ልዩ ቆይታ ከልደቱ አያሌው ጋር ! የአቶ ልደቱ ወደ ኢትዮጵያ ገዞ ለምን ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 47

  • @Samsonite-y2s
    @Samsonite-y2s День тому +4

    Immediate Action
    የአራቱም ጠቅላይ ግዛት ፋኖ አመራሮች እስክንድር ነጋ በፋኖ ስም ውይይት ንግግር ወይም ድርድር አደረኩ ያለውን እነሱ እንደማያውቁት ባስቸኳይ መግለጫ በማውጣት ለ አለም አቀፉ ማህበረሰብም ይሁንለ ኢትዮጵያውያን ማሳወቅ አለባቸው

  • @MinaleSew
    @MinaleSew 9 годин тому

    መልካም ነው። በሀይል ያሽነፉ ታጋዮች ሁሉ አምባገነን ይሆናሉ የሚለው ድምዳሜ ግን ብዙ ሊያወያይየሚችል ነው።

  • @tt-lk3jc
    @tt-lk3jc 18 годин тому +3

    አቶ ልደቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብትታሰር ብትገረፍ ዞር ብሎ አያይህም አርፈህ ተቀመጥ

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 День тому +4

    ይህን ሚዲያ ባታስጠሉት ጥሩ ነዉ

  • @dawitaddisu2777
    @dawitaddisu2777 19 годин тому +1

    Lidetu's approach is more of a battle than armed opposition.

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 17 годин тому +1

    LEDET ❤

  • @wasunfisha8109
    @wasunfisha8109 11 годин тому

    ልደቱ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Bura2142
    @Bura2142 19 годин тому +2

    ያኔም በአሉባልታ ስምህን አጥፍተው እንደዛ ሲያደርጉህ ያኔም ከሚያምኑህ እና ከሚያከብሩህ አንዱ ነኝ።
    እናም ዛሬም ያው አይበገሬው በእውቀት በማስተዋል ሰላማዊ ትግልህን እያደረክ ባለህበት ወቅት አክባሪህ እና ደጋፊህ ነኝ። እውነት እውነት ስለሆነች ዛሬም በቦታህ በፅናት ቆማሀል ያኔ ሚድያ እና ገንዘብ መድበው ስምህን ያጠፉት ዛሬ ላይ የት እና ምን እየሰሩ እንደሆነ እያየን ነው። ለሆዳቸው እና ለስልጣን ሲሉ ሲልከሰከሱ እያየን ነው። እናም አይበገሬው ልድቱ እናምንሀለን እናከብርሀለን።

  • @DaniBoy.24
    @DaniBoy.24 19 годин тому +2

    ልደቱ ፀረ አማራ ነው

  • @zekATE
    @zekATE День тому +1

    ተመሣሣይ ላባ ያላቸው ወፎች አድ ላይ ሲበሩ። አነዚህ ሆዳምና በአብይ አህመድ ጉርሻ ኑሮዋቸውን በወጪ አደላድለው የሚኖሩ ናቸው።ለእናተም ሆነ ለልደቱ አያሌው የኢትዮጵያ ህዝበ በተለያ ፋኖዋች የሚያባክነው ደቂቃ የለም።

  • @eztg2758
    @eztg2758 21 годину тому +2

    ልደቱ ኢትዮጵያ ብትሄድ ማንም አይፈልግህም ምክኒያቱም የአማራ ህዝብ አጥብቀን ነው የምንጠላህ ስለዚህ ማህበራዊ መሠረት የለህም

    • @Bura2142
      @Bura2142 19 годин тому

      ቀዳዳ አንተ ማነህ እኛ እማሮች ደግሞ እንወዋለን እናከብረዋለን

  • @Bura2142
    @Bura2142 19 годин тому +2

    ካድሬ እና ተቀላቢ ቅጥረኞች ኮሜንት ላይ ገብተው እየፃፉ ነው። በፖለቲካ ካድሬ እና ተቀላቢ የሚድያ ሰራዊት አደለም አለኝ የሚለውን 15ሚሊየን የብልፅግና አባል ቢጨፈለቁ አንድ ልደቱን አያክሉም።

    • @YitagesuAstawesegn
      @YitagesuAstawesegn 8 годин тому

      ልደቱን ከእነዚህ ካድሬዎች በምን ይለያል?

