Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወዲም አለም ዱኔያ ወል አኼራ አላህ ያመቻቺልህ እደምፈልገዉ አርገህ ጥያቄየን ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ የብሩነገር ያዉ ምንዛሬም ስለጨመረ ቆሚስራ ካለ ይሰራል ❤❤❤
😂😂😂😂😂2 ሚልየን፣ 6 ካላስ ፣ ብሎኬት ቤት ኧረ ተው የት ሀገር ነው ታዳ መቸም ኢትዮ ውስጥ አይሆንምበ 😅
እሽ እኔ 1 አትርፌ ልግዛው የት ነው 😅
Wanat naw balash naw
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡@@اناالمسلمالحمدلله
ከቦታዉጭ ነውኮ@@اناالمسلمالحمدلله
ወድማችን እጅነሮች እኳን እደዚህ አድርገው በዝርዝር አያሥቀመጡም በርታ በትክክልነው ያሥቀመጥክልን አላህ ይጨምርልህ
ሚገርም መረጃ ነው ምታቀርበው። የዋጋው ትክክለኛነት እንደየ አካባቢው ስለሚለያይ ያንን ከግምት አስገቡ ተመልካቶች። ያልሆነ አስተያየት ስትሰጡ ስላየሁ ነው።
ማሻአሏህ በርታ ወንድማችን ጥሩ መረጃ ስለሰጠህን እናመሰግናለን😊😊
ግሩም ሥራ ነው ተባረክ!!! የቤቱ ቁመት ወይም ከፍታ፣የብሎኬት መጠን ባለ 20/30cm ወዘተ፣please make it more detail
ከመሬቱ ዋጋ ውጭ ነው ወይስ መሬቱን ጨምሮ ቤት ሰሪዎች ተጠቀቁ በአሁን ሰአት ውድ የሆነው መሬት ነው የመሬቱን ዋጋ ካወቃቹ ቤቱን መስራት ቀላል ነው በተለይ መሰረቱ ካለቀ ሌላው ቀላል ነው አትፍሩ የሃረብ ሃገር ልጆች አትጨነቁ አስቡ እንጂ ፈጣሪ ያከናውነዋል
በእውነቱ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናል በርታ ወንድማችን
ጀዛኪላህ ኸይር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም ስፈልገው ነበር
ወላሂ የጭቃ ቤት ከባድ ነው ከተት እኔ እድሜዬን ጨረስኩበት
እናመሰግናለን ወድማችን ጠቃሚ መረጃ ነው
ማሻ አላህበጣም እናመሰግናል ወንድሜ 😊😊😊😊
ሶስት ክላስ በቡሉኬት ስንት ይፈጃል ከሽንት ቤትና ከነኪችንኑ ስንት ይፈጃል ስራልን
حزاك الله خيران
ማሻ አላህ በረታ ጀዛካላህ 👏👏
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ማሻአላ ቄንጆ መረጃ ነው የሰጠኸን በጣም እናመሰግናለን ሽኩራን መታየት ካለበት እንደዚህ አይነትና ለኛ የሚጠቅሙ ና መሰል ቪደወች ነበሩ እኛ ግን ለምንም ለምንም ለምንም እማይጠቅመን ቦታ ላይ ግዚያቺንን እንጨርሳለን እንዳጠቃላይ በርቱ ቀጥሉበት ላይክ ብር በማረግ የበኩላችንን እናበራታለን
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን አሪፍ መረጃ ነው በርታ ድምሩኝ❤❤
Thank you brother
እናመሰግናለንወድማአችን🥰🙈
በርታ እናመስገናለን
በርታልን ወድሜ እናመሠግናለን🥰🥰
❤❤❤ማሻ አላ እስኪ ለኔ የሰባ ቆርቆሬ ብሎኬት ስራልኝ በከሚሴ አካባብ
ጀግናዉ ወንድማችን በርታ 👍 ሰንዳፋ 160 ካሬ ሜትር ቦታ አለኝ ግን ዋጋው አንዳይነት አይመስለኝም 🤔
በማርያም ለ3ክላስ ስንት ይፈጃል መልሥልኝ
ማሻ አላህ❤❤❤❤
እ ግንቦት 2/2017ይላልሣ ገና ጥር አይደልደ
ማሻአላህ ወድሜ ሁለት ክፍል ስትይጨርሳል ሽትቤት ለማሰራት ስትይፈጃል
እኔ ለ87 ቅጠል የጨት ቆርቆሮ ቤት እስከ ሊሾ ስንት እዳወጣሁ እኔ ነኝ የማቀው ያውም የውስጥ ፊኒሽግ ገና ነው ቢያንስ ከ3 መቶ ሽ በላይ ይፈልጋል አላህ ይርዳን
እኔ ሁሉም ሁኖ 5 መቶ ሺ
87 ሰንት ክፊል ይሆናል ?
