏽

  • @user-df9ey1fw4y
    @user-df9ey1fw4y Рік тому +4

    የመዝሙር ስብከት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋን ከትህትና ጋር ያብዛልሽ ልዑል እግዚአብሔር እናመሰግናለን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችት በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሦ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀተ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ዪሥጦወሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባቆጵርያኖሥ ሥለ አባ ይሥሬን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥትሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ናሀ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እፀ በለት ማርያም ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 Рік тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ

  • @getasewshiferaw5631
    @getasewshiferaw5631 Рік тому +2

    ሠላም የሚሠጥ .........እረፍት ሰጭ.....

  • @user-zm5cx7mo4o
    @user-zm5cx7mo4o Рік тому +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ብብት ያፅናሽ የኔ እርጎ ትህትና እርጋታ ሁሉ የተሰጠሽ🥰🥰☦️👏

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 Рік тому +7

    ሂዊዬ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን በምህረቱ ይጎብኘን

  • @selenatkedir4208
    @selenatkedir4208 Рік тому +1

    ዝማሬ መላአክ የሰሜልን🙏🥰☦️☦️

  • @user-vx1pf8qy8b
    @user-vx1pf8qy8b Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን🙏

  • @adenewbarega239
    @adenewbarega239 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zm5cx7mo4o
    @user-zm5cx7mo4o Рік тому +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ የኔ እርጎ ትህትና እርጋታ ሁሉ የተሰጠሽ🥰🥰☦️👏

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ🤲😍

  • @Koti27
    @Koti27 Рік тому +3

    ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @elroitube27
    @elroitube27 Рік тому +4

    ከክፉ ነገር ሁሉ የሚጠብቀን እና የሚረዳን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ብሩክ ይሁን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘማሪት ሒወት

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Рік тому +3

    አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን
    ዝማሬ ያሰማልን እህታችን መድኃኔዓለም የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን ✝️

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 3 місяці тому +1

    ሁሉን እንደፍቃድህ ይሁንልን
    ምህረትህን ስጠን

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 Рік тому +3

    ዝማሬ. መላእክት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigist9632
    @tigist9632 Рік тому +3

    በእዉነት እኅታችን ሂዊ ጥዑም የሆነዉን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ🌹🌹🌹

  • @efermmolla4149
    @efermmolla4149 Рік тому +4

    ውዷ ዘማሪያችን እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ ይስጥሽ ጤና ከእድሜ ጨምሮ መዝሙሮችሽ ሁሉ ነብስ ሚያድሱ ናቸው እወድሻለው

  • @semerytemehegebu6018
    @semerytemehegebu6018 Рік тому +1

    ዝማሬ መላይክት ይሰማልን💚💛❤🙏

  • @shewameltimidiamuleta3830
    @shewameltimidiamuleta3830 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነዉ

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሸ

  • @millionb680
    @millionb680 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @GizachewBirhanu-ii2pz
    @GizachewBirhanu-ii2pz 6 місяців тому +2

    የኔ እህት ስወድሺ መደሀኒት ነገር እኮ ነሺ የፈውስ አንደበትሺን ያለምልምልሺ

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Рік тому +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @hawifekadu9482
    @hawifekadu9482 Рік тому +2

    Abeeet Wangel ye hone zimare new betam new Des yemilewu ye meleaktin zimare yasemash inate

  • @addisneger1356
    @addisneger1356 Рік тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ።

  • @mekdesmegora9956
    @mekdesmegora9956 Рік тому +1

    እግዚአብሔር እረጅሜ ይስጥልን

  • @yonassisay3735
    @yonassisay3735 Рік тому +2

    May God bless you and your family

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h Рік тому +2

    ዝማሬ:መላክት:ያስማልን:ሀገራችንን:ስላምያድርግልን❤🙏🙏

  • @diribedase8378
    @diribedase8378 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏

  • @Eminet369
    @Eminet369 Рік тому

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Рік тому +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን በምን ቃል ልግለፀዉ ይሄን መዝሙር ፀጋዉን ያብዛልሽ ሄዉዬ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Рік тому +1

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
    አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ሂዊ እህታችን

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Рік тому +1

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💚

  • @blackman9558
    @blackman9558 Рік тому +2

    Amen zemare melaket yasemalen

  • @user-kg5os3zw1h
    @user-kg5os3zw1h 6 місяців тому +1

    Zmare melaektn yasemaln bebetu yatsnash

  • @mekedsatekelth.selase4830
    @mekedsatekelth.selase4830 Рік тому +2

    Zemare melaekten yasemalen ehetachen

  • @user-me7su8dx3p
    @user-me7su8dx3p Рік тому +2

    ፈጣሪ ይጠብቀን ሁላችንንም

  • @user-lm1jx5zm2f
    @user-lm1jx5zm2f Рік тому +1

    Zimare Melaikt yasemalin ye agelglot Zemenishin yebarkilish

  • @adanealemu5171
    @adanealemu5171 Рік тому +1

    Amen 🙏 🙏 zemara melakete yasemallen

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 3 місяці тому +1

    Zemare melaket yasemalen edmena tena yestelen

  • @user-me7su8dx3p
    @user-me7su8dx3p Рік тому +1

    እህታችን ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ዝማሬ መላዕእክትን ያሰማልን ቤተሰብ ሁኑ

  • @sebleyoutube2978
    @sebleyoutube2978 Рік тому +1

    Amen zemariy melaket yasmalen tegawen yabezalshi ehitachin yagleglot zemneshin yebarkew

  • @julpay9898
    @julpay9898 Рік тому +2

    ዘማሪመላክትያሰማልኘእህትፀጋዉንያድልሸ

  • @Ermi956
    @Ermi956 Рік тому +2

    የተዋሕዶ ልጆች ነን አብርቱን አሁን ካሉት አባቶች ቀጥሎ ቤተክርስቲያንን ምንረከበው እኛ ነንና

  • @amenamenyegetaliji8906
    @amenamenyegetaliji8906 Рік тому +1

    Amen zemare melket yasemalen🙏🏻🥰

  • @HelenHeluka
    @HelenHeluka 3 місяці тому +1

    Tebareki dess yemile mezemure leben yemiyasarefe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  3 місяці тому

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክታ ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ ❤❤

  • @TademeKossu
    @TademeKossu 11 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማሽ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Рік тому +1

    Amen Amen Amen zemare melket yasemalen 💚💛❤️🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ziondezay4686
    @ziondezay4686 Рік тому +1

    Melaekt zemare yasemalen🙏🙏🙏

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ✝️📖♥️

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 Рік тому +2

    ምንም አይወጣለትም ከእርጋታ ጋር ለእገራችን ሰላም ፍቅርን ያድልን ልጆቻችን መማር አቅቶአቸዋልና እንጸልይ

  • @yeshisimegn9895
    @yeshisimegn9895 Рік тому +2

    Zemari melaket yasemalen ehtachn

  • @mershalemma6975
    @mershalemma6975 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selamhabitat9057
    @selamhabitat9057 Рік тому

    Amen amen amen zemari melaiketn ysemalen

  • @desetabekele8963
    @desetabekele8963 Рік тому +1

    Amen amen amen zimaree malati yasamalin 🤲🤲🤲💒💒💒🙏🙏🙏💯💯💯💞💞💞💞💞💞💓💓💓💓❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 Рік тому +2

    Amen amen amen zmaermlek tyasmalen

  • @user-ld9yi8zk8i
    @user-ld9yi8zk8i Рік тому

    የኔ እህት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን