“እኔ አንተ ቤት እኔ አንተ ፊት ” | ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ | zemari Yosef Girma | Ene Ante bet | mahtot tube |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 559

  • @ELOHEE-21mariyame
    @ELOHEE-21mariyame 10 місяців тому +107

    ይኤ መዝሙር ማርያምን ሲከፋኝ የሚያፅናናኝ መዝሙር ነው በጣም ነው ምወደው 😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @sarahsarah-h3m
      @sarahsarah-h3m 4 місяці тому

      Enam sekfagi yamesnanabat mezimur nwu 🙏🙏🙏🙏

  • @betelhemtefera1742
    @betelhemtefera1742 Рік тому +288

    እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ቢሆንም ሀገር የሆነችውን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እጅግ ወዳታለሁ እና እባክህን በስርአቷ መሰረት ዝማሬ አሰማልን።

    • @yosefgirma9017
      @yosefgirma9017 Рік тому +34

      እንዲ ስንከባበርና ስንፍቀር ነው የሚያምርብን❤

    • @hebihenok8407
      @hebihenok8407 Рік тому +3

    • @sebletesfaye4170
      @sebletesfaye4170 Рік тому +1

      ❤❤❤❤

    • @bekelechwelde4670
      @bekelechwelde4670 Рік тому +3

      Fetari ybarkh

    • @EmpowerEcho007
      @EmpowerEcho007 Рік тому

      እህቴ ልክ ነሽ ይህ ግ ን ለመንፈሳዊ ፊልም ማጀቢያ የተሰራ ነው። ፊልሙንም ተመልከቺው@@zekidan21

  • @mimiwaliyu
    @mimiwaliyu Рік тому +82

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ እንደቸርነት ማረኝ ይቀር ባለኝ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏✝️💒

    • @thefreedomchannel4548
      @thefreedomchannel4548 Рік тому +2

      አስተውሉ , ጥያቄ ጠይቁ ከንፈር ከመምጠጣችሁ በፊት!! ይህ ልጅ መናፍቅ ነው የቤተክርስትያንን ስም ለማሰደብ ሆነ ተብሎ የተሰራ ስራ ነው!! ክሊፑን በደንብ እይው እሽ!! ጌታ እኮ ያለው እንደርግብ የዋሆች እንደ እባብ ልባሞች ሁኑ ነው ያለን እንጀ ዝም ብላችሁ ለመጣ ለሄደው አጨብጫቢ ሁኑ አላለም!!! ደግሞ መዝሙሩ ከ ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ተሰርቆ የተዘመረ ነው ስለዚህ ይህ ልጅ መናፍቅ ብቻ ሳይሆን ሌባም ነው!! ስለዚህ ለሱ ልትነቂበት ብቻ ነው የሚያስፈገው!!!

  • @mezmur-bet
    @mezmur-bet Рік тому +131

    ምንም የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ደስ ሚል መዝሙር ❤❤❤😊

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 11 місяців тому +40

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X
    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X
    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    ua-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/v-deo.html
    የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!!
    youtu.be/si
    NZoFLPk-o

  • @Bereketbeki-ep6qs
    @Bereketbeki-ep6qs Рік тому +45

    አረ አንተ ልጅ ምን ላድርግህ
    ብቻ ዝማሬ መላእትን ያሰማልን!!!አሜን❤❤❤

    • @DeribGirma-z8b
      @DeribGirma-z8b 9 місяців тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @asease3107
    @asease3107 11 місяців тому +170

    14አመቴነዉ መመዝገብ እፈልጋለሁ ላይክ አርጉልኝ

  • @alemayehuasrat2427
    @alemayehuasrat2427 5 місяців тому +39

    ሲያመኝ ይሄን መዝሙር ስሰማ እድናለው ቀልድ አይደለም ተመስጣቹ ስሙት

  • @MikeNache
    @MikeNache Рік тому +23

    I'm protestant but I love orthodox songs

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Рік тому +47

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ እና እንደቸርነት ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Рік тому +22

    በቅድሚያ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ግን ዝም ብዬ ስሰማው ለኔ ይመስለኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tarikuazinabu5155
    @tarikuazinabu5155 Рік тому +43

    በበደላችን እና በሀጥያታችን ሙታን ሳለን ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሳ ከክርስቶስ ጋር ህይወትን ሰጠን ኤፌሶን 2:5
    እየሱስ ለዘለአለም ይወደናል😊

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie Рік тому +513

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።ወንድማዊ አስተያየት ይቅርታ እና ከእስቲዲዮ ይልቅ ቤተ ክርስቲያን ቢሆን ካልሆነ ነጠላ ቢለበስ።

