Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V5

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @ephremkassa2871
    @ephremkassa2871 Рік тому +62

    Sime you don't know how much I love your show I'm Eritrean thx God I speak Amharic big respect for you always you teach people with a manner thank you

  • @Sofiyedav
    @Sofiyedav Рік тому +82

    አንጀቴ ራሰ በተለይ በግብረሰዶማዊዋ.... ክፉ መንፈስ ነው እንዲህ የሚያደርጋት ልቦና ይስጥልን ልጆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 Рік тому +2

      ዉይ እንዴት ያስጠላሉ ትውልድን ሊያጠፉ ግን አይችሉም ስራቸው ይፍረስ ሃሳባቸው ከንቱ ይሁን ኡኡኡኡኡኡ

  • @zegeyewerkalemayehu2060
    @zegeyewerkalemayehu2060 Рік тому +10

    በነገራችን ላይ እጅግ የማደንቅህ ለኔ ምችት ያልከኝ ሰው ነህ ። የባለጌ መድሃኒት ብዬሃለው። በርታ

  • @cheguveraab
    @cheguveraab Рік тому +85

    ኢትዮጵያ ውስጥ የስራ ቋንቋ ድፍረት ነው ። እውነት ብለሃል ሰሜ ባሪያው ፣ በርታልን ።

    • @TitiBek-iz2dn
      @TitiBek-iz2dn Рік тому +2

      Betam 😂

    • @musamohamed212
      @musamohamed212 7 місяців тому

      ጋዜጠኛዋ እእ ምትለው ነገረ ማፅናቹን ግንበኛ በሲምንቶ ይድፍንባቹ አቦ ሰሚ በረታ

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 Рік тому +12

    ሰመረ ባሪያው በጣም ምርጥ ሰው መባለግ ሰው መዘርጠጥ የራስን ባህል ማንቋሸሽ ፋሽን ያደረገ ትውልድ ነውር የጠፋበት ዘመን ገንዘብ አምላኪነት የነገሰበት ጊዜ ነው እንደአንተ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅልህ

  • @zehara53o
    @zehara53o Рік тому +10

    ይመችህ ባርች ወላሂ በጣም ነው የማደንቅህ ምርጥ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ

  • @ABISELECTRO
    @ABISELECTRO Рік тому +15

    እንደ አገራዊ መግለጫ ነዉ ያንተን ንግግር በጉጉት የምጠብቀዉ ....... ፈጣሪ አንዳንድ ሰዉ አያሳጣትም አገራችንን .......እናመሰግናለን............።

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 Рік тому +3

    ሰሜ ደስ ምትለኝ ነገር ቢኖር ግብረሰዶማዊያንን በምንም መንገድ ቢመጡ አይሸውዱህም ይሄ መረዳትህ ደስ ይለኛል በርታልኝ! ስለዚች ባለጌ መናገር አልፈልግም በደንብ ልክ ልኳን ነግረህልኛልና! Big respect seme

  • @haimedeleke2317
    @haimedeleke2317 Рік тому +20

    ያየናቸው ሰዎች በሙሉ እንኳን ለኢትዮጵያ ለምድራችን እራሱ ሹክም ናቸው ኧረ እግዚአብሔር ምህረቱን አምጣልን::

  • @at1338
    @at1338 Рік тому +7

    ሰምዬ ድምፃችን እኮ ነህ ተባረክ። የማንም እብድ መፈንጫ ስላላደረከን እናመሰግናለን

  • @sinehiwotminlargih2313
    @sinehiwotminlargih2313 Рік тому +11

    ደመላሻችን ነህ ሰሜ እረ በሽቀን ሞትን እኮ በማንም ቅርጭጭታም ሆ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ሰሜ🙏

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ Рік тому +15

    ባረች ሚዛናዊ ነገረ ስለምታቀረብ እናመስግናለን እየተዝናናንም ነው በረታ😂😂🎉🎉🎉

  • @user-Rahmet-18
    @user-Rahmet-18 Рік тому +5

    ላንተ ደፍሮ እንኳን መልስ ሲሰጥህ ያየሁት የለም becouse u always right. i really really rispect u my bro. Keep it Up!!👏👏👏👏👏

