ጫማዬን ለብሼ ተሰርቄ አዉቃለሁ / Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 бер 2024
  • "በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ!
    ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
    One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 7:00 (LT) only on Abbay Tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #Abbaytv #washewende #filfilu #Ethiopia #habesha #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    "

КОМЕНТАРІ • 151

  • @Sariy177
    @Sariy177 3 місяці тому +44

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @nattyplus732
    @nattyplus732 3 місяці тому +82

    ይሄ program እንዳማረበት እንዲቀጥል ከተፈለገ ቡድኑ መፐወዝ አለበት ባይ ነኝ አሌክስ እና ፍልፍሉ መለያየት አለባቸው እነሱ የሚጠይቁትን ጥያቄ ማብራራት አይፈልጉም የነሱን ግን ገግመው ነው የሚጠይቋቸው ማርቆስ ከፍልፍሉ ጋ አሌክስ ከ ጥሌ ጋ ይሁኑ

    • @samisaamy
      @samisaamy 3 місяці тому +1

      U ar right I agree

    • @Kglighthandler
      @Kglighthandler 3 місяці тому

      በትክክል

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 3 місяці тому

      በትክክክክእንዳህነው ኮመት🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @user-hr5zn8gf1o
      @user-hr5zn8gf1o 3 місяці тому

      Yes yes yes

    • @awekebelachewtekle7291
      @awekebelachewtekle7291 3 місяці тому +4

      እስማማለዉ🤝🤝🤝 አሌክስ በተለይ አንባ ገነን ሆኗል 😂😂

  • @natandane4047
    @natandane4047 3 місяці тому +15

    ጥሌ ደስ ስትል ድምፅህ ምርጥ ነው እውነቱን ነው ታማኝ በየነ እኔን ይተካል ብሎ ነበር አንደኛ ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዳላችሁ ድስትላላችሁ

  • @user-es8em5qt6e
    @user-es8em5qt6e 3 місяці тому +7

    ድል ለጀግናው ፍኖ ✊🏾

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 3 місяці тому +14

    ሰላም ላገራችን መልካ ፃም ለፄሚዎች በሙሉ

    • @user-xo1hs99
      @user-xo1hs99 3 місяці тому

      አሚንን በቅንነት ደምሪኝ

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 3 місяці тому +10

    ጥሌ እኮ ነባር እና ጀግና ።ኮሜዲ ።ዘፋኝ።መድረክ መሪ።የማስታወቅያ ባለሙያ ዋው ሁሉንም ጨምሮ አርቲስት ብቻ ሳይሆን አርቲስቲክ ማይንድ ያለው ብስል ሰው ነው።ኑርልን

  • @danboy2425
    @danboy2425 3 місяці тому +21

    ዶክተር ኣብይን ጋብዙት ሳክሱ ይመቸኛል

    • @user-mh4zk1sr5x
      @user-mh4zk1sr5x 3 місяці тому

      Ebet yekebele aleka mesleh

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 3 місяці тому

      Kkkk

    • @SehamEndris
      @SehamEndris 3 місяці тому

      አወ የምር ይመጥነዋል እሱ ሳክስ ይችላል😂😂😂

    • @susubintmussa7017
      @susubintmussa7017 3 місяці тому

      አሱማ ቢቀርብ የጋሸናውን ምሽግ አፍርሻለሁ ነው የሚለው የትግራይና እና የሰሜኑር ጦር ደምስሽለሁ ይላል ሌላ እውነት የለውም😂😂😂

    • @EmurayanMohamed
      @EmurayanMohamed 3 місяці тому

      ይሄ አራጅ ስራማ አይችልም 😡😡

  • @user-vm5gq2dz6v
    @user-vm5gq2dz6v 3 місяці тому +9

    በጣም ስጠብቃችሁ ነዉ የቆየሁ እንኳን በደና መጣችሁልኝ የኔ የሳቅ ምንጮች እወዳችሁአለሁ (S) negn ke dubai

  • @demisewdamitew9309
    @demisewdamitew9309 3 місяці тому +3

    outstanding young actress jerry, I'm glad to see you on this show. ዋሸሁ እንዴ You are all lovely.

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 3 місяці тому +4

    ስወዳቹህ❤በስደት ሆኜ መፅናኛዬ ናቹህ በርቱ❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 3 місяці тому +5

    በጣም ደስ ትላላችሁ ከጀግኖችም አቅርቡ

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 3 місяці тому +1

    የማርክ እና ፍልፍሉ ቹንጋ 😂😂😂ፍርፍር አርገችሁኛለሁ አመሰግናለሁ ሁሌም ተዝናናለችሁ ሁላችሁንም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed 3 місяці тому +5

    ማነው እንደኔ የህፃኗ አንገት ላይ ያለውን የጋላ ቡትቱ ያየ🙄🙄🙄

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 3 місяці тому +4

    የአባይ ቲቪ መዝናኛ ክፍሉ አሪፍ ነው
    ዜና ክፍል የብልፅግና ካድሬ ንፁሃን
    የሚያስጨፍጭፉበት የዜና ክፍል
    መሆኑን አንዘነጋም ከተጠያቂነት
    አያመልጡም ማነክ ቁራሊው
    ለመጣው ለሄደው ቱሎ አታሸርግድ
    አስብ 😂😂😂😂😂

  • @bety6386
    @bety6386 3 місяці тому +1

    ሂሳብ አስተማሪ ትዝ አስባላቹኝ ምሳ ይጋብዘን ነበር ❤97ምርጡ ጊዜ

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 3 місяці тому +2

    ጥሌ ምርጥ ጨዌ ናት

  • @user-td9gl1up8d
    @user-td9gl1up8d 3 місяці тому +3

    Thank you so much my brother

  • @youtub2797
    @youtub2797 3 місяці тому +5

    ምርጥነው በርቱ

  • @user-hi5oh4ec4c
    @user-hi5oh4ec4c 3 місяці тому +6

    ጉሩፑይፐወዝ
    ጥላሁንናአሌክስአንድላይይሁሁኑበተረፈአባይቲቪለኔአንደኛምርጫዬነውደስትላላቹ

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቃላቱ ተነጣጥለው ይፃፉ ፦

  • @onelove1lv
    @onelove1lv 3 місяці тому +1

    ይህ ፕሮግራም በጣም ይመቸኛል ነገር ግን ቢስተካከሉ ምላቸው ነገሮች በተለይ በቲቪ ለምንከታተል ሰዎች በጣም ሲበዛ የተንዛዙ ነገሮች አሉ ቅልብጭ አርጋቹ ብታሳዩን መልካም ነው ሌላው ሁሌ አዳዲስ ነገር እንድናይ ቡድኖቹ ቢፐወዙና ብናያቸው በተረፈ መልካም ነው በርቱ

  • @MikiyasAbdreheman
    @MikiyasAbdreheman 3 місяці тому +3

    ፍልፍሉ አትገግም አብራራላቸው

  • @user-wv9ds8th3l
    @user-wv9ds8th3l 3 місяці тому +2

    ሲጀመር አባት ልጁን ወላጅ አምጣ እንዴት ይላል ወላጅ እራሱ አይደለም ?.አያቱን ብለው ይመልሳሉ 😂😂😂

  • @yenehabesha5655
    @yenehabesha5655 3 місяці тому +1

    My all teacher❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 місяці тому +1

    ዋው የእተጌ ቴዶ ❤ስላየውህ ደስ ብሎኛል የኔ አዝግ 😅

  • @MeseretTesfaye-qi8ri
    @MeseretTesfaye-qi8ri 3 місяці тому +4

    ሰላም ለሀገራች

  • @yetatwork6137
    @yetatwork6137 3 місяці тому +3

    hitsani kina edge bayelini❤ ethiopian bachi texera🎉🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ የጣትወርቅ