  • @Tarikwahabtamu
    @Tarikwahabtamu Рік тому +25

    እውነት ነው እንደኛ ሀጥያት እኮ መቆም አንችልም ግን ሁሌም ይቅር ባይ ጌታ ስላለን ነው ወንድማችን ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢 የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዲያቆን ዮሴፍ ወንድም አለም

  • @cityphone9560
    @cityphone9560 Рік тому +29

    እዉነት ነዉ ከአባትም በላይፍቅር ነዉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልንበቤቱ ያጽናሕ ❤❤❤❤

  • @kalkidantadese9715
    @kalkidantadese9715 Рік тому +18

    እኔም አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም😢😢ዝማሬመላዕክትያሰማልን❤❤❤❤

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 5 місяців тому +6

    በእውነትም በፊትህ መቆም አልችልም ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበኝ 😢👏🤲ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🤲👏❤

  • @leul-227
    @leul-227 6 місяців тому +11

    አቤቱ እኔ ደካማዉን ለንስሐ ሞት ያበቃኝ🧡🧡🧡💚💛

  • @shambelakele3437
    @shambelakele3437 Рік тому +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእውነት ልብ የሚነካ መዝሙዝ ወደ ኃላ ዘወር ብለን የሰራነውን ሀጢያት እንድናይ እና ለንስሀ እንድንበቃ ይረዳናል ሁሌም ስሰማው እኔ በደለኛ ነኝ ሀጢያተኛ ነኝ አቤቱ ማረኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @tarikuzewdie4449
    @tarikuzewdie4449 Рік тому +30

    እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም፣
    ግን ፍቅር ነህ ለዘላለም የሚመስልህ ማንም የለም 🙏🙏🙏🤲🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiduse.1494
    @kiduse.1494 9 місяців тому +6

    🥺🥺🥺 እኔ አንተ ፊት የምቆም ሰው አይደለሁም ይቅር በለን 🤲

  • @eskedar4431
    @eskedar4431 19 днів тому +2

    ከቲክቶክ መንደር ስሰማዉ እንዴት ልቤን እንደገዛዉ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማቺን በቤቱ ያፅናህ
    የምር በጣም ወደድኩት ኦፍፍፍ ተባረክልኝ

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x 9 місяців тому +4

    በእዉነት ይህ ዝማሬ በጣም ነዉ የምወድዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን ፍቅር ነህ ለዘለላም የሚመስለህ ማንም የለም አዉነት ነወ

  • @YohansGetahun
    @YohansGetahun 7 місяців тому +8

    የፍቅርህ ጥግ አሳየሀን የኔ አባት የድግልማርያም ልጅ ክብርላንተ ይሁን

  • @liyaliya7898
    @liyaliya7898 2 дні тому

    😢😢😢😢❤❤❤❤ሲከፋኝ የሚያፅናናኝ ካባትም በላይ አባት

  • @selamabeje1032
    @selamabeje1032 Місяць тому +2

    ፍቅር ነህ ካባትም በላይ የሰማይ የምድርሲሳይ❤😢😢

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 10 днів тому +1

    አቤቱ እኔን ደካማዋን ለንሐሀ ሞት አብቃኝ 😢❤❤❤

  • @Yodit-dz4kv
    @Yodit-dz4kv 8 місяців тому +1

    የሚገርም መዝሙር ነው

  • @Enuka-t5y
    @Enuka-t5y 7 днів тому

    እልልልልል❤
    እልልልልልልልል❤
    እልልልልልልልልልልል❤🎉ዘማረ መልአክት ያሰማልን

  • @simegnwyohanis1494
    @simegnwyohanis1494 Рік тому +5

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 9 місяців тому +1

    ጸሎት የሆነ መዝሙር ነው አባት ሲዘምር ደግሞ ይለያል ክፉ አይይብን❤

  • @bereketabeayenachew9214
    @bereketabeayenachew9214 Рік тому +10

    ደስ የሚል ዝማሬ ነው ወንድማችን ኑርሕን

  • @MikiyasMulugeta-nd3tx
    @MikiyasMulugeta-nd3tx 13 днів тому +1

    👍 yaa you are correct..

