"የብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ነበርኩኝ "መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት| |MARSILTVWORLDWIDE ||yonatanakliluofficia ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 307

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 2 місяці тому +132

    ወይኔ በረከት በስመአብ በዚህ ደረጃ አይሀለው ብዬ አልጠበኩም በጣም ተረብሼያለሁ ኮሜንት ለመጻፍ እንኳን እጄ ራደብኝ በጣም ነው ልቤ የተነካው በቃ ተወው ነገም ሌላ ቀን ነው ዛሬ ሳይህ እንዳለቀስኩ ነገ ተለውጠህ በደስታ አለቅሳለሁ

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 2 місяці тому +6

      ሰይጣን እኮ ክፉ ነዉ

    • @tsegakansi3628
      @tsegakansi3628 2 місяці тому +1

      ማመን አቃተኝ እኮ😭😭😭

    • @Hanaeysus
      @Hanaeysus 2 місяці тому

      😢😢😢😢😢geta malkim naw

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 2 місяці тому +87

    ቤኪዬ የጥንቱ የልጅነት ጓዴ! እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ! ጌታ ስለጎበኘህ በጣም ደስ ብሎኛል!

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 2 місяці тому +57

    ዮኒ ከዚ በኃላ ባታስተምር እንኳን ይሄን ልጅ አይቶ ያልተለወጠ ወጣት መቼም አይለወጥም

  • @mihretaycheneku4717
    @mihretaycheneku4717 2 місяці тому +161

    Please like እያደረጋችሁ ተመልከቱ 🙏🙏🙏

  • @GenetGenet-ue5wu
    @GenetGenet-ue5wu 2 місяці тому +78

    ዮኒዮ አደኛ እኮ ነክ እኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ ግን ያተ ትምርት ግን ፍቅር ያሲይዛል የሂወት ውሀ ነው ሰላተ ለማውራት ቃላት ያሰኛል❤❤❤❤❤❤

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 2 місяці тому +4

      ተባረኪ

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 2 місяці тому +6

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰወች ሰው እንዳይድን ድራማ ነው ምናምን እያሉ ያታልላሉ ፤ ለዮናታን አስተምሮ የመመለስ ፀጋ አለው ፥መፅሐፍ ቅዱስ ስናገር እግዝአብሄር አንድ ነው ፀጋው ልዩ ልዩ ነው እንደምለው፤ በሃይማኖት አንታሰር በእግዚአብሔር እውነት እንጅ ❤

    • @SannorizEthio
      @SannorizEthio 2 місяці тому +3

      Geta eyesusi yadinal❤❤❤❤
      Yonim betam iniwodalen❤❤❤

    • @AdanechAwel
      @AdanechAwel 2 місяці тому +3

      Tebarki ulum endanchi bigebaw

    • @yeabsiraberhanu3211
      @yeabsiraberhanu3211 2 місяці тому

      አቤት ማሽቃበጥ 😮

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 2 місяці тому +67

    ሱስ ድራሹ ይጥፋ
    ለማንኛውም ሳትሞት እንኳን የኢየሱስ ሆንክ❤🙏

  • @SehenTibebu-v6i
    @SehenTibebu-v6i 2 місяці тому +23

    በስመአብ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ሲያሳዝን😢😢😢 እኔ በፕሮቴስታንት እምነት ባላምንም ወንድሞችና እህቶች የት መድረስ የነበረባቸው ወድቀው ነገር ግን ሳይረፍድ እግዚአብሔር ሲያገኛቸው ኡፍፍፍ ተመስገን እላለሁ ዮኒዬ የምታገለግለው አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይጠብቅህ የብዙዎች መለወጥ ምክንያት አርጎ ፈጥሮሀል ተባረክ🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 місяці тому +5

    ያድናል ኢየሱስ ! ማዘር እግዚአብሔር እንኳን ፀሎትሽን መለሰልሽ በረከት ኢየሱስ ይወድሃል በርታ !

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 2 місяці тому +67

    የሰጣን የክፋት ጥግ 🥺
    አሁንም አልመሸከህም ወንድሜ እንኳን ኢየሱስ ደረስክልህ 🙏🙏🙏

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 2 місяці тому +38

    እየሱስ ፍቅር ነው ወደ እርሱ የመጣ ሁሉ ወደ ውጭ አይጥልም ተባረክ አባ ስምህ ከፍ ይበል አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 2 місяці тому +26

    ይህን ሰው ዬንን የሚጠላ ሰው ጤንነቱ ያጠራጥረኛል ..አሁን ስሙን ስሰማ ነወረ ትዝ ያለኝ በረከት 92 አመተ ምህረት ቡታጅራ ከ17 አመት በታች የክልል ወድድር ላይ ነበረ እርግጠኝ ነኝ በጣም በጊዜው ጎበዝ ከነበሩ ልጆች መሀል አንዱ ነው የአርባምንጭ ልጆች መሀል...በጣም ግን ይገርማል ዮናታን ምንም ማለት አይቻልም እግዚአብሔር ብረታት ይሁንህ

  • @lemlemhailegiorgis
    @lemlemhailegiorgis 2 місяці тому +8

    ሺ ቀን በፊቱ እንደ አንድ ቀን ነው ትልቅ ውሳኔ እንኳን ጌታ እግዚአብሔር ረዳህ 👏👏👏👏👏⭐⭐⭐⭐⭐⭐

  • @Tinsae2016
    @Tinsae2016 2 місяці тому +8

    እዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ የተማርኩት ጌታ ቢፈቅድ እና ቢረዳኝ 2017 እኔም እመጣለሁ እስከዛ እራሴ ለይ እሰራለሁ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 місяці тому +24

    ውይ አጋንንት ጌታ ይገጽሳው አይዞህ ውንድሜ እንኳን ጌታ ረዳክ 😥😥😥😥😥😥😍😍😍

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon 2 місяці тому +14

    ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ
    ዮኒዬ የምድር በረከታችን ነህ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 місяці тому +29

    እንኳን ጌታ ጣልቃ ገበልህ እየሱስ ጌታ ነው!!!❤

  • @hanylove6809
    @hanylove6809 2 місяці тому +3

    ወይኔ በጣም ነው ሚያሳዝነው ነገር ግን አልረፈደም ገንዘብ ቢያልቅም ሰውነትም ቢያልቅ የዘላለም ህይወት ማግኘትህ ከሁሉ ይበልጣል ወንድሜ አይዞህ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 2 місяці тому +9

    ዮኒ እግዚአብሔር አንተን ተጠቆሞ ስለሚሰ ራዉ ስራ ሁሌም ያስደንቀኛል።

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 2 місяці тому +3

    ዮንዬዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን ወንድማችን ቀጣይ አመት ትልቅ ቦታደርሠህ እንዳይህ በእግዚአብሔር ተሥፈ አለኝ

  • @betelhemendale1075
    @betelhemendale1075 2 місяці тому +23

    በሬ የወንድሜ ጓደኛ እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት ኢየሱስ ኤልሻዳይ ነው ውድቀትህን የሚፈልጉ ደግሞ የፈለጉ ክብርህን በአደባባይ ያያሉ የኛ ጌታ ሁሉን ቻይ ነው ሀሌሉያ በድሩን የለወጠ ጌታ ኢየሱስን ተከተለው አያሳፍርም የነገ ወንጌላዊ እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ።

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 2 місяці тому +8

    አረፈደም ወንድሜ የካሳ ዘመን ይሁንልክ አጥንቶች ይለምልሙ እፀልይልካለው . የአባታችን የክርስቶስ ልጅ እንወድሃለን በሚያስፈልግክ ነገር ከጓንክ ነን ቤተሰብ በሙሉ በርታ

  • @aschalewteshome8332
    @aschalewteshome8332 2 місяці тому +3

    እኔ የገረመኝ ማንን ይቅርታ መጠየቅ ትፈልጋለ ሲለው አንደኛ እየሱስን አላለም እኔ ምንም አልልም የምትወደው እየሱስ ቀሪው ዘመንህን ይባርክ

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 2 місяці тому +3

    አቦ እንርዳው
    በረከት አዲሱ በጣም ይታወቃል። እናውቀዋለን

  • @esubearchsami1003
    @esubearchsami1003 2 місяці тому +2

    እርግማን ህዝባችንን አየጨረሰ ነው ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 2 місяці тому

    💜ዮኒ መልካም ወጣት ዘጠም ዘመንይባረክ ❤❤

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha 2 місяці тому +10

    እግዝሐበሪ.ሆይይህን.ወንድም.አስብ.እንደገና.እየሱስ.ያድናል

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 2 місяці тому +3

    እንኳን ጌታ እርዳክ ወንድሜ ለውጥክን የሚያቆይ ፀጋ ያግኝክ ዮኒ ጌታ ባንተ ይሰራል ዛሬም ለምልምልን!!

  • @GenetZerihun-kh9gb
    @GenetZerihun-kh9gb 2 місяці тому +1

    የአግዚአብሔር ሰው የትውልድ አባት ትውልድ የተባረከ ይሁን❤❤❤

  • @Selamtesfayadebo1123
    @Selamtesfayadebo1123 2 місяці тому +23

    የሴጣን ጥግ ይህ ነው 😢 ጌታ ሁሉን ይችለል ❤ ዮንዬ በአንተ ምክንያት ስንት ሰው አመለጣ ከሴጣን መንግስት የትውልድ አበት እንወድሃሌን😊😊😊😊

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 2 місяці тому +9

    ሱስ አይኑ ይጥፋ ዛሬ ወድሜ እየሱሰ ደረስልህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዬንዬ ዘርህ ይለምልም❤❤❤

  • @EvaKiyu
    @EvaKiyu 2 місяці тому +1

    ወንድም ጌታ እንካንህ ደርስልህ አሜን ♥️🙏

  • @Beemenet
    @Beemenet 2 місяці тому +6

    የአክሴቴ ልጅ ልክ እንዳንተ እግር ኳስ ተጫወች ነበር ልክ እንዳንተ በትንሹ የጀመርው ሱስ አእምሮውን አሳጥቶት ስው መለየት እንኳን አይችልም አብዷል 😢😢😢አንተ በዳና ግዜ አምልጠካል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 2 місяці тому +1

      ይፀለይለት ይፈወሳል ተስፋ አይቆረጥም በጌታ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 місяці тому +2

    እውነትም ዮኒዬ አንተ የትውልድ አባት ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ጌታ ከክፍ ይሰውሪ ይጠብቅ ያንቴ የሆነ ሁሉ ይባረኩ❤❤❤

  • @ተራቀችተከተል
    @ተራቀችተከተል 2 місяці тому +4

    😢😢😢አቤት የኔ ጌታ ምህረትህ ይገርመኛል ❤️ዮኒ እግዚአብሔር ይባረክህ 😊😊😊

  • @FygGuv
    @FygGuv 2 місяці тому

    አይዞህ በረከትዬ የደገና አባት እንደገና አዴሰን ነገር ያደረግልሃል አንተ የወረደክ አይደለህም አለን ከአሎት ትበልጣለህ በኢየሱስ የኔአባት አሁንም አለመሸም እንኳን ጌታ ረዳህ❤❤❤ በጌታ በርታ !!

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 2 місяці тому

    በረከት አይዞህ ከዚህ በኋላ ያለው የእግዚአብሔር በረከት ይበልጣል እንደ ስምህ በምድርም በሰማይም ተባረክ ነፍስና ስጋህ ድኖ ይቅር የእኔ ወንድም ዋናው እግዚአብሔር ረድቶህ ወደ ህሊናህ መመለስህና እናትክንም ፈጣሪህንም በንስሃ መታረቅህ ነው

  • @ErmiyasEromo
    @ErmiyasEromo 2 місяці тому

    አይዞህ የኔ ውንድም ጌታ ብርታት ይህንልህ ዮን አንተ ቡሩክ ነህ ተባረክ

  • @Alem.773
    @Alem.773 2 місяці тому +6

    ለከ ለወንድሜም ቀን አለ። 😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር የኔ እንባን አንድ ቀን ያስብልኛል። ጌታዬ እባክህ ውንድሜን 😭

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 місяці тому +3

    ጌታ በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ!👍

  • @dawitbekele3772
    @dawitbekele3772 2 місяці тому +4

    ወይኔ በረከት 😢😢😢😢 እንኳን ጌታ እረዳክ የኔ ወንድም 2006 አንረሳዉም

  • @TarekegnLema-vn3nm
    @TarekegnLema-vn3nm 2 місяці тому

    ዮኒነት ፀጋው ይጨምርልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 місяці тому +15