  • @wendmgezahumetaferia4413
    @wendmgezahumetaferia4413 Рік тому +2

    ሰሜ አንተ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @RoyMccoy121
    @RoyMccoy121 Рік тому +12

    ሰመረ በጣም እናመሰግናለን። ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ 🙏🏽

  • @RejuErduna
    @RejuErduna Рік тому +4

    ሰሜ ከልብ አመሰግናለሁ አብሬህ ብሰራ ምን አይነት የአእምሮ እርካታ እንደሚሰማኝ ይታየኛል በርታልን ወንድማችን

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 Рік тому +27

    ሰምየ እጅግ ነው የማከብርህ መልካም በአል እመኝልሃለሁ ❤❤❤

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s Рік тому +12

    ይችን ሀገር ያለ እንዳንተ አይነት መልካም ሰወች ስላልተዋት እግዚአብሔር ይመስገን ሰመረ ላንተ ትልቅ እጅግ እጅግ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ክፉ አይንካህ አንተ የሁላችን አንደበት ነህ። 🙏 🙏🏻🙏🙏🙏🙏

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Рік тому +68

    ሰመረን የምወድበት ሺ ምክያቶች አሉኝ የውስጤን የሚናገር ድንቅ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤

    • @be8cab
      @be8cab Рік тому

      የኔንም አሁንማ ምንም ስሰማ ሰመረ ምን ይል ይሆን ይላለው። big respect

  • @lulsegedabencare6974
    @lulsegedabencare6974 Рік тому +1

    ሰመረ የሚለው ቃል አሰመረም ይመስለኛል ። በአንድ ማህበረ ሰብ ውስጥ መስመር የተበጀላቸው የማናልፋቸው ነገሮች አሉ ። በሰመረ መለኪያ ሁሌ እስማማለሁ ። ሰመረ አሰመረ አሳመረ ... ተባረክ።

  • @BalageruaAbay-h3y
    @BalageruaAbay-h3y Рік тому +40

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሰሜዋ❤ባላገሯ ነኝ ስላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @desutek
    @desutek Рік тому +1

    መውለድ ስለማትችል ነው ይሄን ሁሉ የዘባረቀችው ። ከዚች መውለድ የሚፈልግም አይኖርም ። እኔ ከሞትኩ ሠርዶ አይብቀል ነገር ነች። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ከየት እንደመጣች የማታውቅ ።

  • @yidersalyimer2831
    @yidersalyimer2831 Рік тому +17

    ይሄን የከሰረ ትውልድ ምንም ብትለው አይገባውም አንተን ግን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንቅና አስተዋይ ነህ !

    • @Jane-vy3hr
      @Jane-vy3hr 10 місяців тому

      በጠቅላላ ባይሆንም!በትክክል የከሰረ ብቻ አይደለም የሚያደርገውን የሚናገረውን የሚበጀውን የማያውቅ እራስ ወዳድ ነውሩን ክብር ያደረገ ህይወትን በሆዱ ብቻ የሚያስብ ማፈሪያዎች እጅግ ብዙ ናቸው!እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ማስተዋልን ይስጣቸው እንጂ እጅግ በጣም የሚገርም በኢትዮጵያ ኖሮ የማያውቅ አሳፋሪ ትውልድ ነው!

  • @tsehaydemisse6045
    @tsehaydemisse6045 Рік тому +1

    አንተ ምርጥ ሰው በጣም አደንቅሀለሁ ይቺ የሌለ ነገር የምታወራ አይናውጣ ልክ ልኳን ንገርልን ሰውን እንኳ ባትፈራ አምላክን አለመፍራትሽ ዳሩ አምላክን ብታውቂማ እንዲህ አትቀደጅም

  • @MengachewYitbarek-u6o
    @MengachewYitbarek-u6o Рік тому +25

    your reactions are very educative at the same time funny.

  • @genetzewdie9423
    @genetzewdie9423 7 місяців тому +1

    ተባረክ ወንድሜ ቃል የለኝም በእውነት እንደዚህ አይነት ሰው አለ?