  • @melikamohmed383
    @melikamohmed383 8 місяців тому +4

    ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎትህን ዘመን ይባረክ ዝማሬዎችህ ልብን ይመስጣሉ

  • @sarasara-cu8rs
    @sarasara-cu8rs 5 місяців тому +1

    ይሔ መዝሙር በጣም ያስለቅሰኛል ምክንያቱም ይከፋኛል😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Рік тому +5

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ በቤቱ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @RufaelmekonenYmariyam-n2u
    @RufaelmekonenYmariyam-n2u 25 днів тому

    በጣም ምወደው መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetalemayehu-j8h
    @genetalemayehu-j8h Рік тому +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ባገልግሎት ያፅናህ::

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 10 місяців тому

    እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዕዛልን ወንድማችን ግን ቤተከርስቲያን ቢሆን የበለጠ። ያምራልን ዋው ይመችህ አቦ ድንግል ማርያምን ትባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NahomNahom-fm9wg
    @NahomNahom-fm9wg Рік тому +1

    ይህን ኮሜንት አይተህ/ሽ/ ችላ እንዳትሉት እውነት እነ አቤልንና ሲስንንን ወንድማማቾቹን ከቨር አሰሩልን በናታችሁ በስርአቷ መሰረት 🥰🥰🙏

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 Рік тому +10

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤

  • @TigistWorku-n2x
    @TigistWorku-n2x 16 днів тому

    በጣም ዉስጤን የሚነካ መዝሙር❤❤

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Рік тому +10

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን❤❤

  • @اوديباي
    @اوديباي Місяць тому

    ዘማሪ መላይክትን ያሰማልን ተባረክ ወድሜ

  • @HhHh-i1y
    @HhHh-i1y Місяць тому

    ዘማሪ መላአክት ያሰማል ዘመንህ እግዚአብሄር ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Belenkasa
    @Belenkasa 2 місяці тому

    እውነት ምን ልበል?እኮ ምን አባቴ ተመስጦ ደጋግሞ ከማዳመጥ በቀር አቅምም ቃላትም የለኝም የሰው ልጆች ሁሉ የሚጸጸትበት የመዝሙር ጥግ

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛልህ አንደ ወንድሜም በጣም ነበር የምወድህ ሀለ ስለ አንተ የፀለየ ነበር በቻ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 3 місяці тому

    protestant ነኝ በጣም ደስ የሚል መዝሙር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጠዉ ፡፡፡የብዙአንን መንፈስ የሚያድስ

  • @mekonenarayamekonenaraya1176
    @mekonenarayamekonenaraya1176 9 місяців тому

    እኔ እንተ ፊት የምቆም ሰው አይደሁም ግን ፍቅር ነህ ለዘለዓለም የሚመስልህ ማንም የለም ።

  • @TigistHabtie-f5u
    @TigistHabtie-f5u 11 місяців тому

    አምላኬ ሆይ እንደኛ በደል ሳይሆን እንደአንተ ቸርነት 😢😢😢😢 ለኔ ለሀጢያተኛዋ ነው 😢😢😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 2 місяці тому

    አቤቱ ይቅር በለኝ እራራል. ኝ የኔጌታ. በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @haymanothayliemariam8916
    @haymanothayliemariam8916 8 місяців тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!

  • @Schoolife2174
    @Schoolife2174 5 місяців тому +1

    እግዚያብሄርን..መዝሙሩ..ውስጤን..ያድሰዋል

  • @lwamlegesse9328
    @lwamlegesse9328 4 місяці тому

    Betam yegeremegn mezmur new leni ye tezemer yimeslegnal Eyandadun hatyat enie serchewalew gn ende hatyati sayi hyihon ende chernetu betru hiwet eyanoregn new 😢😢😢😢 “mn fkr new gn”❤❤❤❤❤❤

  • @moges0716
    @moges0716 4 місяці тому

    በእውነት ቃላት ነው ያጠረኝ እልልልልልልልል እግዚአብሔር ለዘላለም ፍቅር የሆነ አምላክ❤❤❤

  • @hunachewbelay7598
    @hunachewbelay7598 3 місяці тому

    በተከበበ ከተማ የሚያስደንቅ ምህረቱን በእኔ የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን፤ መዝ31፤21

  • @mudayshow8081
    @mudayshow8081 Рік тому +16

    እኔ አንተ ፊት ይምቆም ሰው አይደለሁም 😢😢

  • @sameerasameera4815
    @sameerasameera4815 Рік тому +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ShewaynesheAmbese
    @ShewaynesheAmbese 9 місяців тому

    Igziabher yanurh yene lj betam iwdhalehu idme Tena selam fkr ystlgn tebarek ❤❤❤

  • @Atragamehari21
    @Atragamehari21 3 місяці тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን። እንዳልክዬ አብሮ አደጌ በርቱልን

  • @AleMu-c4x
    @AleMu-c4x 4 місяці тому

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን💐 በቤቱ በደጁ ያፅናህ ያለን መስሎን የጠፋነውንም በቸርነቱ ይመልሰን

  • @Eyob797
    @Eyob797 13 днів тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @netsimamo12
    @netsimamo12 Рік тому +1

    Zemare melaekt yasemalem gn wedene ye orthodox tewahedon sereat yeteketele behon teru nw ebakehin asetekakelew beterfe❤❤

  • @lemlemade
    @lemlemade 9 місяців тому +2

    I keep on listening it everyday more than 10 times . It’s so calming and gives inner peace 🙏 God bless you !!!