4 ትልልቅ ክላስ እና የእቃ ቤትና ሻወር ቤት
ፕላኑን በወረቀት ላይ አብረህ ብታሳየን ፓርቴሽኑን ማየት አልቻልነም
ጀዛከላህ ወድማችን በርታ
ማሽአላህተባረክአላህነዉየተሠራዉስስንትነዉ
በምንቂጦርአምነገኘውአናጻውን?
2017 የቦለኬ ቤት ለመስራት ስንት ይፈልጋል
ማሻአላህ። እናመሰግናልን
ማሻ አላህ
Maasha alaah lanem bet falagalin komblchaa lay yebulket
አሰራሩ ምድን ነው የሚባለው
ዋአለይኩም ሰላም ማሻአላህ ሲያምር👌👌
እኔ እንፀ ማሳራት እፍልጋሎሁ 5ኮኮብስንት ይፈጀል???
ማሻ አሏህ
እኔ የጭቃ ቤት ነዉ ገና ተመረገ 650.000 ፈጀ ገና ሳይገረፍ
አላህ ይገዝሽ
እኔም
ስት ቆርቆሮ
ስንት ቆርቆሮ
እሥት ቆርቆሮ
ወንድሜ አሁን ስንት ይፈጀል ከስደት ታማልሽ ነው
👍👍👍
በርታልን ወንዲም
ዋውውው ሀሪፍ ነዉ😊😊😊
Baxaam xuru nawu
በርታ ወድሜ❤❤
Masha allah
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እንዜዚህ ያለቤት ስንሰራ በጣም ትልቅ ቦታ ይይዛል በዛላይ ትልቅ ነው እናም በኤል ከሚሰራ ይልቅ G+1ቢሆን ወጩ ምን ያክል ነው ማለቴ 6ክላስ የእዚ አይነት ከሚሆን ሰባት ክላስ ፎቅ እምድር ቢሰራ ምን ያክል ልዩነት አለው ዋጋው በጣም ርካሺ ነው ፅድት አርገው ነው የሰሩት👍👍👍👍👍እኔም ቦታ ዴሴላይ ልገዛ ነው እነዚህ ባለሙያ ዎች አሰራለሁ ቁጥር እንድትሰጠኝ
መቶ ሀም አይወስድም 95 ካሬ በቂ ነው የተረፈው ጊቢ ይሆንሻል
@JeH-r3gአው ትችያለሽ ብሩ ብቻ ይኑርሽ
መሸአላ መሸአላ በጣም ቆጆቤት ነው
እኔጀምራለሁ አላህ መጨረሻውን ያሳምርልኝ
እኔ ላስጀምር ነበር ግን ፈላሁ ምን ትይኝ አለሽ
የሚሠራውሠውስልኩንአስቀምጥልን
እሲ ደብር ብርሀን ብዛቱ እንደዚህ እድርገህ ስራልኝ ቦታ አለኝ 2:5 ከቤተሰብ ጋር ሆነህ ስሩልኝ ግማሽ ሰርተህ ሙሉ ውን ብር ላስርክብ እስከ አጥሩ እስከ ውጪ በሩ ፊኒሺንሽ ያለቀለት እድርገህ እስርክበኝ ከተስማማህ ስልክህን ❤
2 ነጥብ. ልወጣስል ልዳፋ ነበር በርቱ.