  • @begnatube9402
    @begnatube9402 Рік тому +3

    እሰሰሰይይይይይ ደግ አረኩ የኔ ቆንጆ አላለም ይሄ ሰገጤ ደግሞ ኧረ በስንቱ እንገረምምም ሰሜ 😂😂😂😂 አንዱ የሱን ምክር ሰምቶ ጠጥቶ እየነዳ ትራፊክ ፖሊስ አስቁሞት ለምን ጠጥተህ ትነዳለህ ሲለው እሰሰሰሰይይይይ ደግግግግግ አረኩ ብሎት አረፈው 😂😂😂😂

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie Рік тому

    ሰሜ ተባረክ የአብዛኛውን ሰው ሀሳብ ነው የምትናገረው ወጥ የሚረግጡ ሰዎችን ልክ ታስገባለህ

  • @mestawetteklu9957
    @mestawetteklu9957 Рік тому +5

    ሰመረ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የዝህ ትውልድ ነገር እኔም እንዳንተ ግራ ግብት ብሎኛል አንተ እንኩዋን በሚድያ ተናግረህ ትንሽ እርፍት ታገኛለህ እኔ በውስጤ ተቃጥዬ ሞትኩ እፍፍፍፍፍፍ

  • @andud9200
    @andud9200 Рік тому +1

    ስለ ልጅ መዉለድ አለመዉለድ ያወራቸዉ ልጅ ሰመረ በደንብ ነዉ የገለፅካት እንደዚህ አላዋቂ ሴት አሳፋሪ የኢትዮጵያዊያንን ስነ ልቦ የማያዉቁ ሰሜ ጎሽ በደንብ ነዉ ያጠጣሀት አንጀቴ ነዉ የራሰዉ

  • @GirmaMideksa
    @GirmaMideksa Рік тому +4

    እሱ እኮ ሁሉንም እምነት ማገልገሉ ብቻ ሳይሆን እሱ መኮንን ነው፡፡(He is an officer) በሙያ ውስጥ professional ethics የሚባል አለ ከእሱ ውስጥ ትልቁን ጥፋት ፈፅሟል ሌላውቀርቶ መጥሪያ እንኳን የየትኛውንም እምነት መዝሙር ወይም መንዙማ ማድረግ አይቻለም ፖሊስ የሁሉም እምነት አገልጋይ ነው፡፡ ምክንያቱም ተፅዕኖ አለው

  • @Bini_alem
    @Bini_alem 9 місяців тому +1

    Your level is below see level '' got me 😊 . እናመሰግናለን ሰሜ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Рік тому +16

    ሰሜ ጀግና ነህ አነኳን አብሮ አደረሰን

  • @mihiretgebremariam6657
    @mihiretgebremariam6657 Рік тому +1

    ዉይ ሰሜ በጣም አንገብጋቢ ጉዳዬችን ነዉ እኮ ምታነሳዉ አቦ ይመችህ እንዳንተ ይብዙልን እላለሁ

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Рік тому +9

    ወይኔ ሰሜ 😂😂😂😂😂ምነው እንዳንተ አይነት ወንድም በኖረኝ እኔ ኢትዮጵያ ካለ ሕዝብጋ መግባባት አልቻልኩም May be it’s been a while since I left home

  • @akberetteklay579
    @akberetteklay579 Рік тому

    አንጀቴን ነው ያራስከው ሰመረ ለደነዚ አይነት ሰዎች መድሀኒት ነህ ተባረክ

  • @imblessed7396
    @imblessed7396 Рік тому +7

    እግዚያብሄር የፈጠረው ማህፀን ላይ ልጅ የሚቀመጠው እኮ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው መባረክ ነው። ያልተፈቀደለት እንዳቺ ትውልድ ለማበላሸት ይሰራል። እግዚአብሔር ይማርሽ😢

  • @redaitayele5673
    @redaitayele5673 3 місяці тому

    አንተ ባትናገራቸው ማን የልቤን ይናገርልኝ ነበር በርታ ከጎነህ ነኝ ለሀገራችን እንደተ ያለ ተው ባይ ያስፈልጋታል

  • @BrhanaMelaku
    @BrhanaMelaku Рік тому +4

    ተባረክ ስሜ አንጀት አርስ 👏👏👏👏

  • @AbdusmedMohammed
    @AbdusmedMohammed Рік тому

    ሰሜ አላህ ይጠብቅህ።ግሳንግስ የሆኑ ሰኦችም አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @Duzew
    @Duzew Рік тому +8