  • @sinaanoro
    @sinaanoro 9 місяців тому

    ዝማሬመላእክትያሰማልን!!!አሜን

  • @mulugojamfentahun9254
    @mulugojamfentahun9254 Рік тому +1

    እኔ አተፊት የምቆም ሰው አደለሁም 🥹😔 ግን ፍቅር ነህ ለዘላለም የሚመስልህ ማንም የለም🙏🙏🤲

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 6 місяців тому

    😢😢😢😢❤❤❤አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔን በደለኛዋን ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ ወይኔ ይህን መዝሙር ስሰማ እደት እደምፅናና ሲከፋኝ 😢😢😢ስተክዝ እምፅናናበት መዝሙሬ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልንንንንንንንንንን አሜን🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @YewynhargYewnharg
    @YewynhargYewnharg Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነቱ ልብ ይነካል💔💔💔💚💛❤️💓💓💓💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ

    Ameen Ameen Ameen zimare melaekt yasemalin 🙏🙏🙏🙏🇪🇹

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 9 місяців тому

    ቃል የለኝም እያለቀስኩ ነው የሠማሁት

  • @dawit8707
    @dawit8707 2 місяці тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በጣም መንፈሴ ይረካል

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ኈ9ሐ

    እኔ አተ ፊት እኔ አተ ፊት የመምቆም ሰው አይደልሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @wossenmedia
    @wossenmedia Рік тому +1

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን

  • @DB-sr5pz
    @DB-sr5pz Рік тому +3

    ልዑል እግዚአብሔር የመላዕክት ዝማሪ ያሰማልን::

  • @UrjiiMulugeta
    @UrjiiMulugeta 10 місяців тому

    Inbayen yecherese mazmur zemeri malayhkitn yasemalin wandime 😢😢😢😢😢❤🙏

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 9 місяців тому

    እኔ አንተፊት የምቆም ሠው አደለሁም ግን ፍቅር ነህ ለዘላለም የሚመሥልህ ማንም የለም 😭😭😭😭😭😭

  • @Yedengel2127
    @Yedengel2127 4 місяці тому

    እንደዚህ ደክማችሁ ወጥታችሁ ወርዳችሁ ይህን ዝግጅት ያዘጋጃችሁትን በሙሉ አምላከ ተክልዬ ድክማችሁን ይቀበል በጣም የተሳካና ልጆቻችን የተደሰቱበት በጣም ትልቅ ዝግጅት ነበር ከተለያየ እስቴት የመጡትን ሁሉ እቅፍ ድግፍ አርጎ በሰላም ያስገባልን ልጆቻችንም ነገ አድገው ቤተክርስቲያናችንን እንዲረከቡ የጣራችሁት ሁሉ ጥሩ መሰረት እየጣላችሁ ስለሆነ በርቱ አጠናክሩን:: እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክ::

  • @Lavilewi
    @Lavilewi Місяць тому

    “እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።”
    እግዚአብሔር እንዴት እነደወደደን እኮ 🙏🙏❤❤
    - ቆላስይስ 1፥13-14

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelw 10 днів тому

    Amen.Amen Amen😢😢😢😢❤❤❤

  • @TydRyx
    @TydRyx 6 місяців тому +1

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሚን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @simonassefa
    @simonassefa 4 місяці тому

    በርቺልን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rahelchekol149
    @rahelchekol149 2 місяці тому

    ዝማረ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tokistudio4247
    @tokistudio4247 4 місяці тому

    ምን አይነት መዝሙር ነው እጅህን ይባረክ

  • @tewodrostewodros7145
    @tewodrostewodros7145 Рік тому +3

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
    ዋው ድንቅ ድንቅ ሰራ ድንቅ ትምህርት ያብዛል ያብዛል 🙏