    ወይ ጉድ ዮኒ እንዲአይነት ተጨዎቹችም ብዙ አሉ በየከተሞች ትላንት ትልቅቦታ በምድር ማንነት የደረሱ በሱስግን እታች ወርደው የተረሱ ጌታ ይድረስላቸው🎉❤

  • @gadamitiku-dn3bo
    @gadamitiku-dn3bo 2 місяці тому +1

    Bereket You are Legend 4ever I appreciate you 👏👏👏 Don't wrry brother GOD is good all the time even bad things happen
    Be strong
    God Bless you

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ልዲየየጌተልጂ
    @ልዲየየጌተልጂ 2 місяці тому

    እንኳን ጌታ ረደክ❤❤❤❤❤

  • @MeseretZaza
    @MeseretZaza 2 місяці тому

    ኢየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤❤ዩኒ አባታችን ❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 2 місяці тому +19

    ወይኔ ሱስ፣እኔ በትምህርቴ ሰቃይ የነበርኩ ማትሪክ 3.6 አምጥቼ ዩኒቨርሰቲ ገብቼ መማር እስኪያቅተኝ ድረስ በሱስ ልብሴን ሸጬ እንዳልሆኑ ሆኜ ጊዜዬን አቃጥዬ ተስፋ በቆረጥኩ ሰዓት ጌታ ደረሰልኝ። ያለፈውን ባልመልስም ቢያንስ ሀሺሽ ሳይገድለኝ ወደ ልቤ ተመልሻለሁ

  • @BezawitAmanuel-h9u
    @BezawitAmanuel-h9u 2 місяці тому

    እግዚአብሔር እንደገና ያስብህ ውንድሜ 🙏

  • @bereketmatewos8690
    @bereketmatewos8690 2 місяці тому +7

    ወንድሜ አለም የትኛዉንም ነገር ሰጥታህ ዉበትህንም ጨምሮ የራሷ ከምታደርግህ እንዲህ ሆነህም ወደጌታ መምጣትህ ድል ነዉ ላንተም ለሞተልህም፡፡ የተከፈለልህን ዋጋ አትርፈህበታል፡፡ ኳስ በ17 ዓመት ዕድሜህ አርባምንጭ ሜዳላይ ከ16.50 ዉጪ ጠንካራ ሹት እያደረግክ ስታገባ ካጨበጨብኩልህ በላይ ዛሬ አጨበጨብኩልህ እንኳንም ጌታ ረዳህ!!!

  • @NatnaelNewsy
    @NatnaelNewsy 2 місяці тому +1

    ዮንዬ ተባረክልኝ እወድሃለዉ ደሞ ይብዛልህ ።❤❤

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 2 місяці тому +2

    የኔ ወንድም የደረስልህ ጌታ ስሙ ይባረክ ዬኒዬ ተሳክቶልሀል❤❤❤❤

  • @MulugetaBaye-t1z
    @MulugetaBaye-t1z 2 місяці тому

    ዮንየ እግዚሐብሄር ከአንተ ጋር እንዳለ ማሳያ ነው ።

  • @teshome7693
    @teshome7693 2 місяці тому +3

    ወይኔ ወንድሜ ጠላት ክፍ ነው እደዚሀ ነው የሚደርገው እግዚአብሔር ግን የእንደገና አምላክ ነው እድል ሰቶሀልልና ጌታ ይመስገን 🎉

  • @addisalemshibru8237
    @addisalemshibru8237 2 місяці тому

    ቤኪዬ እንኳን ኢየሱስ ደረሰልህ። አምልጠሃል ወንድሜ። የእንደገና አምላክ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንህን ይባርከው።

  • @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
    @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x 2 місяці тому +1

    ዮኒዬ እወድሃለው ልጀ ማርሲል ነወ ያልኳት በጣም ስለምወድህ በእውነት የኔ የዋ ወንድሜ ለምልምልኝ🎉❤❤❤❤

  • @genetdesta-x1n
    @genetdesta-x1n 2 місяці тому

    የደረሰልህ ጌታ ይባረክ የውኒ የትውልድ አባት ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🙏