    እግዚአብሄር ረዥዥም እድሜ ያኑርህ ሰመረ። ይህችን ስለትዳርና ልጅ መውለድ የቀባዥረች እብድ በጊዜው በተገቢው መልክ ነግረሃታል። ለነገሩ እናትና አባቷንም ክብር አሳጥታ.....
    ልፕሰባኪው ትራፊክና ደጋፊውም ጥሩ ተችተሃል።
    ሌሎቹ እንዳልካቸው "ውር ውር የሚሉ ተባዮች" ናቸው

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይባልሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ

  • @saraalemeseged8067
    @saraalemeseged8067 Рік тому +4

    ለሁላችንም ጌታ አምላክ ልቦና ይስጥልኝ

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 Рік тому +2

    ሰሜ; ከዚህ ሁሉ የ youtube ህዝብ አንድ አንተን ብቻ እናግኝ?....ተባረክ አቦ!....እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ!

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 Рік тому +20

    አንጀት አርስ ነህ እኮ ሰሜ🙏🙏🙏

  • @emanbelay4275
    @emanbelay4275 6 місяців тому

    አይ ባርቾ 😅 እድሜህ ርዝም ይበልልን🤲 የጋጠወጦች መድሃኒት ሺ አመት ያኑርህ😍

  • @anwaraminm417
    @anwaraminm417 Рік тому +3

    Seme did you just say "your level is below sea level"😂😂😂
    Man in all seriousness you speaking my mind eko, thanks, GOD bless you

    • @tsion4649
      @tsion4649 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂 he’s funny and smart!

  • @uaeuae6416
    @uaeuae6416 Рік тому +1

    ሰመረ እንደው አንጀት አርስ የሆንክ ሰው አሁንም ፈጣሪ ማስተዋሉን ጨምሮ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @Makey23-c1k
    @Makey23-c1k Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤ ለእኛም ማስተዋልን ያድለን በእውነቱ😢

  • @m.179b
    @m.179b Рік тому

    ጌታ ከፖሊስ ልብሰ ም ከአለም ኮተት ሁሉ ይበልጣል ሰመረ ማወቅህ ነው እንስፔክተር ተባረክ ። ሰመረ ለቀሀል ጌታ ከአለም ሁሉህግ በላይ ነው።

    • @realeagent
      @realeagent Рік тому

      አንድ ሙስሊም ወይም ኦርቶዶክስ ቢሆን ምን ትሉ ነበር ቆሻሾች የአምልኮ ቦታ ኮ አለው

  • @Nasuri979
    @Nasuri979 Рік тому +26

    20:11ፈጣሪ ጌታዬ ሆይ እባክህን 5 ልጆችን ባርከህ ስጠኝ ..,ቢሆን መንታ መንታ 2x then አንድ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Рік тому

      አላህ ለኸይርሸ ከሆነ ይሰጥሸ አላሁማ አሚን😢😢🤲🤲🤲🤲

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Рік тому

    ሰሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አርቆ አስተዋይ የሁልጊዜም ጀግናዬ ነህ አከብርሃለሁ ኑርልን አሜን!!!

  • @solomonwolde1578
    @solomonwolde1578 Рік тому +35

    ሰሜ አንተኮ የልቤን ነው የምታወራው 🙏🙏🙏

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Рік тому +1

    ሰመረ በጣም ምርጥ ለባለጌዎች ልክልካቸውን መንገርክ በጣም ጥሩ ነው ከተማሩ

  • @Kirukonjo
    @Kirukonjo Рік тому +12

    Thank you Seme merte sew! I completely agree with you for calling her selfish and disgusting. it’s a person choice to have kids or not, but you can’t advise others not to have kids in general. She should not be allowed to work in healthcare, I can’t imagine how she would treat mothers who go to her work place to give birth. I don’t trust her at all with any care she gives to any babies. She will do harm to those precious babies, like she said if she’s a midwife.

  • @TheUnbroken-m4u
    @TheUnbroken-m4u Рік тому +1

    የጉድ አገር።የፓሊስ ልብስና መኪና ይዘህ ሀይማኖት መስበክ።

  • @dawitgetahun5104
    @dawitgetahun5104 Рік тому +7

    ሰሜ ወንድሜ አንኳን አብሮ አደረሰን ...ሌላው ደሞ ፖሊሱ እራሳቸው የሰሩት ነገር ስህተት ነው ብለው ይቅርታ ጠይቀዋል

  • @Sagi-u1h
    @Sagi-u1h Рік тому

    ሰመረ ምናለ ሁሉም እዳተ ግልፁን ቢናገሩ በርታልን አተ እናከብርካለን።

  • @Zedgez30
    @Zedgez30 Рік тому +11

    " ... ያንቺ level is below sea level ... " part,
    Thank you !

