Alemayehu Gelagaye አለማየሁ ገላጋይ ጋር ''ታለ በእውነት ስም'' በሚለው መጽሃፉ ዙሪያ ከአንድ አመት በፊት ያደረግነው ቆይታ ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @solomon6733
    @solomon6733 3 роки тому +5

    እኔ ቃል የለኝም ስላንተ እንደው ሌላ ደራሲዎች እንዳንተ ናቸው አነደበተ ርቱእ ነህ ስለሰማሁህ በጣም ደስ ይለኛል ላለፍት አራት ቀናት ያንተን ብቻ እያደመጥኩ ነው ይገርማል

  • @dawiteyaya2251
    @dawiteyaya2251 4 роки тому +3

    አሌክስ ከማቱሳላ በላይ እድሜ ይስጥህ ማቱሳላ ዘጠኝ መቶ ምናምን አመት ኖረ ሲባል እንጂ ይህን ሰራ ሲባል ስላልሰማው

  • @emondamena
    @emondamena 2 роки тому +1

    አሌክስን የምንጠቀምበት ሁኔታ አናሳ ነው እጅግ ያሳዝናል 🤔ብዙ አቅም ያለው ያልተረዳነው ሰው ነው የኛ አባቶች ሊያስረዱን የፈለጉትን ነገር እየጠቆመን ነው እኮ

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 9 місяців тому

    Tnx Alex ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️💛💚

  • @emondamena
    @emondamena 2 роки тому

    Sound system ቹን አስተካክሉ እንጂ come On

  • @የራያአላማጣልጅነኝ
    @የራያአላማጣልጅነኝ 3 роки тому +1

    ቁምነገር ስለሆነሚወራው ሰውየለም አቤትከቶ የትናችሁ