በርባንን በህይወት ውስጥ መምረጥ Kesis ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 88

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 9 годин тому +1

    የምንጊዜም ምርጫዬ ጌታዬ መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ነው። መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb День тому +2

    ቀሲስ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ። በተለይ በዘር የመጠፋፋት አባዜን እባክህ መምህራችን በብዙ አስተምረን ። በጋደኛሞች ፣ በትዳር ብዙ መለያየት እየፈጠረ ነው ።

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 10 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን 🎉🙏🙏🙏❤❤❤
    መምሕር የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ፣፣፣

  • @Saba-7
    @Saba-7 День тому +4

    ሁሌም በሂወቴ ከክርስቶስና ከበርባን ምርጫ እንደሚመጣልኝ እና ምርጫየን በማስተዋል ክርስቶስን እንድመረጥ ተምርያለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemenWebetu
    @ZemenWebetu 7 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk День тому +2

    እግዚአብሔር ይከበር ይመስግን የዘላለም ምርጫዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁንልኝ ❤❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @temesgenderibe1796
    @temesgenderibe1796 21 годину тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 годин тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን🙏 ከእንደዚህ አይነት ፈተና መድኃኔዓለም ይጠብቀን አሜን🙏አባቴን ጌታችን መድሐኒታችን፣ አዳኛችን፣ እረኛችን፣ መሐሪያችንን መድሐኔአለምን❤❤❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 13 годин тому

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f День тому +2

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @masarattura6461
    @masarattura6461 18 годин тому

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ቃለ በርከትን ያድልልን ግብረ ሐዋሪያትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ስሙ ክቡር ቃሉ የተመሰገነ የከበር ይሁን።

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen День тому +3

    ❤ምርጫዬ ❤ኢየሱስ ❤ ክርስቶስ ❤ ነወ❤❤እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ❤አሜን❤አሜን❤አሜን ❤ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና በእድሜ በጸጋ የጠብቅልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 Годину тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን መምራቺን ❤️🤲አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ ምርጫዬ አተ ብቻ ነህ ❤️❤️

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን ምርጫዬ አንተነህ አባቴ ይቅር በለኝ እንደ ቸርነትህ😢

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 22 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታዬ ክርስቶስ ምርጫዬ አንተነህ። ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 День тому

    እኔስ ምርጫየ ክርስቶስ ነው! ❣️ ቃለ-ህይወት ያሰማልን! መምህር 🙏

  • @ethiopiabekele9369
    @ethiopiabekele9369 11 годин тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቀለሕይወት ያሰማልን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 17 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 7 годин тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya День тому +1

    Amen

  • @Mekdes-m2y
    @Mekdes-m2y 8 годин тому

    አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏 ቃለ ህዪወት ያሰማልን ምምህ 🥰🥰🥰

  • @RahelTarekegn-r6z
    @RahelTarekegn-r6z День тому +1

    መምህር ቀሲስ አሸናፊ ከመላው ቤተሰቦችህ እንዴት ናችሁ በእውነት ድንቅ ትምህር ነው ብዙ ነገር ተምሪያለው በብዙ ተቀይሪያለው በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @lydia7654
    @lydia7654 23 години тому

    እሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ynshi421
    @ynshi421 День тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መግሥተ ሰማያት ያውርሥልን

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 День тому +1

    Amen amen amen yena gata yena leole yena nguse yezelealem mir haye anet nehe yena dege yena beruke yena beruke yena beruke amelake kiberina mesegan lanet yehon amen ❤❤❤

  • @riyapatummaafilputhanathan2667
    @riyapatummaafilputhanathan2667 17 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 18 годин тому

    በርባን ነኝ በርባን 😢😢😭

  • @mebeamengestu8330
    @mebeamengestu8330 День тому

    🙏 አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AAAA-zo6vz
    @AAAA-zo6vz 20 годин тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 День тому

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @meronbelachew3426
    @meronbelachew3426 День тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @adneej-g5w
    @adneej-g5w 11 годин тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tagestbab5861
    @tagestbab5861 День тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 5 годин тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን መርጠናል

  • @ribkayigzu8032
    @ribkayigzu8032 9 годин тому

    በህይወቴ ውስጥ በርባንን ምረጥ ዋጋ እንደሚያስከፍል ተምሪያለሁ ብሩክ ሁን ቀስስዬ በመንፈሴ ስዝል ትምህርትህ ያበረታኛል ተመስገን ታድያለሁ❤❤

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 21 годину тому

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 День тому

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l 13 годин тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!