  • @samirtadess-ul1td
    @samirtadess-ul1td Рік тому +1

    አፈር ብይ ችጋራም ነሽ ልጅ መውለድ ካልፈለግሽ እዛው እራስሽን ቻይ እኛ ግን በደንብ እንወልዳለን የፈጠረን አምላክ ይስጠን🙏❤ አትስሟት በዚህች ምድር ላይ እንደ ልጅ ውድ ስጦታ የለም በጣም አሳፍሪ ናቹህ

  • @birtukant8765
    @birtukant8765 Рік тому +30

    He violated
    1.using govt property for other purpose
    2.using govt time for other purpose
    3. preaching religion as an officer with police uniform
    4 . using the mic while driving....

    • @VolvoD1379
      @VolvoD1379 Рік тому

      5 He is driving with one hand

    • @Ashenafi_Ethio
      @Ashenafi_Ethio 11 місяців тому

      He is also stupid .if can’t understand such basic stuff he doesn’t deserve to serve the public,that requires following teaching and executing road safety .

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 Рік тому +1

    ውይ ሰሜን እስካሁ subscribe አላደረኩህም ነበር እንዲ ነችና በል ላርግህ

  • @diribachalaworkdena4381
    @diribachalaworkdena4381 Рік тому +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሰሜ መልካም በአል ይሁንልህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን🙏

  • @AsresDeresseAsresDeresse
    @AsresDeresseAsresDeresse 18 днів тому

    ሰሜ የጎረመሱ ጨቅላወችን የምታክምበት ነገር 👏

  • @mikiyasmekonnen1859
    @mikiyasmekonnen1859 Рік тому +5

    Thank you 😍Seme you are allways lit

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 Рік тому

    በእውነት ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ከጎንህ ነኝ

  • @EjWj-kh4dm
    @EjWj-kh4dm Рік тому +3

    ተው ግን ሰሜ ለኛ ለተመልካቾችህ እዘንልን በሳቅ አለቅን😂😂😂😂😂😂

  • @ועח
    @ועח Рік тому +1

    ሰሜ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏 ስለ ልጅ የተናገርከው በጣም እውነት ነው 🙏❤🇪🇷

  • @paulton1234
    @paulton1234 Рік тому +4

    ተኝተን የዘነባችሁብን የገረመኝ አባባል😅😅

  • @mededawol4181
    @mededawol4181 Рік тому

    ሰመረ፡- ተባረክ፣እዉነቱን ለመናገር አንዳንድ ሰዎች ከነሱ በላይ ያለ አይመስላቸዉም። የህዝብን ንብረት ይዘዉ ሰበካ፣ያዉም ፖሊስ.......???

  • @DidiAthyup
    @DidiAthyup Рік тому +4

    እውነት ጥሎብኝ ከልቤ ነው ምወድክ ❤❤

  • @mihiretawdie1639
    @mihiretawdie1639 Рік тому

    ሰሜ በጣም ጥሩ አስተያየት ነው የሰጠኸው ሉሉም ማስተዋልን ይስጣቸው 🙏

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving Рік тому +5

    በአዲሱ አመት ዛሬ ነዉ በጣም የሳክቁት 🤣🤣🤣 የሚያናድደው እንዳለ ሆኖ...ሰሜ በጣም ጎበዝ ነህ 👏

  • @etiosa9865
    @etiosa9865 Рік тому

    እግዚአብሔር ሆይ አብዝተህ ልጆችን ስጠኝ
    ሲጀምር ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው።ይቺ አጋንት ናት ንግግሯ እራሱ እራስ ወዳድ

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s Рік тому +3

    መልካም ገና ይሁንልህ ውይ እጃችን ላይ ባለው ነገር 26:24 የሚሠራው እጅ እጅ የሚል ድራማ ፕራኘክ ውይ እንደኔ የሚያበሳጨው የለም

  • @aeshetseid
    @aeshetseid 4 місяці тому

    እናትነት ምንእንደሆነ አታዉቃም፡አወቅን አለንአለን የሚሉ ሰወች እምነት የላቸዉም ልጅ ይንሳሽአቦ

  • @Spurgeo
    @Spurgeo Рік тому +4

    Habesha Mother for her boy:- Boy wake-up and go to school.
    Boy:- WHAT...? ESSAY DEG ADEREKU...😅😅😅😅

  • @yabseragirma1606
    @yabseragirma1606 Рік тому +2

    እኔ ተወልጄ ካደኩበት ማህበረሰብ አንድም ጋጠወጥ ሰዉ አላየሁም በጣም ጨዋ ነን ትልቅ ቦታ የደረሱ ብዙ ሰዎች አሉ አንገታቸዉን ደፍተዉ ተደብቀዉ ለሀገር ትልቅ ነገር የሚያበረክቱ ግብረ ገብ ያላቸዉ እዩኝ እዩኝ የማይሉ ፈረሀ እግዚአብሔር ያላቸዉ ለ አላህ ተገዚ የሆኑ ..... እዚ ማህበራዊ ድረገፅ ላይ የማያቸው ጋጠወጦች ግን አስተዳደጋቸው ሊገባኝ አልቻለም🤔😢

  • @Ictyohannesmentorship
    @Ictyohannesmentorship Рік тому +33

    እኛ ሙስሊሞችም እየሱስ ክርስቶስ እንደሚመጣ እናምናለን ❤❤

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Рік тому +1

      አዎ ይመጣል ❤❤❤yenem

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Рік тому +3

      ኦ ተረጋጋጊ እነሱ የሚሉት እኮ ሌላ ነው እኛ የምናምነው ኢሳ ነው

    • @SELMAN-fx8el
      @SELMAN-fx8el Рік тому +4

      መምጣት አለመምጣቱ አይደለም በመንግስት መኪና አይሰበክም secularism የሚባል ነገር አለ::

    • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
      @dinachnnenweqhelimayoutube5040 Рік тому

      ኢሳ አለሂ ሰላም በሚል ይስተካከል። ግን ዋጋ ሊያስከፍል አይደለም የሚመጣው ወይም ፍርድ ሊሰጥ አይደለም

    • @amenatameen
      @amenatameen Рік тому

      ፈጣሪያቸው እደት ይመጣል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ስላደረከኝ

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 Рік тому +1

    ትክክል ብለሀታል እቺ ማነች ልጅ መውለድ አስፈላጊ አይደለም እቺ ከንቱ ባለጌ ነች እጉል እዋቂ ትንሽ እንግሊዝኛ ቻልን ብሎ እኔን መክፈት።ልጅ እማ እግዚአብሔር ነው የሚሰሰጠው እንቺ እሁን ምንድነው እላማሽ ምን ለማስተማር ነው አይ ውድቀት የማሚሰማው ሁሉ ጉድ ነው ።እቺ መርዝ ነች እግዚአብሔር ይፈውስሽ።

  • @sehdjfjfjfnfjfjfutu
    @sehdjfjfjfnfjfjfutu Рік тому +6

    ይሄ ነገር በየመሥሪያቤቱም አለ ባለጉዳይ አስቀምጠው መዝሙር የሚያዳምጡ

  • @yemariyamlij4988
    @yemariyamlij4988 Рік тому +1

    enkan aderesh wedmachn Egzihaber ybarkh ❤❤

  • @hussahmed5323
    @hussahmed5323 Рік тому +4

    ሰመረ ልቤን ቀዝቀዝ የምታረገው ነው ወላሂ
    ጠብቄ ነው የምሰማህ ደሞ ከጅዳ በርታ ብሮ

  • @HassenSabri
    @HassenSabri Рік тому +2

    እና ታጅቦ የሚሄደው ሊቀበለው ነው😂😂

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Рік тому +4

    ሠላም ወዳጀ ለጥሩ የሰውነት ተግባር

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 Рік тому

    ሰመረ ፈጣሪ ይባርክህ የእውነት በጣም ነው የማከብርህ

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Рік тому +8

    ይች ጉቶ አፍ ማህፀኔ ግዴታ ልጂ መሸከም የለበትም ነው ምናምን የምትለው ዶክተር ነርስ አላውቅም ግነደ ሆስፒታል ውስጥ ነው የምትሰራ ከስራ መባረር ያለባት ይመስለኛል ምክንያቱም ትውልድ ለማምከን የመጣች ተንከሲስ ግሎሶዶምን የምታስፋፋ ጊንጥ ስለሆነች አንድ መላ መባል አለባት ባይ ነኝ