ቤት በመስራት ብቻ ዘመኔ አለቀ አይል ኃላ ደሞ ስራ ፣ምግብ ያስፈልጋል ከየት ሊመጣ ነዉ በቤት ብሬ ካለቀ ኪራይ ይሻለኛል የለት የለቱ ብኖር😂
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እስኪ ለእኔ ኮንቦልቻ ቦታ ፈልግልኝ
እኔን ግጂኝ ህጋዉይ አደለም ግን
ባለሙያዎቹ የት ይገኛሉ አድራሻቸዉ?
የዉሀዉን ቱቦ ለምን ከክርግዳዉ ዉስጥ አታረጉትም ለምን በዉጭ ይሆናል ቱቦዉ ለምን አቀብሩትም
ወንድም ተነስቶ ባለሞያው ነው ዋጋውን የነገረ ከነ መልስልኝ❤❤❤❤
G+1 150ካሬ ያርፈ ስንት ይፈጃል??
ጀዛከላህ ኸይር ወላሂ አሁን ልሰራ አስቤ ነበር በጣም ጥሩ ነገር ነው ያመጣሀው እናመሰግናለን
አላህ ያግዝሽ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ሀ ብሎ ተጀመረ የማለቁ ነገር መች ይሆን ይጨነቃል😢
@@OmuMrad245 ያልቃል አብሽሪ
ከበቃ ጥሩ ነው
እሚሸጥ ቤት ፈልግልኝ የቡልኬት
ይሄ የት ሀገር ነው
ለ84 ከካሬ ስራልኝ እባክህን
ባለሙያውን አገናኘኝ ወድሜ
ባለሙያ 5 መቶ ሽ አልበዛም?????
ወድም ኪቺን ካብኔት እሥከ እቃ ማጠብያው ጠይቅልን በናትህ
ግርግዳ ላይ የሚለጠፈው ኪቺን ካፕኔ ብዙም ውድ አይዴለም
አገናኝኝ ባለሙያውን እሲ ወድሜ
እስኪ ወንድሜ ስልክህን አስቀምጥ የምትሰሩ ከሆነ እባክህ
አሪፍነው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ 🎉ብሎኬት ቤት ቆርቆሮ ለምን ያስፈልጋል ለመረጃህ ጀዛካ ኸይር ወንድም አብደላ እስኪ ደሴ የምታቀው ሰው ኪለ ቦታ ፈልግልኝ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ቆርቆሮ ማድረግ ካልፈለጋችሁ በአርማታ ማድረግ ይቻላል
አርማታውን አትችይም
ክክክክክ የሰኩበት ኮሜንም ከላይ ሚማታው ቆርቆሮ እኮ ነው. ደስ ያለሽን ቆርቆሮ ያደማ ወይን ዝም ብሎ ቆርቆሮ
አርማታ ከላይ ፌሮው ስት ይፈጃል ቆርቆሮ ከማረግ@@-ahadutube
አረበአላህ ዳታፈኝ ኮቦልሻ ቦታ ፈልግልኝ😢😢😢😢😢
ይህዉ ሰብ እክራይብ አረኩህ በርታ
አመሰግናለሁ
ቁጥርህን አስቀምጥልን
ኩቡልቻ ወይም ባቴ ቤት የሚሸጥ ካል እኔ እፈልጋለሁ
ወንድማችን በርታ እናመሰግናለን እኔስ ላስጀምር ነበር ፈራሁ🤕🤕
አትፍሪ ጀምሪው ያልቃል
@@-ahadutube እሽ🤒
እኔም እዳችው ነኚ😅
ሰለም ጤናስጥልኝ ወድሜ ሶስት ክፍል ከሽንት ቤት ጨምሮ ስንት ይጨርሳል ስለመሰጠን መረጃ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤
በቅርብ ጠብቁኝ
ሁለት ሚሊዬን ከዚ በዋላ ሰንት አመት ብሰራ ነው እንደዚ የሚጠራቀመው
Edme lik🥺🤦
