በሩሲያ ግስጋሴና በዩክሬን የሚሳይል ተማፅኖ ተጠናክሮ የቀጠለው ጦርነት- (ፋና ዳሰሳ -በበላይ በቀለ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 63

  • @helinayoutube6013
    @helinayoutube6013 2 роки тому +3

    ምርጥ ትንታኔ በረታ ወንድሜ

    • @nuradi.shamsu8677
      @nuradi.shamsu8677 2 роки тому +2

      በለይቆንጆትንተኔነው በርታልን

  • @abdelahahmed7300
    @abdelahahmed7300 2 роки тому +11

    ምርጡ ጋዜጠኛ በላይ በቀለ! በርታልን

  • @NBonly
    @NBonly 2 роки тому +4

    ተናፋቂዉና አጓጊዉ ፕሮግራም ፤፤ የሳምንት ሰዉ ይበለን ..!!! ሰላም ለዘጋጁና ለኒባቢያችን ይሁን ፡፡

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 роки тому +2

    የሩሲያና የቻይና ሃያልነት ለአለም እጅግ አስፈላጊ ነው ምእራባውያን አለምን በጫማቸው ስር እንዳያደርጉ የፈለጉትን በመአቀብ ሌላውን በሃይል አስገብረው እንዳይገዙ አለም ዩሩሲያና የቻይናና ሃያልነት ያስፈልገዋል ድል ለራሽያ

  • @tewodrosmolla9616
    @tewodrosmolla9616 2 роки тому +7

    Fana ምርጥ ጋዜጠኞች ናቹሁ አቀራረባቹሁ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethiop 🇪🇹🕊️🇬🇳✝️📖🕊️

  • @muhammedebrahimdini4081
    @muhammedebrahimdini4081 2 роки тому +17

    ወደዱም ጠሉም ሩሲያ በአለም ላይ ተፅዕኖዋ ጨምሯል

  • @ashebirtesfaye
    @ashebirtesfaye 2 роки тому

    Appreciating, Great journalist.

  • @seleshiketema7746
    @seleshiketema7746 2 роки тому +2

    I like your way of presenting journalism. You are presenting facts to educate your followeres. It is not one sided it is not baised. Very informative , educational and factual. This is what we want to be informed, to be educated and to get to know factual and unbaised information. Keep up the good work. Great journalism

  • @gemoraw6705
    @gemoraw6705 2 роки тому

    ምርጥ አቀራረብ።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 роки тому +1

    ፋናን ስሰማ ከሁለት አመት ወዲህ ለመጀመሪያዬ ነው የኢትዮጵያን የመንግስት ሚዲያ ሁሉ ሰምቼ አላውቅም ኤርትራን ይዘን በትግራይ በተከፈተው ጦርነት ተቃዋሚ ነኝ ጦርነቱ ኢትዮጵያን ከኮቪድም ከዩክሬንና ከራሽያ ጦርነት በላይም ጎድቶናል

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 2 роки тому

    Belay Bekele ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @animutmesselu2333
    @animutmesselu2333 2 роки тому

    ኦ..!በላይ በቀለ አለህ እንዴ...?ፋናሬዲዮን አስታወስከኘ፡፡ሠላምህ ይብዛ.....""!!

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 2 роки тому

    ድንቅ አቀራረብ ነው።

  • @kkkt3091
    @kkkt3091 2 роки тому

    ድልልልልልልልልልልልልል ለውዳጅ ሀገር ለራሽያ

  • @mintekassamintekassa8251
    @mintekassamintekassa8251 2 роки тому +1

    Yene 1gna zegabi belay bekele 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @גבראילאטלו
    @גבראילאטלו 2 роки тому

    ፋና እናመሰግናለን አለምነህንም መልሱት ወደ ቤቱ በተረፈ 1ኞ ናቹሁ ።።።

  • @TG-44
    @TG-44 2 роки тому

    Boss you Reilly's best Putin 🇷🇺🇷🇺👏✊✊✊✊✊

  • @amanabebe6383
    @amanabebe6383 2 роки тому

    ለራሳቸው አያወሩም ለደሃ ሃገራት የላሉ ensum አደገኛ ስለሆንባቸው

  • @aasfaw2834
    @aasfaw2834 2 роки тому +2

    ፋና ወቅታዊ ቀጥታ በምን ሰዓት እንደሚተላለፍ የመታወቁ ንገሩኝ

  • @ወርቃማንግግሮች
    @ወርቃማንግግሮች 2 роки тому +1

    ሩሲያ በጦር 5ኛ ሳትሆን 2ኛ ነች

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 роки тому

    በላይ እውነትም በላይ

  • @lealemtesfay24
    @lealemtesfay24 2 роки тому

    የጦርነት ወሬ ይናፍቃችዋል አይደል😥

  • @danieltamirat3505
    @danieltamirat3505 2 роки тому

    የተስተካከለና እውነተኛ መረጃ አቅርብ ስለራሽያ የምታወራው ፍፁም የተለየ ነው

  • @hailubekeleeshetu3738
    @hailubekeleeshetu3738 Місяць тому

    100,000 ወንዞች?