  • @AshebirDamtie-dx9tk
    @AshebirDamtie-dx9tk Рік тому

    ሚዲያ ላይ እየወጡ የሰው ስም እያጠፉ የራሳቸውን እንጀራ ማብሰል የሚፈልጉ ሰዎች ናቸው አሁን ከምንም በላይ ያስቸገሩ እግዚአብር ልቦና ይስጣቸው
    ሰሜ እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር የብዛልን
    በጣም በሳል ሰው ነህ

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 Рік тому +2

    ዋርያ"ወንድም ሰመረ( ባርያው)አቦ በርታ ከየት ነው የሚመጡት የግብረገብ ትምህርቶች መቋረጥ ይመስለኛል

  • @zemachzewdiekebede727
    @zemachzewdiekebede727 Рік тому +1

    ሰመረ ባሪያው በጣም አንጀት አሪስ መልእክት አለው ።

  • @feruzmohammed8232
    @feruzmohammed8232 Рік тому +9

    ኧረ ምን እየተፈጠረ ነው እንዴ እንዴት ትወልጃለሽ በዚህ አስተሳሰብ ብታውቂ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ስንቱ እንደሚያለቅስ አላየሽም መሰለኝ??? እርግጠኛ የሆንኩት መውለድ አትችይም በቃ ምን ታረጊዋለሽ.....

    • @negashtersit7630
      @negashtersit7630 Рік тому

      ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ይላል ታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ።

  • @MesiYeeMareyemBareya
    @MesiYeeMareyemBareya Рік тому +1

    Ara ante sawuye Betam temachel ewunt😂

  • @leulgelaye7875
    @leulgelaye7875 Рік тому +4

    Something is really wrong with these guys. Thank you Seme for pointing out their idiocy.

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Рік тому

    እድሜ ይስጥክ አባቴ ተባረክ ልክልካቸውን ንገርልኝ

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Рік тому +5

    ህግ መስራት ተጀመረ ማለት ነው ሰውየው ልብሱን አውልቆ ቢሰብክ መኪናውን ቢተው ያስኬደው ነበር

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Рік тому +2

    ምስኪይ አይቻት አላቅም አለ ማናት የወረ አበባ አለ 😂😂😂😂ልጅ አልወልድም ያለችው ለዝብያን ነች መሰለኝ ጉድ እኮ

  • @KBshort-do7sq
    @KBshort-do7sq Рік тому +6

    እቺ አገር እዝብ እንደ ካሮት ቁልቁል እያደግን ነው

  • @begnatube9402
    @begnatube9402 Рік тому +1

    ሰሜ በጣም የሚገርምህ እርግጠኛ ነኝ እርሱ እና የእርሱ አይነቶቹ ኢየሱስ ባሉበት አንደበታቸው ስንቱን ያንቋሽሻሉ ይሰድባሉ ስንቱን ይዘረጥጣሉ ይጠላሉ ቅዱስ ቃሉ ግን ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን መውደድ አይችልም ይላል ። እነዚ አስመሳዮች ኢየሱስ በመጨረሻ ሲመጣ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚል ሁሉ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ቃሌን የሚጠብቅ እንጂ ያላቸው ከቶ አላውቃችሁም ከአጠገቤ እራቁ የሚላቸው አስመሳዮች ናቸው ።

  • @MymomMylife-j1t
    @MymomMylife-j1t Рік тому +5

    ጭራሽ አጣጥቤ ስሰጥ ትላለች ከአንድ የህክምና ባለሙያ ይሄን መስማት ያማል ልጄን የሰጠኸኝ አምላክ ዘላለም ተመስገን ጨምረኝ ፍቀድልኝ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Рік тому +1

      wellahi if she said this kind of work ethic about nursing in Australia she will end up in jail 😢😢😢😢😢 unfortunately not in Ethiopia 😢😢😢😢😢