ጥሩ ክፍያ ካለሽ በሀዋላ የምልኪ ከሆነ ብዙም አመት አይወስድብሽም
2 ሚሊየን አይበቃውም ውሸት ነው እህቴ የቡልኬት ቤት እየሰራይ ነው 6 ክላስ ባለ 2 ሀማምና ሻወር ግን ስትገዛው ተጀምሮ ነበር 1.5 ያወጣችው ወጪ ግን ከ2 ሚሊየን በላይ ነው ገና አላለቀም
ቁጥር አሥቀምጥልንንን
እስኪ ወንድምዬ ካየህዉ መልስልኝ እኔም ማሰራት ፈልጌ ነበር እንደት አድርጌ ለባለሟያ ላስረዳ እኛ አካባቢ
ወዲሜ እዲሠራልኝ ደሴ የፈቀዲና
እደዚህ ሆኖ የተሰራ ቤት ፈልግ መርሳ የሚሸጥ የቡለኬት ፐሊስ ብር
ይሄው መሰረት አውጥቼ ነው የመጣውት ፈራውት መጀመር
ሁቢዬ ስት ፈጀ መሰረቱ ከጭቃው ቤት ይሻላል እንዴ እኔ ልቤ ዋለለ
ወድም ቁጥር አስቀምጥ
መሻላህ እስኪ ወድሜ ወልደያ መቻሬ አካባቢ የማህበር ቦታ ለገበያ እሚሆን ከቻልክ አሳየን አክሲዮን ማለቴ ነዉ
Bareta.la.batehi.adese.nage❤❤❤❤❤
ግንቦትደረስእደ
እና ስንት ሆነ ወጪው ሁሉም
ወሎ ባቲ አይሰራም
ወዲሜ እባክህ የባለ ሙያውን ስልክ ተባበረኝ መርሳ ነው ?
0913996836
ለሚሸጥ ቤት ፈልግልን እሲ የተሰራ ቢላ ቤት
L-Shape Sendafa Alelih. Tinqik Yale Digital Carta 205 kare! Dewil
የት ሀገር ነህ
አሢር በሢሪ ከሬ ሢት ቢር ይፈጀል
ዋና ሳሎን አለው እንዳታልፈኝ መልስልኝ
አለው
ቁጥር አስቀምጥልኝ እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ ወንድም❤
አመስግናለሁ
ለኔም መልስልኝ ግርፍ እና ምረጋ ስት ይወስዳል 150ቆርቆሮ❤❤❤❤❤እዳታልፈኝ❤❤❤❤❤
Lamidainaaw yemtiwashuut wunatun nigaruun wunat yiqaxnaal ijii ayibaxasiim
ሰባ አምስት ቆርቆሮ የቡለኬት ቤት ሰርቻለሁ ግን ሂሳቡ ሁለት ሚሊየን ገብቷል ከቦታዉ ዉጭ የዛሬ ሁለት አመት ተጀምሮ እስካሁን አላለቀም ድካም ብቻ ግን ስራየ ብሎ የሚሰራላችሁ ሰዉ ካላችሁ ሊፈጥንላችሁ ይችላል ብቻ ግን አድካሚ ነዉ አላህ ይርዳን
ያንቺ ይሻላል እኔ 4አመቴ ወላሂ ትንሽይቀረኛል
@@hayathayat2148 አይዞን ውዴ
አላህ ያግዝሽ ሁቢ ስት ክላስ ነው የጨቱ ይሻላል ወይስ ለመስራት አስቤ ግን ፈራሁ
ስትጀምሪ ስንት ነበረሽ በስንት ነው የጀመርሽው😢
ማንኛው ይሻላሎ
70 ቆርቆሮ 6 ክላሥ በጣምጠባብነው እኔ130 ቆርቆሮ 5ክላሥነውያደረኩት እደትነውነገሩ😊
እንደፍላጎታችሁ ነው የሚሆነው
ትሉቁን ቤት ጨምሮ ነው ምልክት ሳሎኑን ጨምሮ ነው እዴ
የኔም 120 5 ነው😂
❤❤❤❤❤❤

በጣም እናመሰግናል ወንድሜ 😊😊😊😊

እኔ እንፀ ማሳራት እፍልጋሎሁ 5ኮኮብ
ስንት ይፈጀል???

ለ84 ከካሬ ስራልኝ እባክህ
ን