    • @thefreedomchannel4548
      @thefreedomchannel4548 Рік тому

      የቪዲዮ ክሊፑ ትርጉሙ የተዘበራረቀበት እኔ ብቻ ነኝ? መዝሙሩ ግን ቆንጆ ነው በቤተክርስቲያን ስርአት ቪዲዮ ቢናኖረው!! በተጨማሪም ሁልጊዜም ቪዲዮ በሚሰራበት ጊዜ መታሰብ ያለበት ነገር ቪዲዮው ምን ያስተምራል የሚለውን ነው!! ይህ ቪዲዮ ክሊፕ የሚያስተምረው ጥሩ ነገር ምንም የለም ግን መጥፎው ይበልጣል !! ይህም አጫሽነት, ጠጭነት, ዘማዊነት ይታይበታል ! በተጨማሪም መዝሙሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲሆን ግን የተዘመረበት ቦታ አንደኛ ስቱዲዮ ውስጥ የkeyboard መጫወቻ ከፊትለፊቱ ተቀምጦ ነው , ሁለተኛ ክሊፑ የተቀረፀው ከቤተክርስቲያኑ ግቢ ውጭ ነው!! እነዚህን ፍንጮች ይዤ ሳገናዝበው እንዲህ የሚል ማጠቃለያ ሃሳብ ላይ ደርሻለሁ!! ይህ መዝሙር የዘመረው ሰው መናፍቅ ሲሆን አላማ አድርጎ የተነሳውም ቤተክርስትያንን ለመሳደብና ስርአቷንም ወደ መናፍቃን ስርአት የማጠጋጋት ሂደት ያሳይበታል!! ስድቡም ኦርቶዶክስ ጠጭና አጫሽ ዘማዊ ለማስመሰል መሞከሩ ነው!! ይህ መዝሙር ሳጣራ ባለቤትነቱ የ ዲያቆን ቴወድሮስ ዮሴፍ ነው!! ስለዚህ ይህ አስመስሎ የዘመረው ሰው ስርቆ ነው!! ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተከታይ ይህን በህግ ሊያስቆመው ይገባል!! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስርአት አላት ይህ ሰው ግን ስርአቷን ለማበላሸት በመሞከር የተሳሳተ መረጃ በማስተላለፉ በህግ ሊቀጣ ይገባዋል!!! ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ይህን መዝሙር ሪፖርት አድርጉ!!!

  • @SimretMebrate-n5p
    @SimretMebrate-n5p 15 днів тому +1

    አልልልልልልልልልልል😢😢😢

  • @almazwubante8220
    @almazwubante8220 3 місяці тому +1

    አምላከ ቅዱሳን እኔ ደካማዋ ልጅህን እርዳኝ አቅም አጣሁ ሁሉ ነገሬ ተሳሰረብኝ ወዳጄ ሚካኤል አንተ እርዳኝ ወዳጄ 😢😢😢😢

  • @Mes355
    @Mes355 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ቱማውሎኲኤዎሶ
    @ቱማውሎኲኤዎሶ Місяць тому

    ዘማሪ መላክ ያሰማልን❤❤❤

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር Рік тому +2

    እኔ ባንተ ፊት
    በቸርነትህ እንጂ ደጅ መረገጥ ስምህን መጥራት እሚያስችል አቅሙ የለኝም ቸርነትህ ግን አለ ለዘላለም

  • @Getnet-ru5cn
    @Getnet-ru5cn 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርልን

  • @kidistachamyelh108
    @kidistachamyelh108 Рік тому +1

    አምላኬ እንደአንተ ያለ ማንም የለም😭🙏

  • @bettykahsaz1276
    @bettykahsaz1276 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን❤❤❤🙏

  • @ethiopiantravelagentsassoc4164

    andebeti yibarek betam yemigerm mezmur. zimare mekt yasemalin

  • @የኢትዮጵያ_ታሪክ
    @የኢትዮጵያ_ታሪክ 7 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ ነጠላ ብትለብሱ ደስ ይላል

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Рік тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @endashawtadesse8185
    @endashawtadesse8185 8 місяців тому +1

    "ሁሉም "አጢያትን ሰርተዋል የእግዚአበሔርም ክብር ጎድሎዋቸዋል በክርስቶስ ኢየሱስ በሆነ ቤዛነት በኩል እንዲያው በፀጋው ይፀድቃሉ ። ሮሜ 3:23

  • @yihunedesta3891
    @yihunedesta3891 7 місяців тому

    መጽናኛየ ፣ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድ ዓለም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @DebebeTaye-x8b
    @DebebeTaye-x8b 4 місяці тому

    ዘሌ ሰላም ለናንተ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን