AZEB HAILU 4 እንታረቅ / ENETAREQE /ENETAREK

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 264

  • @azebhailuofficial
    @azebhailuofficial  2 роки тому +12

    I have a great respect and much love for all of my brothers and sisters.thank you very much

    • @rebkadebebe7756
      @rebkadebebe7756 2 роки тому +1

      Azitiyee our blessing love you so much
      Keep blessed.

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 2 роки тому +4

    ተባረክልን የእኛ ምርጥ እናታችን ነሽ።።በአንቺ ላይ በፈሰሰው ድንቅና በጥኡም ዜማ የተዋበውን መልዕክቶችሽን።።ኢየሱስ ኢየሱስ የሚል ሽታ አለውና።።ዳንኩኝ።።አመለጥኩኝ።።ተጽናናሁ።።በረተሁኝ።።የበረከት አምላክ አሁንም ያብዘልሽ❤❤❤
    እወድሻለሁ 🥰❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 дні тому

    አንተ ገናና ነህ.. በላይነህ ከዝህም በላይነህ ከሰማነውና ከአየው በላይይይይይ ነህ ❤❤❤ የለም ሌላ ጌታ የለም ሌላ ንጉስ የለም ሌላ ገዠ የለም... በእውነትና በመንፈስ የምትመለክ... እኔም የራሴን ፈንታ ልጨምርልህ... አንተ ገናናነህ ሃሌሉያያያያ!!!❤❤❤❤❤❤ አዜብዬ ምትወደጂ በብዙ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 11 днів тому +1

    * I PRAISE THE LORD OF THE HOLY SPIRIT FOR HE RETURNED ME, PROTECTED ME AND LIFTED ME UP FROM DARKNESS OF DEATH FOREVER, AMEN !!!!!!!!!!!.....

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 2 роки тому +7

    " የማያረጅ የማይደክም " አስደናቂ መዝሙር ነው
    እኛ በጌታ የሆነ ሰዎች ከስጋዊ ሞት በሁዋላ እግዚአብሔር ለዘላለም እንደሚያኖረን ተስፋ የምናደርገው እና እሱም በአምሳሉ በክርስቶስ ኢየሱስ በመንፈሰ ቅዱስ አድርጐ የፈጠረን
    እሱ እግዚአብሔር አያረጅም አይደክምም ።
    መጰሃፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር ሕያውነት ብቻ ሳይሆን እሱ የነካው ነገር ሁሉ ኤክሰፓየርድ ቀን እንደሌለው ያስተምረናል ።
    እግዚአብሔር እብራዊያንን ከግብፅ እቶን እሳት ከ ከ430 አመታት በሁዋላ ለአህዛብ አባት ለአብርሀም እንደተነገረው የእግዚአብሔር ባሪያ ነብዩ ሙሴ ከፈርኦን ባርነት አላቆ በድንቅ እና በታምራት ይዞቸው ወጣ ።
    እነዚህ እስራኤላውያን በምደረ በዳ ላይ ወደ ተስፋዋ ምድር እየሄዱ ሳለ እግዚአብሔር ሌሊት በእሳት ቀን በደመና ይመራቸው የነበረ ግዜ ከሰማይም የመላእክት እንጀራን እያበላ ከምድርም
    የሚያስፈልጋቸውን እየሰጣቸው ይጎዙ ነበር ።
    እግዚአብሔር 6 የስራ ቀን አንድ የእረፍት ቀን ለሰዎች ፈጥሮ ስለሰጠ እነዚህ እስራኤላውያን
    6 ቀን ምግብ እንዱለቅሙ ነገር ግን ለሰንበት የመጨረሻውን በ6ተኛው ቀን አርብ በእጥፍ እንዲለቅሙ አዞቸው ነበርና ያንን እያደረጉ በምድረ በዳ ይጎዙ ነበር ። ነገር ግን ከእለታት አንድ ግዜ
    የእለት እንጀራ ለመልቀም የወጡ እስራኤላውያን
    ከተፈቀደላቸው ውጭ ምግብ በእጥፍ ሰብስበው ወደ ቤታቸው ይዘው ገቡ ።
    ነገር ግን እግዚአብሔር ያልፈቀደውን ከእለት ምግብ በላይ ይዘው ወደ ቤት የሰበሰቡት ምግብ ሸተተ ሰፈሩን ሁሉ አገማው ።
    ምክንያቱም እግዚአብሔር ያልፈቀደው ሁሉ ወይንም በእግዚአብሔር ያልተፈቀደ ሁሉ ኤክስፓየርድ ስለሚያደርግ ማለት ነው ።
    የእግዚአብሔር ቁጣም ነደደ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጨ እጥፍ የእለት ምግብ የሰበሰቡ ሁሉ
    ቅጣታቸውን ከሙሴ አገኙ ።
    ከዚህ ምን እንማራለን?
    ሰው የሰበሰበው ሁሉ ኤክስፓይርድ ቀን ስላለው ይበላሻል ። ነገር ግን እግዚአብሔር የተናገረበት ወይንም ያዘጋጀው ሁሉም ነገር ኤክስፓየርድ አያደርግም ።
    ምክንያቱም እሱ " ሕያው ስለሆነ የማያረጅ " ስለሆነ ።
    እግዚአብሔር ሰብስቡ ሲላቸው የእሱ ሕያው ቃል የወጣበት ስለሆነ ከአንድ ቀን አልፎ ለሚቀጥለው ቀን ምግብ ሲሆናቸው አይተናል ።
    ነገር ግን ሰው በስግብግብነት በእጥፍ የሰበሰቡት ግን ተበላሸ ።
    ልዩነት እግዚአብሔር የተናገረበት እና ሰው የእግዚአብሔርን ቃል የተላለፈበት ነው ።
    መጰሃፍ ቅዱስ የእለት እንጀራ ስጠን ብላችሁ ጰልዩ ይለናል ።
    ለምንድነው መጰሃፍ ቅዱስ ለእለት እንጀራ ብቻ እንድንፀልይ ነገር ግን ለሳምንት ለወራት ለአመታት እንድንጰልይ የማይፈቅደው ?
    ምክንያቱም ሰው የሚኖረው ለእለት ስለሆነ የሚያስፈልገው የእለት እንጀራ ብቻ ነው ።
    ከዚያ ያለፈ ግን ጌታ ቢፈቅድ ብንኖር ብለን ማሰብ አለብን ምክንያቱም ማንም ሰው ከተሰጠው ወይንም ምድር ላይ ለመኖር ከተሰጠው ቀን አያልፍም ።
    እንደ ሰው ከእለት እንጀራ ውጭ የምንሰበስበው
    ሁሉ ይበሰብሳል ወይንም ኤክስፓየርድ ያደርጋል ምክንያቱም እንኳን ትርፍ የእለት ምግብ ቀርቶ እኛም ኤክስፓየርድ እናደርጋለን ።
    በምእራቡ አለም የሚኖሩ ሰዎች ፋይናንስ አጠቃቀም ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ ብዙ ሰዎች ከዚህ አለም የሚለዩት የደከሙበትን
    የሰበሰቡት ሐብት ግማሹን ሳይጨርሱ ነው ።
    ይህ ማለት ምንድነው የእለት ኑሮ ሳይሆን የኖሩት የአመታት ኑሮ መኖር የሚያስችል ነው ።
    ነገር ግን የደከሙበትን የለፉበትን ሳይጠቀሙበት ያልፋሉ ምክንያቱም ከእለት እንጀራ በላይ ስለሰበሰቡ ነው ።
    መጰሃፍ ቅዱስ ከሰማይ የወረደ እንጀራ ጌታ ኢየሱስ እንደሆነ ይናገራል ።
    እንዲህ በማለት አባቶቻቹህ የሰማይ የመላእክት እንጀራ በሉ ነገር ግን ሞቱ ይላል ።
    ሰው ሕያው የሆነውን ኢየሱስን ሲመገብ ብቻ ነው ለዘላለም የሚኖረው ምክንያቱም በእግዚአብሔር አለም ኤክስፓየርድ የሚባል ነገር የለም ።
    "እግዚአብሔር NOW and NEW ነው ።"
    ምንአልባት አሁን ሰዎች በመላእክት ሊታመኑ ይችላሉ ። በሰማይ ላይ ባሉት ቅዱሳን ሊታመኑ ሊያምኑም ይችላሉ ።
    ነገር እነዚህ መልአክ ወይንም ቅዱሳን በሰማይ ላይ ቢኖሩም ፈጣሪ ሳይሆኑ የተፈጠሩ ስለሆነ
    የዘላለም ሕይወት መስጠት የሚችል የሕይወት እንጀራ የላቸውም ።
    ከሰማይ የወረደው እውነተኛ እንጀራ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ። የመላእክት እንጀራ የበሉ ሁሉ ሞቱ
    አሁንም በመላእክት በቅዱሳን የሚያምኑ እና የሚታመኑ ሁሉ ይሞታሉ ።
    ስለዚህ በማያረጀው በማይደክመው ኤክስፓየርድ በማያደርግ እንጀራ በሚሰጠው የእለት እንጀራ
    በመብላት ነፍሳችንን እንመግባት ሌላው ሁሉ
    ኤክስፓየርድ የሚያደርግ ነው ።
    ተባረኪ አዜብ ተባርከሽ ለእኛ ለበረከት ስለሆንሽ

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 2 роки тому +2

    ተባረኪልኝ የአንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ እንወድሻለን የትዉልድ በረከት ከዚህም በላይ መንፈስ ቅዱስ ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r День тому

    * I AM VERY THANK TO THE MIGHTY LORD OF THE TRUE GOD FOR HIS MERCY AND GRACE IS SUROUDING ME AND SHOWS ME HIS GRACE FOREVER, AMEN !!!!!!!!!.....
    * MAY THE TRUE AND THE MIGHTY LORD OF THE HOLY SPIRIT SUROUDING THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, BLESSING AND PROTECTING FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @naolb3761
    @naolb3761 2 роки тому +31

    አዜብ በጣም የምወዳት ዘማሪ ናት 😇🥰🥰

  • @alazartesfamichael1740
    @alazartesfamichael1740 2 роки тому +8

    የጌታዬ የአምላኬ የልዑል የእግዚአብሔር የቅባቱ ማሰሮ : የማፅናናቱ ጉልበት :የሃይሉን ታላቅነት: የፍቅሩን ልቀት : የምህረቱን ብዛት በአንቺ ያኖረውን አለማመስገን ነውር ሆነብኝ:: አዜብዬ ውዷ ስጦታችን በተዋበ ዜማ: ግጥምና: ድንቅ ቅላፄ ለዘመናችን መድመቂያ: ስለሆንሽን ከልቤ እወድሻለው ዘመንሽን እየባረከ ይባርክልኝ: ደምቀሽ ብሪልኝ:ክፋሽን የሚመኝ የጠላትሽ ዓይኑ ይደፈን::
    የአንቺ መዝሙር እኮ መዝሙር ብቻ አይደለም ፈውስ : ትንቢት : መፅናናት: ተስፉ: ፍቅር ....ወዘተ ክብሩን የገለጠብሽ ይቧረክ::

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 днів тому

    * I AM GREATLY AND EXTREMELY HAPPY WHEN I HEAR AND SEE ONLINE ABOUT ALL THE GREATEST PEACEFUL OF THE FREEDOM OF THE DEMOCRACY FOREVER, AMEN ETHIOPIANS 🇪🇹 !!!!!!!!!!!!!......
    * MAY THE TRUE LORD IS WITH YOU FOREVER, BLESSING AND PROTECTING OF THE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER !!!!!!!.....
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @Martha-y9i2k
    @Martha-y9i2k Рік тому +3

    አዜብ ሀይሉ በረከታችን ነሽ ❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 25 днів тому +1

    * JEREMIAH 39 : 17-18, I THANKFUL TO THE TRUE LORD 'S WORDS FOR HE GAVE ME AND MAY GLORY TO THE JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

    • @GirmaAbebe-p8r
      @GirmaAbebe-p8r 21 день тому

      * MAY THE TRUE GOD BLESS YOU FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER !!!!!!!!!.....

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 11 днів тому +1

    * MAY THE LORD IS WITH YOU AND BLESS YOU FOREVER !!!!!....

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 15 днів тому

    * AMEN TO THE MIGHTY LORD OF HOLY SPIRIT FOR HE RETURNED ME FROM DARKNESS OF DEATH AND SUROUDED ME BY HIS MIGHTY SPIRIT FOREVER, AMEN !!!!!!!!!!.....

  • @ZenebechTesfaye-z8r
    @ZenebechTesfaye-z8r Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን ምህረቱ ፍቅሩ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 15 днів тому

    * I THANKFUL TO THE TRUE GOD FOR HE IS RETURNED ME, WITH ME ALWAYS AND FOR HE IS HEALING OF ALL MY BODIES, AGAIN, I THANK TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST OF HOLY SPIRIT FOREVER, AMEN !!!!!!!!!!......
    * PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * I AM PRACTICING LANGUAGES FOR MYSELF WELL NOW !!!
    * I AM SO HAPPY !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r День тому

    * AMEN AND AMEN FOREVER TO JESUS CHRIST OF THE LORD OF HOLY SPIRIT FOREVER, AMEN !!!

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 2 місяці тому +1

    ምርጧ ዘማሪያችን ተባረኪ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 11 днів тому

    * MAY THE GREATEST GOD OF THE MIGHTY LORD IS WITH YOU FOREVER AND I BLESSING BY MIGHTY LORD OF THE TRUE GOD IS MAY PROTECTING TO PASTER DANIEL MEKONEN FOREVER BY USA 🇺🇸 !!!
    * MAY THE TRUE GOD BLESS AND PROTECT ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @amanuelseralegn4076
    @amanuelseralegn4076 10 місяців тому +1

    Banchiwestsh selaskemetew tsega ye Geta sim lezelalem.yetebarek yehun Geta yesus zemeneshen agelglotshen yebark 🙌🙌
    And mezemureshen feleve ataw bezua alakewem gen
    "Yetezerabegn ye hiwet kale meche kere hono mena" yemilewen felege atawet add bedereg deselegnal tebareki

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 15 днів тому

    * THIS IS THE TRUE OF THE MIGHTY JESUS OF THE LORD FOREVER AND HE CAME TO THEM AND TODAY ALSO HE IS PRESENT BY HIS MIGHTY SPIRIT FOREVER, AMEN !!! MARK 1: 34 , AMEN TO GLORY OF GOD FOREVER !!!!!!!!!!!!......

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 25 днів тому

    * AMEN AND I TRULY THANK TO THE TRUE LORD FOR HIS MERCY AND BY HIS MIGHTY SPIRIT SAVED ME FOREVER AND I STRONGLY THANK TO THE LORD FOR HE IS WITH ME ALWAYS !!!

  • @emebeteshete87
    @emebeteshete87 2 роки тому +2

    ሀይልም የኔነው ስልጣንም የኔ ብለሀልና ደጉ መድኔ እኔም አምኜ ተጠግቼሀለሁ ክብርህንም አየሁ ሀሌሉያ አንቺ በውዳሴ በቅኔ በምልጃ የተሞላሽ ደግሞም በስሙ ጠላትን የምትወጊ የዘመኔ ድንቅ ሴት ነሽ ስሰማሽ ከመንበርከክ ከማማጥ ሌላ አይታየኝም ባንቺ ሥለተገለጠውየዝማሬ ወንጌል ክብሩን ለጌታይሁን ተባረኪ በህይወት ዘመንሽ ሁሉ አይንጠፍብሽ ጌታ መንፈሱን ደግሞ ደግሞ ያፍስልሽ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r Місяць тому

    * I AM SO EXCITING TODAY, IS THE LORD OF JESUS CHRIST UNUSUALLY WITH ME BY HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!!!!!!!......
    * ALL THINGS WERE PASSED OUT, BUT I WAS RISING AND THE GREATEST LORD IS BLESSED FOREVER, AMEN !!!
    * GOD BLESS THE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!!!!..
    * ABEBE, GIRMA M *

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 місяці тому

    * MAY THE GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE RISED ME FROM DEAD AND RISING ME FOREVER AND I STRONGLY THANK TO THE LORD FOREVER, AMEN !!!

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 роки тому +4

    What a wonderful song of praise to the Lord's glory, የማይደክም የማያረጅ "Untiring and never aging". What the Lord gave to Moses is in Exodus 3:14. “And God said unto Moses, 'I AM THAT I AM. On the other hand, the bible says that Jesus Christ was alive yesterday, today and tomorrow. Hebrews 13:8 I cannot speak in a certain way, but the angles of heaven cannot write this song. The people sing for the love of the country. But more than that, the glorious nature of the Almighty God is well described in this wonderful song.
    As a human we will be expired, because we have a limited time, But God endures forever.
    But the Creator gave us eternal life if we accepted Jesus as our Savior and made him our Lord and King.
    Christ died for us on Friday. On the 6th day the day Adam and Eve were created, the gates of hell and death were closed, and the gates of heaven were opened.
    All people living on earth are descendants of Adam and have sinned against God, therefore
    they must be saved by closing the gates of hell and to enter the gates of heaven. People who are apart from the Lord are dead in their soul and spirit because they do not have the breath of life.
    What is the breath of life? Most of the world's people, whether they are in the lord or genitals, think that the breath of life is “oxygen”? Absolutely Not
    Most people don't know the difference between oxygen and breath of life. We humans use oxygen to survive in the world, but not to live in God's life.
    Let's see what the difference is between “the breath of life and oxygen”
    After God created the first man as male and female, God formed man from the dust of the earth and gave him the breath of life or the life of God. God's life is not oxygen, but the life of God. In the earthly life of the Lord Jesus, the Lord breathed the breath of life into his disciples. ( John 20:22) Those who received the Holy Spirit lived in their bodies, but as Christ said they were dead in spirit, so the Lord gave them the breath of life or the life of God.
    Jesus did not breathe oxygen into these people but the breath of life or the life of God. This means that it's like when God breathed the breath of life into Adam's nostrils, (Genesis 2:7) so Jesus did the same thing to breathe the breath of life.
    Speaking of "oxygen", people and animals will die if they don't get oxygen. These organisms get oxygen from plants. Not from the breath of God. That is why God first created plants on the 3 days in the order of creation He created man and animals on the 6 days because man and animals cannot live even for a minute without oxygen. Although plants get carbon dioxide from humans or animals.
    Therefore, after Adam disobeyed God and sinned, he lost the life of God that he received from the Creator, and then man died in his spirit and in his soul, and then he died in his body. The Bible says that such a person 666. Means a person who died in his three bodies, but this type of person has Oxygen that makes him live on earth.
    But it does not have the breath of life, because this matter does not have the life of God.
    That means a person who is spiritually dead. Do most of us think that every person has a living soul to live on earth? Very wrong. All those who live on earth who have the breath of life, or the breath of life have a soul, but it is a dead soul.
    Unless they are born again by the power of the Holy Spirit, Gospel John 3:3
    Humans and animals have souls because they have blood. This is why humans share 98% DNA with animals, not only science, but the Bible tells us that both humans and animals are made from the dust of the earth.
    Humans and animals share 98% of their DNA because they are made of earth (chemical and mineral), the only thing that separates humans from animals is that humans are created in the image of God. The image of God is spirit. John 4:26 God is Spirit.
    Therefore, it means that a person's spiritual body or eternal body is what resembles God. Therefore, those who do not have the Lord Jesus do not have the breath of life or the life of God.

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r Місяць тому

    * IT IS GREATEST AND JOYFUL I AM VERY HAPPY ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹ARE VERY RISING UP !!!!!!!!!!..
    * I AM SO THANKFUL TO THE TRUE LORD OF GOD FOREVER FOR MAKING ME HAPPY AND EXCITED RETURNED ME TO SEE AND HEAR ALL AROUND THE WORLD 🌎 PEACEFUL FOREVER !!!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r Місяць тому

    * AMEN AND MAY THE GREATEST LORD IS BLESSING FOR ALL YOUR SONGS OF THE GOD'S WORDS FOREVER !!!
    * GOD BLESS ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 місяці тому

    * JESUS CHRIST IS THE GREATEST LORD OF GOD FOREVER, AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 місяці тому

    * I HOPE THE LORD IS DOING EXCELLENTLY THE ALL AROUND THE WORLD WITH HIS PEACE FOREVER AND I AM THANKFUL FOR THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * I TRULY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND I THANKFUL GREATLY YOU AND YOUR FAMILIES !!!

  • @SifenMelkamu-l7u
    @SifenMelkamu-l7u Місяць тому +1

    አዜብ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 місяці тому

    *THE TRUE GOD IS AN EXCELLENTLY THANKING CARE ME AND SHOWS ME MERCY OF THE GRACE FOREVER, AMEN !!!
    *I THANK TO THE TRUE LORD FOREVER !!!

  • @DemekeZemene-wt8st
    @DemekeZemene-wt8st 10 місяців тому +2

    stay blessed, we have blessed via your grace

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 2 роки тому +1

    የዝማሬ ምንጭ!!
    ዘመንሽን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፍፁም በሆነው በረከቱ ይባርከው ‼️

  • @samrawitmesfin7799
    @samrawitmesfin7799 5 місяців тому

    እስኪ ልጥራው ስምህን
    ፍፁም ቅዱስ የሆነውን
    አንተ በራስህ ቅዱስ
    በማንነትህ ቅዱስ
    በስራ ሁሉ ቅዱስ
    ባደራረግህ ቅዱስ
    ቅዱስ እየሱስ ❤

  • @tsebaot_tarekegn
    @tsebaot_tarekegn 2 роки тому +4

    ተባርከሽ ቅሪ🥰🥰🥰🥰🎹🥁🎸

  • @imyo7ltas711
    @imyo7ltas711 2 роки тому +1

    ተባረኪ በእግዚአብሄር ልጅ በጌታ በእየሱስ ስም ዘርሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን።

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 29 днів тому

    * AMEN AND GLORY TO THE JESUS CHRIST OF GOD FOREVER!!!!!!!!!!!!!....

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r Місяць тому

    * MAY THE TRUE AND THE GREATEST LORD IS BLESSING YOU AND PROTECTING ALL THE NATION OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER !!!!!!!!!!!....
    * I AM SO GRATEFUL AND THANKFUL TO THE TRUE LORD FOREVER !!!

  • @ZenebechTesfaye-z8r
    @ZenebechTesfaye-z8r 2 місяці тому

    አሜን አሜን አዚቲ ተባረኪ ነብስን የሚያረሰርስ ዝማሬሽ የተሰጠሽ ከላይ ነው በእናትነት እወድሻለሁ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 25 днів тому +1

    * AMEN TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!!!!!!!!!!.......

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 місяці тому

    * MAY THE TRUE LORD IS BLESSING, PROTECTING, SHOWS OF THE SUROUDING THE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r Місяць тому

    * I AM GREATLY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r Місяць тому

    * AMEN TO THE ALL OF HE HAS DONE BY HIS GRACE AND MERCY WITH MY LIFE AND THANKFUL TO LORD FOREVER !!!

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 2 роки тому +2

    አንቺ የተባረክሽ ፣ ብርክት፣ የኣባቴ ልጅ!!
    እግዚአብሔር ለቤተክርስትያ የሰጥሽ "ውድ" ስጦታችን እንደ ሆንሽ ታውቂያለሽ ግን?
    መንፈስ ቅዱስ አንቺን አግዞ'ና አበርቶ፣ እኛን እያነፀን እና እያበረታን ነው። እግዚአብሔርን ስለመታዘዝሽና ስለፅናትሽ ተባረኪ።
    ዘር'ማዘርሽም ሁሉ በእግዚአብሔር በረከት የተባረከ ይሁን!! እኔ' መቼም ስላንቺ ዝማሬ ቅዱሱን እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ እንዳመሰገንኩትና እንደባረኩት ነው።
    ሁልጊዜም እፅልይልሻለሁ። ደግሞም በጣም እወድሻለሁ!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r Місяць тому

    * AMEN TO THE TRUE JESUS CHRIST OF THE LORD OF HOLY SPIRIT FOREVER !!!

  • @Daniblessed1.
    @Daniblessed1. 2 роки тому +2

    ሃዜብዬ ጌታ አንቺን የቅኔና የዜማ ቋት እድርጎ ነው ለቤተክርስቲያን የሰጠሽ ፡ተባረኪልን
    አዎ ሌላ ገዢ የለም!!!!!!!

  • @hermelaselias2770
    @hermelaselias2770 2 роки тому +1

    50:20 betam yemwedew zmare new, geta eyesus abzto yibarksh ehte Azeb Hailu ❤🙏🏽
    ህልውናህን ሳጣው ከጐኔ
    ክብርህን ማየቱ ሲሳነው ዓይኔ
    ድምፅህ ሲጠፋ ሲርቀኝ ከእኔ
    ያኔ ነው ጌታ ሆይ መሪር ሀዘኔ
    ያኔ ነው ኢየሱስ ሆይ መሪር ሀዘኔ
    ያኔ ነው ጌታ ሆይ መሪር ሀዘኔ
    ፈራለሁ ዝም ስትለኝ ፈራለሁ
    ሰጋለሁ ድምፅህ ሲጠፋ ሰጋለሁ
    ወደ ጉድጓድ የሚወርዱትን መስላለሁ
    ሆሆ ፈራለሁ ዝም ስትለኝ ፈራለሁ
    ስትደበቀኝ ሲሰወር ፊትህ
    ዝግ ሲሆንብኝ ደጅ በብረት
    ማን አለኝ ብዬ በማን ልመካ
    ኃይሌም ጉልበቴ ፊትህ ነው ለካ (፪x)
    አትሰወርብኝ አትደበቀኝ
    ሰምተህ እንዳልሰማ አትሁንብኝ
    አትሰወርብኝ አትደበቀኝ
    አይተህ እንዳላየ አትሁንብኝ (፪x)
    ህልውናህን ሳጣው ከጐኔ
    ክብርህን ማየቱ ሲሳነው ዓይኔ
    ድምፅህ ሲጠፋ ሲርቀኝ ከእኔ
    ያኔ ነው ጌታ ሆይ መሪር ሀዘኔ
    ያኔ ነው ኢየሱስ ሆይ መሪር ሀዘኔ
    ያኔ ነው ጌታ ሆይ መሪር ሀዘኔ
    ፈራለሁ ዝም ስትለኝ ፈራለሁ
    ሰጋለሁ ድምፅህ ሲጠፋ ሰጋለሁ
    ወደ ጉድጓድ የሚወርዱትን መስላለሁ
    ሆሆ ፈራለሁ ዝም ስትለኝ ፈራለሁ

  • @denbech4624
    @denbech4624 Рік тому +4

    ምርጥ ዘማሪ! በሰማኃት ቁጥር ልቤ ሃሴት ታደርጋለች! የዘመኑ ምርጥ አገልጋይ!

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 2 роки тому +2

    Thank you for sharing our beloved sister!🙇🏾‍♀️🙏🏽💕

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 місяців тому

    * I AM TRULY GIVING TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE GAVE ME THE MIGHTY OF THE MERCY OF GRACE FOREVER, AMEN !!!
    *MAY PEACE FOREVER IN THE ALL AROUND THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * AMEN TO THE ALL IT !

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 2 роки тому +2

    ከአመጽ ከጥል ሠላምና ታርቆ መኖር ይሻላል
    ሠላም ነው ሁሉም ሠላም ነው ጌታ ነው እቤቴ ያለው

  • @farisvlog8520
    @farisvlog8520 2 роки тому +3

    Azebye geta zemenishine yebarkiwi i love u 🧡🧡🧡🧡🧡🙏🙏🙏

  • @MenorYiktilal
    @MenorYiktilal 11 місяців тому +2

    Yes

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 7 місяців тому

    * PSALMS 16:5 " THE LORD IS THE PORTION OF MY INHERITANCE AND MY CUP; YOU SUPPORT MY LOT." I SAID AMEN TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST THESE WORDS, AMEN !!!
    * I AM GREATLY BELIEVE THAT THE GLORY OF THE LORD IS BLESSING AND PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND MAY GOD GIVES PEACE TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 місяці тому

    * 2 CORINTHIANS 1: 3 " BLESSED BE THE GOD AND FATHER OF OUR LORD JESUS CHRIST, THE FATHER OF MERCIES AND GOD OF ALL COMFORT. " AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR THIS DAY OF REACHED OUT ME !!!
    * I TRULY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹✌️ FOREVER FOR THE TRUE GOD GIVES FOREVER, AMEN !!!
    * FOR THIS TIME, IF THE TRUE GOD IS TAKES ME I AM VERY HAPPY ,BUT GOD'S WILLS !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 7 місяців тому

    *I AM SO THANKFUL TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR WHAT IS DONE IN MY LIFE AND MERCY OF THE LORD OF JESUS CHRIST IS SUROUDING ME FOREVER , I FELL AN EXCELLENT AND I GIVE HIM THE TRUE LORD, THANKFUL TO HIM FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 місяці тому

    * MAY THE TRUE GOD IS BLESSING YOU FOREVER !!!

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 Рік тому +2

    God blessed her with heavenly songs amen ❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 7 місяців тому

    MATTHEW 7: 6" DO NOT GIVE WHAT IS HOLY TO DOGS, AND DO NOT THROW YOUR PEARLS BEFORE SWINE,OR THEY WILL TRAMPLE THEM UNDER THEIR FEET, AND TURN AND TEAR YOU TO PIECES." FOR THESE WORDS OF TRUE GOD I THANK TO HIM FOREVER !

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r Місяць тому

    * AMEN !!! I AM FORGAVE ALL OF MY BODY WAS DAMAGED AND DAMPERED AWAY, BUT GOD IS MERCYUL AND GRACE FOREVER, AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 місяці тому

    * I GREATLY APPRECIATE TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR EVERYTHING, AMEN !!!
    * JESUS CHRIST IS THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 місяці тому

    * I THANKFUL TO THE TRUE LORD FOR HE RISED ME FROM DEATH, FOR HE RETURNED TO HIS FAITH FOREVER AND MAY THE GREATEST LORD IS BLESSING, PROTECTING, GIVES PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER, AMEN !!!
    * THE TRUE IS NEVER BE HIDDEN, BUT MAY BE TAKES TIMES !!!

  • @TheRahel1967
    @TheRahel1967 2 роки тому +3

    የምወድሽ አንቺ የጌታ እንቁ ዘመንሽ ይባረክ!❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 7 місяців тому

    * I AM SO THANKFUL TO THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOR EVERYTHINGS !
    * I SO GRATEFUL FOR EVERYTHINGS TO THE LORD OF JESUS CHRIST AFTER I KNOWN MYSELF I STARTED READING MY BIBLE AND UNDERSTANDING VERY WELL AFTER MANY YEARS AGO !
    -I THANKFUL FOR THE TRUE GOD ABOUT THE GREATEST MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 місяці тому

    * ONLINE BUZERING ME, BUT I BLESSING OF THEM BY MIGHTY OF LORD FOREVER, AMEN !!!

  • @rideonbole669
    @rideonbole669 2 роки тому +1

    የተወደድሽው አዜብ እንኳን ጌታ ረዳሽ።እንደተናፈቅሽው ደስ የሚል ዝማሬ ነው።አንቺ ብሩክ ነሽ።

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje Рік тому +3

    አሜንን❤❤❤❤❤

  • @amen-ri9zq
    @amen-ri9zq Рік тому +2

    አዙዬ ተባረኪ በእዉነት

  • @haimanottadessekassa7414
    @haimanottadessekassa7414 2 роки тому +1

    በመዝሙሮችሽ ብዙ እባረክበታለሁ በተለይ ስለእግዚአብሔር ክብር እና ታላቅነት የምትዘምሪያቸው ልዩ ናቸው ተባረኪ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 7 місяців тому

    * I SAID AMEN TO THE LORD BY MIGHTY MERCY AND PEACE FOREVER !
    * I AM FORGAVE THEM THOSE WHO WERE MY LIFE THROWN DOWN IN TO DOWN OF THE DARKER FOREVER, AMEN !!!
    * I AM GRATEFUL TO THE LORD BY MIGHTY MERCY AND PEACE LIFTED ME !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 місяців тому

    * I TRULY THANK TO THE TRUE LORD FOR HE RETURNED TO THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ALL OF THE BLESSING OF PEACE FOREVER, AMEN !!!

  • @degeneshhaile8929
    @degeneshhaile8929 2 роки тому +1

    Amen Amen Aziye enwodshalen

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 місяців тому +1

    * MY HEARTS ARE HEALED BY HIS MIGHTY MERCY OF GRACE FOREVER !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 місяці тому

    * UNUSUALLY VERY EXCELLENT WELL NOW AND I THANK TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 7 місяців тому

    THANKS TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
    * ISAIAH 41:10" DO NOT HEAR, FOR I AM WITH YOU; DO NOT ANXIOUSLY LOOK ABOUT YOU, FOR I AM YOUR GOD. I WILL STRENGTHEN YOU, SURELY I WILL HELP YOU, SURELY I WILL UPHOLD YOU WITH MY RIGHTEOUS RIGHT HAND." I SAID AMEN TO THESE GOD'S WORDS !!!
    I GIVE THE LORD OF JESUS CHRIST THE GREATEST OF TRUE FOREVER, AND HIS MY LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE GREATEST PEACE OF THE LORD FOREVER WITH THE WORLD 🌎 AND THE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @bt3738
    @bt3738 2 роки тому +1

    ድንቅ ሴት አንቺ 1ኛ ነሽ❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 місяців тому

    * I AM THANKFUL FOR THE TRUE GOD FOR HE EVERYTHING HIS MERCY AND GRACE FOREVER AND JESUS CHRIST IS THE MIGHTY OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE GREATEST PEACE IN THE ALL WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @myflavor228
    @myflavor228 5 місяців тому

    ጌታ ኢየሱስ ጨምሮ ይባርክሽ!

  • @ayisanewzinabu55
    @ayisanewzinabu55 2 роки тому +2

    Tebark ❤

  • @tigestmekonen7297
    @tigestmekonen7297 Рік тому +3

    እንታረቅ አሜን🙏🏽🙏🏽

  • @DaniSalon-b1p
    @DaniSalon-b1p 6 місяців тому

    አንተ መልካም ነህ አንተ መልካም ነህ
    ለኔ መልካም ነህ ሁልጊዜ

  • @SimretBogale-nu8pe
    @SimretBogale-nu8pe 7 місяців тому

    አሜን ሀይልም ብርታትም ያንተ ነዉ አሜን

  • @mintesnotye8688
    @mintesnotye8688 7 місяців тому +1

    tebarekiliny,

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 8 місяців тому

    GOD IS THE GREATEST OF TRUE PEACE OF JESUS CHRIST FOREVER , AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r Місяць тому

    * MAY THE GREATEST GOD IS GIVES YOU PEACE FOREVER, BLESSING AND PROTECTING FOREVER FOREVER, AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 місяців тому

    * I TRULY SO EXCITED ABOUT THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST FOREVER REHEALED AND RETURNED ME FOREVER AND TO SHOWS ME ABOUT THE ETHIOPIANS '🇪🇹 ARE MAKING PEACEFUL ✌️ AND AN EXCELLENT OF DEVELOPING AND GROWING UP IN THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * I TRULY PRAISE THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE KNOWING ME AND HERE I AM THANKFUL FOREVER THE JESUS CHRIST !!!
    * I TRULY THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER FOR EVERYTHINGS !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 3 місяці тому

    * I AM VERY GRATEFUL AND GREAT FULL NOW !!!!
    * MAY THE GREATEST LORD OF GOD FOREVER BLESSING, PROTECTING,AND FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 GIVES PEACE FOREVER , AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 місяців тому

    *MAY THE GREATEST LORD OF JESUS BLESSING YOU BY HOLY SPIRIT AND ALL YOU NEED IT AND ALL OF THE ETHIOPIA 🇪🇹 ✌️AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 місяців тому

    * TODAY THE LORD IS UNUSUALLY OPENS ME, GIVES ME HIS MERCY AND GRACE FOREVER !!!
    * I TRULY THANK YOU FOREVER !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 місяців тому

    * MAY THE TRUE LORD OF GOD IS WITH THE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 , SUROUDING THE THEM PEACE ✌️ FOREVER AND I THANK TO THE ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * I AM VERY BETER NOW , THANKS TO THE LORD !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 місяці тому

    * I AM SURE GOD IS GIVES ME MORE THAN NOW HEALING IN MY LIFE AND I AM VERY THANK TO THE TRUE GOD FOR HE HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!!

  • @solomonbeyene1644
    @solomonbeyene1644 2 роки тому +2

    አዝት የንችን መዝሙሪ ከመዉደድ የተናሰ በህልምም እዘመረሎ ሁሌም እውደሸሎ❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 місяців тому

    *HE IS THE LORD OF THE TRUE GOD IN MY LIFE FOREVER AND I SAW HIM THE GLORY OF THE JESUS CHRIST'S IN TODAY MY LIFE I AM SEEING HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE GREATEST LORD OF THE TRUE GOD ABOUT ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND MAY THE ALL AROUND THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * GOD OF THE MIGHTY LORD BLESS YOU FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @amanuelmarkos8217
    @amanuelmarkos8217 2 роки тому +2

    Bekal Yetacheke Mezmur; Variety Tebareki!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 7 місяців тому

    * I GREATLY THANK TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST WAS CHANGED WITH ALL THINGS TO BETER ONE AND AN EXCELLENT WAYS OF LIVES OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND I THANK TO THE ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * I AM SO THANKFUL , JOYFUL AND HAPPINESS ABOUT THE EVERYTHINGS, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @lindamehari6442
    @lindamehari6442 2 роки тому +1

    amen ante yebelay neh yegeta set tebareki

  • @nardoshailu288
    @nardoshailu288 8 місяців тому +1

    ፈራለሁ ዝም ስትለኝ 😢😢😢😢

  • @ayuwgga455
    @ayuwgga455 2 роки тому +1

    Amlake yebarkish segaw yebzalish,💤💞

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 місяців тому

    * JOHN 10:11 " I AM THE GOOD SHEPHERD; THE GOOD SHEPHERD LAYS DOWN HIS LIFE FOR THE SHEEP."
    * I SAY AMEN TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR THESE WORDS !!!