በዉኑ ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉን? ቀዳማዊት እመቤቷ በዲማን ሾው | ዲማን ሾው ምዕራፍ 2 ክፍል 15 | EthioNimation

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #ETHIONIMATION
    #D_man_Show_season_2
    #ዲማን_ሾው_ምዕራፍ_2
    #dman_show
    #ethiopian_new_commedy
    #zinash_tayachew

КОМЕНТАРІ • 49

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 9 місяців тому +11

    ዋው! ዲማን የዛሬው መልእክቱ ሎአሜዚንግ ነው ያለ👏🏽👏🏽👏🏽

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d 9 місяців тому +2

      So funny. ሎ አሜዚንግ ነው ያለ ክክክክክ

  • @mandefrohabtewolde4197
    @mandefrohabtewolde4197 8 місяців тому +4

    አይ አቀራረብና ጥያቄ እኔ እንኳን እንዲህ
    በቀላሉ የምሥቅ ሠው አይደለሁም ሥራ ወችህና ቅንብሩ ምርጥ ነው እናመሠግናለን😂😂😂❤❤❤

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew Місяць тому +3

    ለጥበባችሁ አድናቆት አለኝ😂❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 9 місяців тому +4

    ዲማንዬ፣ አዎ ኢትዮጵያችንን አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤፣ PEACE OUT DIMANIYE❤

  • @danbisrat22
    @danbisrat22 9 місяців тому +7

    You are such a highly talented person.Respect.

  • @baharu6206
    @baharu6206 9 місяців тому +8

    የዳቦ ፉብሪካ ስራ ጀመረ😂😂😂

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 9 місяців тому +5

    ለ Amazing ነው ያለ 😂😂😂

  • @gashaw278
    @gashaw278 19 днів тому +1

    ዲማን ሾ እናመሰግናል

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 9 місяців тому +3

    ለአሜዚንግ ነው ኧረ!..👏👏👏👏👏🤣🤣🤣🤣🤣

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 9 місяців тому +3

    ወደው አይስቁ አለ ወዲ ዜናዊ 😂😂😂😂

  • @mulugetaassafe2364
    @mulugetaassafe2364 9 місяців тому +4

    ዲማን እባክህ ስለ etv ande በለን

  • @muluwerkBelachew-mu3fm
    @muluwerkBelachew-mu3fm 2 місяці тому +2

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ዲማን ገደልከኝ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 місяці тому +2

    ለዝናሽ ከእኔ ጋር ነዉ ያለች😂 አቀብለኝ በያ😂😂😂

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 9 місяців тому +10

    ዲማንዬ በጌታ ስም ምን ሁነህ ነው የጠፋህው 😍😀😀 ሾውን የቸርች መድረክ አደረገችው ዝናሽ 😂 አብይ እሚባል ሰይጣንን ከኢትዮጵያ ምድር ያንሳልንን በኢየሱስ ስም አሜንንን 🙏✌

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 9 місяців тому +3

    እረ በናትህ ለፍርድ አቅርብልን የብልግናን ፓርቲ አንድ ቀን እውነት ይሆናል።peace out mr D

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 9 місяців тому +2

    ዲማናችን ዋይ ዋይ ዋይ👌👌💐💐

  • @Destaaa2119
    @Destaaa2119 9 місяців тому +2

    ere sititefa fano yetekelakelik meslogn neber,
    yimechih berta,
    lenegru mekelakelachin aykerim wodefit hulachinim😍

  • @mairegmarkos2369
    @mairegmarkos2369 9 місяців тому +2

    ሃይ ድማንዬ leአመዚንግ ያለየለ አንደ 😅😅😂

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 8 місяців тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂አይ ዲማንዬ ታስቀኛለህ😂😂😂😂😂

  • @user-wg5sv7iu7z
    @user-wg5sv7iu7z 9 місяців тому +8

    አይ ድማን ወላሂ አላህ ይስጥህ ፈታ ነው የምታደርገኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የቀን ጂብንም አላህ ያጥፋልን ድማንየ ልክልኩን ንገርልኝ መቸም ሰውየው ቅኔ አይገባውም ከእውቀት በስተጀርባ ነው አላህ ለሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 9 місяців тому +2