  • @beyenebisrat4535
    @beyenebisrat4535 2 роки тому

    Great analysis keep it up with respect,the western media never said a word about the importance of Russia in feeding the world and Europe’s energy dependence

  • @mullugettagoshu2772
    @mullugettagoshu2772 2 роки тому

    Hi Belay, Practically u have a technical approach Analysis, if so why you should open personal you tube channel.

  • @tube-key
    @tube-key 2 роки тому

    የጦርነቱ አማሳዮችና በሩሲያ ላይ ማዕቀብ የጣሉ አካላት በምን ሞራል ነዉ ሩሲያን የሚከሱት።

  • @kassahuntafessu1720
    @kassahuntafessu1720 2 роки тому

    5ተኛ ሳይሆን ሁለትኛ ናት

  • @tesfayetarik6182
    @tesfayetarik6182 Рік тому

    win ru

  • @selamlekulekimu2393
    @selamlekulekimu2393 2 роки тому

    ከጦርነት ውጪ ሌላ ነገር መዘገብ የማትችሉ ድኩማን። ራሽያ ትወድቃለች ቻይናም እንዲሁ

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 2 роки тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BiyaDura
    @BiyaDura 5 місяців тому

    ማን እንደ ሩሲያ

  • @tsegaendale1678
    @tsegaendale1678 2 роки тому +1

    ባክህ ከኮቪድ አይበልጥም።ጦርነቱም ረግቦ ህይወት መመለስ የሚጀምረው በቅርቡ ነው።

  • @tesfaye832
    @tesfaye832 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ዘገባ አቅራቢ ነህ ።ግን በኢትዮጵያ ኑሮ ጣራ ነክቷል ይባላል ማለትህ ሌላ አለም ላይ ያለህና ጣራ መንካቱን ያልነካህ የቤተ መንግስቱ ተረኛ ያስመስልብሀል። ይባላል ሳይሆን ኑሮው ጣራ ነክቷል ብለህ አውራ ።

  • @tesfayeabreha6877
    @tesfayeabreha6877 2 роки тому

    sumalia k200 belay
    sumalia k200 shi belay bkews fana media dasesa yehew now ethiopia mekera yehezeb elkit quteru kebezatu bezat metenten alchalem belay bekel

  • @wubeshif8356
    @wubeshif8356 2 роки тому

    Mot Leworariwa

  • @mekiaali362
    @mekiaali362 2 роки тому

    Enqwan teqothatherech enersum be Meaqeb ligeluwat felgewal!

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 2 роки тому

    ሩስያ በዩክሬን ጦሪነት አልከፈተችም ነጫጭባዎቹ ገና ዘለነስኪ አክሽን ፊልም ሲሰራ ነው

  • @dumeraras5367
    @dumeraras5367 2 роки тому +1

    Western oredi gone ofsaid

  • @mekiaali362
    @mekiaali362 2 роки тому

    Tekekel Meaqebun mansat alebachew ke Russia lay 🙄😑😒😏🤔🤣🙄!

  • @poorimconstructionplc4249
    @poorimconstructionplc4249 2 роки тому

    Africa should condemn rashia to end the war

  • @begooddogood8334
    @begooddogood8334 2 роки тому

    ሲጀመር ኤርትራ ከ ዩክሬን ምንም ግንኙት የላትም። ቀጥሎ ኤርትራ በምግብ ራስዋን ከቻለች ቆይታለች። በቃ ውሸት ደማቹ ውስጥ ገብተዋል።

  • @mekiaali362
    @mekiaali362 2 роки тому

    U.S erasachew weapons melak ena be Est lay Benzin markefkef maqom alebachw!!!

  • @TetoYones
    @TetoYones Місяць тому

    ወሸታሞቺ ራሳቹ ባመጠቹ አሜሪካ 1

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 роки тому

    😡😡👎አንተ ሰው ይጥልሃል እንዴ
    በአለም በወታደራዊ ሃል 5 ኛ ያልከው ኢትዮጵያን ነው ራሺያን
    አንደኛውን ደረጃ ማን ይዞት ነው። የሆንክ ደደብ ደንቆሮ

  • @teyfahijbttmkl
    @teyfahijbttmkl 2 роки тому +1

    Russia will prevail

  • @rufaelgeremew4945
    @rufaelgeremew4945 2 роки тому

    Russia military rank is 2nd not 5th. You are liar.