  • @tibletyemane7898
    @tibletyemane7898 День тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SelamawitDagne-k1h
    @SelamawitDagne-k1h День тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 10 годин тому

    እውነት መምህር እግዚአብሔርም ይባርክ ይባርክክ ❤❤❤❤

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 День тому

    አሜን❤❤❤

  • @AsmeretMeresa
    @AsmeretMeresa 14 годин тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏

  • @Tesmayirgu
    @Tesmayirgu 17 годин тому

    Amen Amen Amen kale hewet yasemaln mrchyi yekbr ngus krstos nw aebitu maren

  • @tigistbekele12
    @tigistbekele12 21 годину тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @amaretesfaye6708
    @amaretesfaye6708 9 годин тому

    አሜን።

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 10 годин тому

    እግዚአብሔር ነው ምርጫዬ

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 11 годин тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 18 годин тому

    Amen amen amen kale hiwotin yasemalin abatachin memihirachini

  • @MuluNIGGUSSE
    @MuluNIGGUSSE 3 години тому

    Amen amen kaleheweot Yasmine

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 День тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 День тому

    Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 21 годину тому

    Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤

  • @hirutvangorder9165
    @hirutvangorder9165 День тому

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @helengebreab1628
    @helengebreab1628 9 годин тому

    Amennnnn Amennnnn Amennnnn

  • @Mercy3887
    @Mercy3887 День тому

    Kale hiwot yasemalin Kesis🙏🏾

  • @tigestwotetenh3041
    @tigestwotetenh3041 20 годин тому

    Amen 🙏 ❤

  • @kokobetefera2701
    @kokobetefera2701 День тому

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f День тому

    እናመሰግናለን ።

  • @netsanetwesternacher9604
    @netsanetwesternacher9604 17 годин тому

    Amen 🙏

  • @natnaelteklemariam8248
    @natnaelteklemariam8248 16 годин тому

    AMEN

  • @MekdesHaile-s8b
    @MekdesHaile-s8b День тому

    Amen kalehiwet yasemalin

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ 14 годин тому

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏

  • @elizabethhaileab1187
    @elizabethhaileab1187 9 годин тому

    Amen 💛 🤍 👏 🙏 🌼 💙💚 💫 👐 Amen 🤲 ⭐️ ☀️🌱 🌿 ✨️ 🏵 🌟 Amen 🤍💛 💚 💙

  • @abebechbogale9150
    @abebechbogale9150 22 години тому

    ቃለ ህይውትያሰማልን 🙏

  • @adyamdesalegne7018
    @adyamdesalegne7018 22 години тому

    Kale hiwote yasemalen

  • @meazawondimu7266
    @meazawondimu7266 23 години тому

    Amen kale hiwotin yasemalin

  • @THEODROSTEKLE
    @THEODROSTEKLE 11 годин тому

    amen kal h[wot yasmaln

  • @hamermersha6295
    @hamermersha6295 7 годин тому

    Kale hiwet yasmalen

  • @Yene15
    @Yene15 17 годин тому

    Kale Hiwot Yasemalen ❤

  • @tigistwoldegeorges7056
    @tigistwoldegeorges7056 22 години тому

    Thank you so much

  • @sarapipyano2485
    @sarapipyano2485 7 годин тому

    kale hiwot yasmalen

  • @teshalegutema2691
    @teshalegutema2691 День тому

    ❤❤❤

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 22 години тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏

  • @eyerusalemdejene8001
    @eyerusalemdejene8001 18 годин тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @erockcel8789
    @erockcel8789 22 години тому

    Amen Amen Amen❤❤

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 День тому

    Amen

  • @Yonas323
    @Yonas323 10 годин тому

    Kale hewet yasemalen

  • @etaneshatalayetaneshatalay6234

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistNegash-nz4lv
    @TigistNegash-nz4lv 11 годин тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 18 годин тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @MeronAdamte
    @MeronAdamte 19 годин тому

    Amen

  • @uguc7808
    @uguc7808 13 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @timnitguesh3656
    @timnitguesh3656 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-xd8ck
    @SaraSara-xd8ck 18 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @90God86
    @90God86 3 години тому

    amen

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm 16 годин тому

    ❤❤❤