    Thank you Di we love you!❤

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 9 місяців тому +3

    ደጺ ይህን ቻናል sub. ማድረግ አለበት😂

  • @melattium4998
    @melattium4998 9 місяців тому +2

    TRUE talent😊

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 6 місяців тому +1

    አይደል? ብልፅግና መግደል ነው ያስተማረው

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 2 місяці тому +1

    ዲማ ሸቤ ገባ ወይስ ካገር ወጣ ጠፋብን። ያለፈ እየቀረበ ነው ያለው አይነፋም

  • @yayahala615
    @yayahala615 9 місяців тому +2

    😂 ዋይ ዋይ

  • @user-vp6rt2sb9l
    @user-vp6rt2sb9l 8 місяців тому +2

    ዲማኒ ሲንግሏን ቶሎ ቶሎ ዱቅ ግበሪ

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 2 місяці тому +3

    ወረኛ የአብይን ጦሰ ውሰድ አሜን እግዚአብሔር ጥበብን ይሰጣቸው❤

    • @piaalex6683
      @piaalex6683 Місяць тому +1

      Are erasih wised....bonbakilat 😎😡

  • @Tesmiko
    @Tesmiko 9 місяців тому +3

    ዝኑ vs አልጋነሽ😀😀😀

  • @wasedemeke399
    @wasedemeke399 9 місяців тому +2

    Yezarew yleyal waw

  • @almazwondimu7063
    @almazwondimu7063 9 місяців тому +2

    Di man Enwedehalen ehehehheee. Di aderahen Zenune be Testa endatenekabegne.

  • @userahusenhussien786
    @userahusenhussien786 8 місяців тому +2

    አታለለው የኢትዮጰያ ህዝብ ቁጣ ነው መሰለኝ

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 8 місяців тому +3

    ዲማን ሾው ጠፋህ በሰላም ነው ድል ለፋኖቻችን

  • @chubez698
    @chubez698 Місяць тому +2

  • @ShamilsilhShamilsilh
    @ShamilsilhShamilsilh 2 місяці тому +2

    Abo yimech dmane

  • @awokegirma5476
    @awokegirma5476 Місяць тому +1

    😂

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 9 місяців тому +2

    Diman

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 9 місяців тому +10

    ለዝናሽ ዋናው ተቀናቃኝ፣ እንደ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣ ለአብቹ ሱሪውን ፈቶ የሚበረክ ጃዊሳ አይኖርም።

  • @samuelteka1752
    @samuelteka1752 9 місяців тому +3

    ዲ ማን፡ሰላም፡አንተ፡ደሞ፡ኢትዮጵያን፡ለማፍረስ፡በመለስ ዜናዊ፡መሪነት፡አገራችንን፡አፍርሳችሁ፡ታላቋ፡ትግራይን፡እንመሰርታለን፡አልነበረም፡እንዴ፡ያ፡ሰይጣናዊ፡ሃሳባችሁ ? አትዋሽ፡ኢትዮጵያን፡አደራ፡አገሬን፡አደራ፡እያልክ፡እየዘፈንክ፡ቁጭ፡በሉ፡አትሰረን !!!

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 9 місяців тому +2

    Please stop criticizing Dr, Abeyeye this every body responsibility, killing each other blaming for everything abey abey he’s only one person what can he do for you it’s very very hard to be Ethiopians pm, the most difficult people is Ethiopians .

    • @abu10012
      @abu10012 8 місяців тому

      ከዚህ በፊት የበርካታ ሀገሮች የጠቅላይ ሚኒስትርነት ልምድ ያለህ ትመስላለህ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 9 місяців тому +2

    ዝናሽ የዳንኤል ክብረት ውሽማ 😅😅😅😅

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 9 місяців тому +2

    DimN txs

  • @johnmokoena4310
    @johnmokoena4310 9 місяців тому +2

    መቀነበበሩ በጠም ይገርማል

  • @userahusenhussien786
    @userahusenhussien786 8 місяців тому +2

    ሰው እየራበው ተረት ተረት

  • @danboy2425
    @danboy2425 9 місяців тому +2

    ባልና ሚስት ለፍርድ ይቅረቡ

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 9 місяців тому +4

    አብይ ማለት የሚናገረውና የሚሰራው የማይገናኝ ወሽካታ ነው።
    💚💛❤️