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 11 годин тому

    ለምንድነው ግን አንዳንዶች ቁጭ ብላችሁ እንደነ ናሆሰናይ አንድ ለናቱ መስዎአትነት ነፆነትን የምት ጠብቁ እንደው የሰው ሀሳብን ባታደናቅፋት ሁሉ በመሰለው ይታገል

  • @YitagesuAstawesegn
    @YitagesuAstawesegn 8 годин тому

    እባክህ! አሜሪካ ሆነህ ማናፋትህን አቁመህ ናና እንይህ። ልማድህ ነው መለጠፍ እናውቅሀለን።

  • @eth1h99
    @eth1h99 23 години тому

    አብይ ጋብዞት የሚሄድ ነው የሚመስለው ልደቱን ማመን አይቻልም ወገኔ ንቃ ለአማራ ህዝብ መጨፍጨፍ አንዱ ተጠያቂው ልደቱ ነው።

  • @mohammedendris5826
    @mohammedendris5826 3 години тому

    ስለ አቶ ልደቱ በብልጽግና ቅጥር የማህበራዊ ሚዲያ ካድሬዎች እየተንዛ ያለው ጅምላ አሉባልታ እስከዛሬ ከተራገበው አንጻር ኢምንት ነው። ሲቀጥል ሀሜቶቹን አንድ ላይ አምጥተን ብናገጣጥማቸው ''የጂል ዘፈን ሁልጊዜ አበባየ'' ናቸው፤አዲስ ነገር የላቸውም።ከሁሉም በላይ የሚያሳዝነው ግን እስካሁን አለመለወጣቸው ሳይሆን ለመለወጥ ዝግጁ አለመሆናቸው ነው። ስለዚህ እነዚህን ባሉበት ትተሃቸው ወደፊት መራመድ ነው። እስከዛሬም በትግሉ ውስጥ ያቆየው በራስ መተማመኑ ነው።

  • @DaniBoy.24
    @DaniBoy.24 12 годин тому

    አቶ ክደቱ ጀግኖች በነፃነት ታግለው እስር ቤት ነው የሚሰቃዪት አንተ ግን በህመም ሰበብ ፈርጥጠህ ነብሴን አውጭኝ ብለህ አሜሪካ ሰላም ሀገር ተቀምጠህ በቴሌቪዥን መስኮት እንቧቀረር ማለት ዋጋ ቢስነት ነው

  • @tekestehabtemichael6106
    @tekestehabtemichael6106 День тому +1

    ኣቶ ክህደቱ በኣማራ ህዝብ ላይ ባደረከው ክህደት ፋኖ ስልጣን ሲረከብ ለፍርድ ትቀርባለህ.

    • @Bura2142
      @Bura2142 19 годин тому

      ቀዳዳ ካድሬ

    • @misganawdesaley372
      @misganawdesaley372 15 годин тому

      “አ” እና “ኣ” አሰተካክለህ ብትፅፉት ንሮ በትንሹም ቢሆን ለአማራ አሳቢ ትመስል ነበር።

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 21 годину тому

    ተቃሚዎች እየታሰሩ ነው። የምክር ቤት አባላችን የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ጨምሮ።ብለው ጠየቁ።ችግር ያለበት ይታሰራል።ችግር የሌለበት አይታሰርም።ለምሳሌ እርስዎ አልታሰሩም።ብለው መለሱ በፓርላማ። ችግር ስለሌብዎ።ተብሎ እንደተመለሰላቸው ሁሉ ሰላማዊ ትግል አብቧል።ለምን ልደቱን አታዩም? ይኸው በሰላማዊ መንገድ እየታገለ ነው።ለማለት ይጠቅማል።

  • @eyasuabebe8420
    @eyasuabebe8420 День тому

    አቶ ልደቱ የወያኔ ተቃዋሚ ነኝ ብለኸን አምነ ንህ ነበር። ወያኔ ከስልጣን ሲወርድ እና ብልጽግና ህገ ወጥ መሳሪያ ያዘሀል ብሎ ሲያስርህ ግን የወያኔ ደህንነት የሰጠኝ መሳሪያ ነዉ አልከን፣ ከዚህ በኋላ መናገር አይደለም እስር ቤት ገብተህ ብትታይ እንኳን ወይ ልትሰልል አለዚያም ሰዉ ተቃዋሚ ነዉ ብሎ እንዲያምንህ ያደረግከዉ እንጅ የእዉነት ተቃዋሚ ነህ ብሎ የሚያምን ሰዉ ካለ ጅል መሆን አለበት። ጅብ እንኳን ቁርበት አንጥፉልኝ ያለዉ በማያዉቁት ሀገር ሄዶ ነዉ።
    Good luck but you are on your own !!!