  • @GenetGenet-ue5wu
    @GenetGenet-ue5wu 2 місяці тому +17

    ዮንዬ አድ ነገር ብቻ ልለምንክ እኔ ዱባይ ነኝ ግን ከሱስ እድገላገል ፀልይልኝ እባክ እኔ ባተ ትምርት ሰስማ አመታት ተቆጠሩ ግን ቆርጨ መውጣት አልቻልኩም እባክህን ፀልይልኝ❤

    • @EyobelBadenga
      @EyobelBadenga 2 місяці тому

      ለምን አትማሪም መልካም ወጣት ውዷ

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 2 місяці тому +1

      ​@@EyobelBadengaሌላ ሃገር ናት

    • @JesusisLord-123
      @JesusisLord-123 2 місяці тому

      አይዞሽ 😭💞💞💞💞💞

    • @YeneYene-v3x
      @YeneYene-v3x 2 місяці тому

      የአንቺ ቀላል ነው ውሎሽን እና ጎዶኛችሽን ለይ

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 2 місяці тому

    አንኳን ጌታ እረዳክ ወንድሜ 🙏

  • @mazamerd5032
    @mazamerd5032 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ይመስገን

  • @LidyaTashala
    @LidyaTashala 2 місяці тому +9

    ጌታ ሆይ የትውልድ ልብ ማልሳኝ😢😢😢

  • @NatanSeyoum
    @NatanSeyoum 2 місяці тому

    wow ደስ ሲል ዮኒ ተሳክቶልሃል ተባረክ

  • @AduFekadu833
    @AduFekadu833 2 місяці тому

    ሐዋርያው ጳዉሎስ የኃላዬን እየረሳዉ ወደፊት እዘረጋለው እንዳለ... ወንድሜ በረከት እግዚአብሔር አምላክ የእንደገና አምላክ ነው ። ጌታ ኢየሱስ እንኳን ደረሰልህ ። መጪው ዘመንህ የካሳ ዘመን ይሁንልህ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 місяці тому

    እንኳን ጌታ ደረሰልህ❤❤❤

  • @ZerhneAbene
    @ZerhneAbene 2 місяці тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @WegayaAdana-cx2vy
    @WegayaAdana-cx2vy 2 місяці тому

    geta.hoye.tewleden.aseb.
    yoniye.geta.abezeto.yebakek🙏🙏🙏

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 2 місяці тому

    እየሱስ ጌታ ነው ዮንዬ ❤️❤️❤️ተ ባራክ ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @RahelWbiratu-vo6rw
    @RahelWbiratu-vo6rw 2 місяці тому

    አለም ብርታታችን የእኛን ስጦታ ትፈልጋለች ያን ማድረግ ካልቻልን በሌላ ሰው ትቀይረናለች ጌታ ኢየሱስ ግን!!!

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 2 місяці тому +2

    በኢየሱስ ስም 😢😢😢
    ዎይኔ ልብ ይሳብራል በእውነት!!!!!😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏የምማካ በአቂሙ ሳይሆን 🙏በእግዚአብሔር ይመስገን የዘላላም አላት ነው ጌታ 🙏🙏🙏
    ወንድሜ እንኳን በእይዎት ኖርክ ዛሬም ዕድል አለ!!! ከዚህ በዋላ ግዜህን አታባክን ⛔አይዞ ::❤️

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 місяці тому +1

    Hallelujah Egzaber melkam new Amen Amen Amen congratulations my Brther

  • @GENET5673
    @GENET5673 2 місяці тому

    May ALMIGHTY GOD intervene in your situation!!!

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 місяці тому

    ወንድሜ አሁንም አልረፈደም የቀድሞ ጎዳናህ መልካም እንዳልሆነ ተምረህ ከተመለስክ በቀደመ ህይወትህ ካሳካኅቸው ጎሎች ይበልጥ ታሳካለህ ወናው መማርህ ነው ካለፈ ህይወትህ❤

  • @SHALOMKe-gn7cm
    @SHALOMKe-gn7cm 2 місяці тому

    ዮን ዉነት ተባረክ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @MimiAntosa
    @MimiAntosa 2 місяці тому

    ይመስገን ጌታ ❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 місяці тому

    ወንድሜ 😢 አይዞን ከምንም በላይ አሁን የወሰንከው ውሳኔ ፍጻሜህን ያሳምረዎል

  • @AbigiyaKassahun-f2w
    @AbigiyaKassahun-f2w 2 місяці тому

    Egziabhere yabertah🙏

  • @addis1734
    @addis1734 2 місяці тому

    እንኳን አምላክህ ደረሰልህ አረፈደብህም አምላክህ እኮ ልጄ ከቆምንበት እንቀጥል ነው የሚልህ ወንድምዬ እባክህ በርታ አይዞህ አምላክህ ይችላል

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 2 місяці тому

    እግዚአብሄርከክፍ ፡ እንኳን ፡ ረደህ ፡ ወንድሜ ፡ አሁንም ፡ አረፈደም ፡ ጌታ ፡ ይርዳህ🙏🙏

  • @edenmoges4968
    @edenmoges4968 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ከትውልዱ ላይ ይንቀለው የስንቱን ዘመን በላ ሱስ...እንኳንም ወደ ጌታ ተመለስክ አይዞህ በርታ ሰውነት ባዳ ነው ❤

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 2 місяці тому +7

    ወንድሜ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ማርያምን አዝኛለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተቆጭዬ አዛኜ ነበር ግን ፈጣሪ አጥልም ቸር ነው እና መኖር ለኛ በቂ ነው ።

  • @betiy3418
    @betiy3418 2 місяці тому +11

    እንኳን ጌታን እየሱስ ረዳክ ወንድሜ

  • @SalmaAhmde-u2c
    @SalmaAhmde-u2c 2 місяці тому +6

    ጌታ ወይ አንተ ትውልድን አስብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @kalkidandagne462
    @kalkidandagne462 2 місяці тому

    አይዞህ ወንድሜ እግዚሃብሄር መልካም ነው

  • @BetiBeti-m9b
    @BetiBeti-m9b 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢እግዚአብሔር ይችላል

  • @AbelGossa-wm6iz
    @AbelGossa-wm6iz 2 місяці тому

    I love u so much yoniyee. Praise the lord

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 2 місяці тому +14

    ሱስ ስንቱን አዋረደ ጌታ ይገልብጠዉ።

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 2 місяці тому

    የኔ ወንድሜ አይዞህ ነገ መልካም ነው😭😭😭😢😢💜💜💜💜💜💜

  • @Mintesnot77
    @Mintesnot77 2 місяці тому +1

    You are blessed yoniye ❤❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 2 місяці тому

    እንኳን ጌታ እረዳ❤❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 2 місяці тому

    ፍፍፍፍፍፍ ጌታ አምላክ የጣላትን ስራ ያፍርስ ጌታ እንኮን ታደገክ😢😢😢😢

  • @RahelDegefa
    @RahelDegefa 2 місяці тому

    Yoniye egzabher bante yemiyadergewn sra eyayen kemegerem wti mn amarath ale hulachhun melkam wetat lay mtageleglu agelgayoch egzabher ybarkachu ytebkachu lemlmuln❤❤❤❤❤

  • @HenockAssefa-wn3ye
    @HenockAssefa-wn3ye 2 місяці тому

    መልካም ወጣት ወደ ብርታት ።

  • @zinashabrme
    @zinashabrme 2 місяці тому

    Eshi 💯💯💯💯💯 tabarke tabarke yoniya 🔥🔥

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 2 місяці тому +1

    Ayzogn Yene Wud Geta Melkam New Bertalugn😢❤😢❤ Yoniye Tebarek Geta Yirdachihu

  • @PeterGorge-tu7ov
    @PeterGorge-tu7ov 2 місяці тому

    JEESUS IS LORD
    BLESS IN JESUS NAME Prophet and all

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 2 місяці тому +1

    አቤት የኔ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ወንድሜ አሁንም አረፈደም

  • @israelalge
    @israelalge 2 місяці тому

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ይታደግማል

  • @sebsbe
    @sebsbe 2 місяці тому +16

    እየሱስ ይለውጣል ኢየሱስ ጌታዬ ነው 🎉🎉❤

  • @BettyAyele-u5b
    @BettyAyele-u5b 2 місяці тому +1

    Eyesus yadenal yitadegmal!! Yoniyeee zemenachun geta yibarkachuw 🙏✝️🙏

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 2 місяці тому

    ወንድምዬ እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @JoshuaAlemu-mv7oc
    @JoshuaAlemu-mv7oc 2 місяці тому

    ጌታ መልካም ነው