  • @user-kz4jx5yy9p
    @user-kz4jx5yy9p 3 місяці тому +1

    ትለያላቺሁ አንደኛ

  • @tesfayedejene6842
    @tesfayedejene6842 3 місяці тому +2

    ጥሩ መዝነናኛ ነዉ፡፡ እንግዶቻቸሁ ግን ሁል ጊዜ ከቴኳንዶ ማሰልጠኛ ነዉ ለምንድነዉ ? ደግሞ እነጥሌ ቡድን ጠንከር በሉ እንጂ ተናበቡና ለማሸነፍ ሞክሩ፡፡

  • @user-bm2dq5gi2g
    @user-bm2dq5gi2g 3 місяці тому +5

    የኔ ቢጤ 10 ብር ከፍዬ ወስጃለው ወላጅ

  • @TeddyAsmamaw
    @TeddyAsmamaw 3 місяці тому +4

    ፆሙ የሰላም የፍቅር ያድርግላቹህ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እና ለሙስሊሞች እምነት ተከታዮች በሙሉ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ነገር ግን ፥ ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችም ስለሚፆሙ ፡ በኩረጃ የረመዳን ፆምም ስለመታዘዙ ምስክርነት ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔
      - እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፦ ፆም በነዚያ ከናነተ በፊት በነበሩት (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች) ላይ እንደተፃፈ ፡ በናንተም (በሙስሊሙን) ላይ ተፃፈ (ተደነባ) ፤ ልትጠነቀቁ ይከጅላል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፩፻፹፫)።
      📖👈🏾😲

    • @abdiman7785
      @abdiman7785 3 місяці тому

      ​@@TruthEzBe ante bet yaweke meslohal Wendme metshaf kidusn inde timhirt karikulem iyashashalachu awetachihut inji igna muslimoch be wengel anaminim alalnim wengel malet Allah le prophet Jesus yesetew metshaf nw indelelochu nebyat
      Be metshafu wustim yemechereshaw nebiy indemimeta Jesus tenagrowal
      Wendme tiyake kaleh meteyek tichlaleh

  • @Attop5
    @Attop5 3 місяці тому +3

    46:00 Ere filfilu tileyaleh🙃

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦👈🏾
      @ attop

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 3 місяці тому +1

    በርቱ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ።

  • @user-qe9uy6dy6i
    @user-qe9uy6dy6i 3 місяці тому +1

    ከሁሉምአሌክስጀግናነውይሸውዳቸዋል

  • @dej5706
    @dej5706 3 місяці тому +2

    የጥላሁን ጭንቅላት(አዕምሮ) መቼ ይሆን Mature የሚያደርገው?

  • @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
    @AbayneshwWgeyorgs-gk1ir 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ነው ደስ የምትሉ😂😂😂

  • @laugh7973
    @laugh7973 3 місяці тому +1

    ጥሌ ያደረገው ነገር አሌክስ እና ፍልፍሉ ብዙ ጊዜ የሚያደርጉት ነገር ነው። ይበላችሁ፣ የእጃችሁን ነው የሚያሰኝ ቢሆንም አንድን ነገር ተናግሮ ማብራሪያ ሲጠየቅ አለመናገር እናንተን ብቻ ሳይሆን ተመልካችንም ያሰለቻል።

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 3 місяці тому

    ምርጦቹ ❤

  • @WinaToub2
    @WinaToub2 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤😂😂

  • @Shalom880
    @Shalom880 3 місяці тому +5

    የዛሬው ፕሮግራም ላይ ጥሌ በእስኪቢርቶ ያበደሰው አቃለሁ ሲል አሌክስ ቀለሙን የሰሩት ካህናቶች ማለቱ የካህናትን ስም የሚያጎድፍ በመሆኑ የዋሸውእንዴ ኩሩዎች ቤተክርስቲያን ይቅርታ ይጠይቁ። አለበለዚያ ህዝበክርስቲያን በአባቶቻችን ላይ የሚደረገውን ማንኛውንም የጥላቻ ንግግር መቃወም አለብን ካህናት ለፈውስ እንጂ ሰውን ለማሳበድ አደለም የሚያገለግሉት።

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 3 місяці тому +2

      ውይይይይ ዝንምብ ይመስል የሰውአፍ አትልቀሙእስኩ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 3 місяці тому

      Kikiki shalom awen le ETHIOPIA ezeb telacha anyone new aydel telacha mezerate kebade new ega wchi kuche belen ensun herhse eyayayazachu enante ye youtube mengeja setaderguwachew kebade new wederasachu temelsu tergagu betenshe neger new lay derso eyayenew yalenew so

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 3 місяці тому +1

      አቤት ነገረ ማከክ

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wg6dr4rd7c
    @user-wg6dr4rd7c 3 місяці тому

    Yepewez

  • @ritaprivate9335
    @ritaprivate9335 3 місяці тому +1

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo 3 місяці тому +3

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁእንኳን ለተከበረው ወር ሸህ ረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ነገር ግን ፥ ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችም ስለሚፆሙ ፡ በኩረጃ የረመዳን ፆምም ስለመታዘዙ ምስክርነት ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔
      - እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፦ ፆም በነዚያ ከናነተ በፊት በነበሩት (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች) ላይ እንደተፃፈ ፡ በናንተም (በሙስሊሙን) ላይ ተፃፈ (ተደነባ) ፤ ልትጠነቀቁ ይከጅላል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፩፻፹፫)።
      📖👈🏾😲

    • @abdiman7785
      @abdiman7785 3 місяці тому

      ​@@TruthEzBe ante bet yaweke meslohal Wendme metshaf kidusn inde timhirt karikulem iyashashalachu awetachihut inji igna muslimoch be wengel anaminim alalnim wengel malet Allah le prophet Jesus yesetew metshaf nw indelelochu nebyat
      Be metshafu wustim yemechereshaw nebiy indemimeta Jesus tenagrowal
      Wendme tiyake kaleh meteyek tichlaleh

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @@abdiman7785

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 3 місяці тому

    Yezarie yeleyale s😂😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ ከሰተብርሀን …

  • @jomanehagos8299
    @jomanehagos8299 3 місяці тому +1

    The game would have been better if Tilahun & Alex are together

  • @user-sc9on6qm1o
    @user-sc9on6qm1o 3 місяці тому

    ሰይፊ አና የሀገር ፍቅር ምክትል ስራ አስኪያጅን ጋብዙልን

  • @jemalali4490
    @jemalali4490 3 місяці тому

    ደረጄ ሀይሌ አብሯችሁ ቢሰራ ደስ ይለኛል

  • @user-ck9ei9xu3p
    @user-ck9ei9xu3p 3 місяці тому

    የሁላችሁም አድናቂ ነኝ በፍቅር ነዉ የምጠብቀዉ በርቱልኝ

  • @biniyamdagnachew4785
    @biniyamdagnachew4785 3 місяці тому

    ጥሌ የዘጠናዎቹ አራዳ የስክርቢቶው ተመችቶኛል

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 3 місяці тому +6

    አሌክስ ከፍልፍሉ ጋር ቦታ ተቀያየሩ ቦርጭክ እንደ አኖሌ ሃውልት ተከምሮ ሲያስጠላ

    • @awekebelachewtekle7291
      @awekebelachewtekle7291 3 місяці тому +2

      እርኩስ😂😂

    • @Eyutihableslase
      @Eyutihableslase 3 місяці тому +2

      Esti lemeznanat eyi benatik mn aynet sewu ethiopia wust gn yalewu fetari ykr ybelik

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ⁠ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      # እዩቲ ሀብለሥላሴ
      @@Eyutihableslase

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 3 місяці тому

    Alexso yanye dance eko yileyal bro uimechik

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 3 місяці тому +2

    🎉እንዴምኔውአያችሁት ሸቃሊት የረመዳን ስራ

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ነገር ግን ፥ ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችም ስለሚፆሙ ፡ በኩረጃ የረመዳን ፆምም ስለመታዘዙ ምስክርነት ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔
      - እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፦ ፆም በነዚያ ከናነተ በፊት በነበሩት (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች) ላይ እንደተፃፈ ፡ በናንተም (በሙስሊሙን) ላይ ተፃፈ (ተደነባ) ፤ ልትጠነቀቁ ይከጅላል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፩፻፹፫)።
      📖👈🏾😲

    • @abdiman7785
      @abdiman7785 3 місяці тому

      ​@@TruthEz Be ante bet yaweke meslohal Wendme metshaf kidusn inde timhirt karikulem iyashashalachu awetachihut inji igna muslimoch be wengel anaminim alalnim wengel malet Allah le prophet Jesus yesetew metshaf nw indelelochu nebyat
      Be metshafu wustim yemechereshaw nebiy indemimeta Jesus tenagrowal
      Wendme tiyake kaleh meteyek tichlaleh

  • @husseno
    @husseno 3 місяці тому

    አሌክስ ስለዲያስፖራው የቀለድከው ምንጭ. ጥቀስ እያዩ ፈንገስ (ግሩም ዘነበ)

  • @user-ff3yg9pw1z
    @user-ff3yg9pw1z 3 місяці тому +1

    ጠፍታችሁ ነበር ከየት ብቅ አላችሁ

  • @Filseta
    @Filseta 3 місяці тому +1

    ለምንድነው ማርቆሥና ጉዋደኛው ጥያቄ ሢጠይቁዋችሁ በትክክል የማታብራሩት ፍልፍሉና አቶ አለማየሁ???ሥረአት ይኑራችሁ ለምንድነው የምትዘጋጉት አትደብሩኝ እሺ😮ሀጠራው 😮 ዋኖሥ ውስጤነህ😊ቤቲብትቀላቀል ዋኖሥ ምንይመሥልሀል ታሥቃለች እኮ

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 3 місяці тому +1

    አረ እባካቹ ጥላሁን ምንድነው የምቀባጥረው ሰከን በል አሰቦ የረውራ እንጂ አምቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡ

    • @aburidwan6831
      @aburidwan6831 3 місяці тому

      😂😂😂😂😅😅😅😅

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers 3 місяці тому +1

      ምንድን ነው የፃፍከው? እርግጠኛ ነኝ ከ አቦጊዳ ነው የሸፈትከው

  • @user-ol5zv4ju7c
    @user-ol5zv4ju7c 3 місяці тому +2

    ስብስክራብ አርጎኝ በማሪያም

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax3455 3 місяці тому

    አይ ጥላሁን🤔🤔

  • @santacruzze5794
    @santacruzze5794 3 місяці тому

    ፋልፋሉ ሁሌ ያንተ መልስ ተባኗል ከአሌክስ ተማር ሲስተም 😮

  • @user-hr5zn8gf1o
    @user-hr5zn8gf1o 3 місяці тому +1

    budinu yibowoz (yhiqeyayer)Filfilu kemarqos Xile keAlexs bihon fukikiru yexofe yihon neber biyeasebku inem🤔🤔😎🤗

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ hr zn gf o

  • @Kidist954
    @Kidist954 3 місяці тому

    ደምሩኝ ከማዳም ኩሽና ነኝ🎉🎉

  • @emebetyared3760
    @emebetyared3760 3 місяці тому

    Tihtna ke Tile ,Markus,Demis ena Bereket yimar moyanm chemro Ene airplane fitn minew bitamtwachew

  • @asmea4799
    @asmea4799 3 місяці тому

    Alexo leza bis

  • @user-wg6dr4rd7c
    @user-wg6dr4rd7c 3 місяці тому

    Mrkos Awekehalw

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ wg dr rd c

  • @abrehambelay-mt3zg
    @abrehambelay-mt3zg 3 місяці тому +1

    Tedi ye sefre lij

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ አብርሃም በላይ

  • @AbelMengistu-jv1zv
    @AbelMengistu-jv1zv 3 місяці тому

    ግሩፑ ይፐዉዝ

  • @user-vv5gu3mm8h
    @user-vv5gu3mm8h 3 місяці тому

    አሌክሶ ቦርጭ ነው ወይስ 😅

  • @emebetyared3760
    @emebetyared3760 3 місяці тому

    Weframu guregna new

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 3 місяці тому

    Ere tile mela belen

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ኩርኩራው

  • @ermikeku153
    @ermikeku153 3 місяці тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ ሁሉ ካራቴ ቤት አለ እንዴ

  • @emebetyared3760
    @emebetyared3760 3 місяці тому

    Weframun aswetut siyastela

  • @meskitigetachew5090
    @meskitigetachew5090 3 місяці тому

    ይበወዝ የምትሉ ላይክ ሰጡኝ ጥሌ ና አሌክስ ማረክ እና ፈልፈሉ ይሁን የምትሉ

  • @nadewmakuriya3026
    @nadewmakuriya3026 3 місяці тому

    D

  • @emebetyared3760
    @emebetyared3760 3 місяці тому

    Weframu minm ayaqm gin kesu biso Markusn lyananik ymokral aswetut Kesu ytnesea programun ke enbtesebe linetelaw new

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 3 місяці тому

    ጥሌ ትችላለህ።የእስክሪቢቶ ምችት ብሎኛል

  • @mestuyebas1207
    @mestuyebas1207 3 місяці тому

    Dwmo ltaskegh new flflu

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ መስቱ ይባስ

  • @Kglighthandler
    @Kglighthandler 3 місяці тому +2

    እረ ጥሌ ግድ የለህም መቃም አቁም።

    • @aburidwan6831
      @aburidwan6831 3 місяці тому

      ሀሀሀሀሀ

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers 3 місяці тому

      የአብሮ ቃሚ ኮመንት

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      እስክሪፕቶው ከተገኘ ፡ ‘የሐኪም’ ማዘዣው ይፈረምለት ፦ 😂

  • @tatibekele114
    @tatibekele114 2 місяці тому

    አሌክስ እና ደምስ በናታችሁ ጂም ግብ እባካችው ነገ ኸርት አታክ አለ እባካችው ጤናችሁን ጠብቁ ስለምወዳችሁ ነው የመክራችሁ ክኢሮፕ

  • @mickyman266
    @mickyman266 3 місяці тому

    ምንም ከማይመቹኝ ሰዎች ቁ1 ጄሪ ሌተቀን ቶክሾው

  • @Meskerm-zz4mr
    @Meskerm-zz4mr 3 місяці тому

    ቆይ ለምን እኛ ቤተሰቦቻችንን ያመስገነውን የቆረጣቹት ይደብራል የምር

  • @user-zt1fy3hx1b
    @user-zt1fy3hx1b 3 місяці тому

    አብይ ኣሕመድ please

  • @yodittedese7962
    @yodittedese7962 3 місяці тому

    ጥላሁን ትንሸ መሰብሰብ ብትል ብዙታወራለህ

  • @seidhesu4921
    @seidhesu4921 3 місяці тому

    በ ጥላሁን ምክኒየት እሄኒን Channel unsubscribe ማረግ ፈልጋለዉ please ከቸላቹ በሱ ቦታ ሌላ ሰዉ አሰገቡት please please 🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому +3

      የአበባ አትክልተኛው ፡ የቀልድ ልምላሜው ምርጥ ስለሆነ ፡ ጥላ ሆኖ ኮበሌው ይቀጥል። 👏🏾