  • @NeyimaAli
    @NeyimaAli 11 годин тому

    Adnakwe negh

  • @aduayu-wc2ko
    @aduayu-wc2ko 21 годину тому

    አቶ ልደቱ ምንም ማለት መብቱ ነው:: እናንት ግን እንደ ሚዲያ የህልውና ጉዳይ ላይ ነው ትኩረታችን ካላችሁ የቅንጦት ፖለቲካ ማራመድ ከሚፍልግ ግለሰብ ሥር ምን አርመጠመጣችሁ? የሰላም ጊዜ ትኩረቶች እና የህልወና ጊዜ ትኩረቶችንማ ለዪ:: ለዛውም የፋኖን እንቅስቃሴ በግልጽ ከሚቃወም ሰው ጋር ሄዶ ያንን በእናንት በኩል ማስተጋብት ከእናንት የማይጠበቅ ነው በእውነት::
    በቃሉ መስመርክን ጥርት አድርህ ለይ: አታደበላልቅ:: የተያዘው የህልውና ትግል ነው:: በጊዜ መሰብሰቡ ይበጃል::

  • @abaynehayalew2126
    @abaynehayalew2126 22 години тому

    አሁን ምን ማለት እኔ የማይገባኝ ስንቴ ነው አገር ቤት ሊሄድ የሚል ፣ሲጀመር ልደቱ የሚታም ሰው አይደም ፣ሰላም ትግል እያለ የሚላዝን የፍራቻ ነው ብየ ነው የማምነው ፣ሲቀጥል አድስ አበባ ሲሄድ እታሰራለሁ ነገር ነበረ ይላሉ ፣አልያ ካልታሰርኩ ተደራድሮ ነው ይሉኝ ?

    • @sisutubeamazingethiopia
      @sisutubeamazingethiopia 6 годин тому

      @@abaynehayalew2126 በደንብ አዳምጥ ወንድሜ። ድሮ እሄዳለሁ ያለው ክስ ከተሠሰረተብኝ ነበር መንግስትም አልሠሰረተበትም። አሁን ግን በቃ የሚያስፈልገኝን ህክምና ስላገኘሁ ወደ ሀገሬ እመለሳለሁ ነው።

  • @mulugeta4926
    @mulugeta4926 20 годин тому

    እጅግ ፡ በጣም ፡ አመሰግናለሁ ፡ አቶ ፡ ልደቱ ፡ አያሌው ፡

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 20 годин тому

    In my opinion he get guaranteed by the beshasha kid government to give legitimacy like abn leaders in the parliament. That's all this guy need attention That's all.

  • @MohammedBedru-ms4sb
    @MohammedBedru-ms4sb 16 годин тому

    አገር ከመምራትህ በፊት እስቲ መጀመሪያ ትዳር ይዘህ ቤተሰብ ምራ ፈሪ አጭበርባሪ ነህ ማንም አይከተልህም

  • @ayilelemma187
    @ayilelemma187 День тому +1

    ከልደቱ መግለጫ ውስጥ እኔ በበኩሌ የሱን ከፍተኛ የሆነ ፍርሃትና መንግስት ጥንቃቄ እንዲያደርግለት በተዘዋዋሪ ከማሳወቅ ውጭ ምንም አዲስ ነገር አልሰማሁም፡፡ ይልቁንስ የማይገባውን ያህል ሽፋን እና እውቅና የተሰጠው በመሆኑ ክብር በነፃ ሸምቶ ነው የሄደው፡፡

  • @Nuru-ti9el
    @Nuru-ti9el 19 годин тому

    እያወራህ ትሞታለህ ተቀባይነትህ ዜሮ ነው።

    • @Bura2142
      @Bura2142 19 годин тому

      ቀዴዴ ካድሬ

  • @tvHallo
    @tvHallo 19 годин тому

    Absolute nonsense. Lidetu is big deceiver. I hate him!

  • @yitayaltewabe
    @yitayaltewabe 19 годин тому

    ኧረ የምርጫ 97 ጨዋታህ ይበቃ ነበር

  • @bereketwendimagegn.9947
    @bereketwendimagegn.9947 22 години тому

    ምንም ብትል አናምንህም ልደቱ

    • @Bura2142
      @Bura2142 19 годин тому

      ቀዳዳ አላምንህም በል