Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ቤተሰቦች በላክ ግቡ በቅንነት👍
ስራ በጣም ጥሩ ነው ወድም በርታ ተጎንህ ነን እሽ በጣም የምታስቀኝ ነገር ባዳመት ደመወዝ ስትል ስፍ ብየ ደመወዜን አስልቸ ስገባ የኔ ደመወዝና የቤቱ ዋጋ ሰማይና ምድር😂 አልሀምዱሊላ እድህ ወቅቱ ሳከፍ የገዛሁት ቤት አለኝ በነጥብ የሚሸጥ
ያወቀበት በደህናው ግዜ ገዝተው ተቀይረዋል ማሻአላህ
የካሬዉ ማነስ ችግር የለዉም የምችለዉን አላገኘሁምንጂ ሁሌ እከታተላለሁ
ምናይነት ነው የምፈልጊው እኔንግዝኝ ውርጌሳ
@@hayatahmed3347 ቤት ነው ቦታ
ወድምእድሪስበኢሞሸበካላይየለህም
ይሰራል ቴሌግራም ሁሉም
እስላም አሌይኩም ወንድሜ በረታ ማሸአላ❤❤❤❤በላይክ
🤔1.7 ያሰላም ታዲያ የአንድ አመት ዴመወዝ ያልከው እንዴት ብሎ ከየት መቶ በ1 አመት ይሄን ያህል በሰራን መታዴል ነበር
የሚሰሩ አሉ ደሞ ይቀንሳል ጥሪ አትፍሩ
ለትርፍ መግዛት እፈልጋለሁ ኮቦልሻ ወይም ሀይቅ ወይም ደሴ ትጠቁመኛለህ እሽ ወድም በርታልኝ እሽ
መርህባ ♥♥♥
ጊራኖች ግዙት ቆንጆነው ትንሽም ክላሱ አነሰጂ በወልድያ ፈልግ ሁሉም ያለቀለት የቡለኬት ቤት 5 ወይም 6 ክላስ ያለው
ኢንሻአላህ
አታስረጁም ተናገር ስንት ብር ነው
የመቸነው
ሀርቡ፣ ተረፎ፣ ፎንተኒና፣ ጮሪሳ ህጋዊ ቦታ አምጣልን
ወንድም እንድሪስ እስኪ ለ30ቆርቆሮ ሰርቢስ ስንት ብር ይፈጃል ?ፕሊስ ያሰራ ካለ ንገሩኝ?
አሁላይ መረጃ የለኝም ሁሉም ነገር ጨምራል
@@Endris.abduTube አመሰግናለሁ ወንድሜ ከቻልክ ቪድዎ ስራልን. ለተከታታዮችህ ?
ዋጋው ሀሪፍ ነው።
እኔ እፈልገዋለው ጠሽቶልደ???????
መኮይ፣ቤት፣አቅሪብ
በጣም አታዛዛ ዋጋ ለመናገር
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወንድሜ እንድሪስ በርታ ወይኔ በአላህ በሰፈሬ ነው ግን አሁን ገና ነው የመጣሁት ኢንሻአላህ ልሸቃቅልና ትፈልግልኛለህ እሽ ወንድሜ
መርህባ አብሽሪ እህቴ ኢንሻአላህ
ሃይቅ ፈልግልኝ ወንድም
ወንድም ጃማ ደጎሎ ፍልግልኝ
ክሚሴ ህጋዊ ቦታ ወንድሜዋ እፍልጋልው
መርህባ በውስጥ አናግሪኝ
ወልድያ አቅርብልን ቦታ ቤት
የደርግ ምሪት እኔ አለኝ ደብተር ያለው ቦታም ቤትም አለኝ. እሚሸጥ ግዙኝ በአደጉር ወዳማዶ
@@medifentaw7513 ሰንት ከሬ ነው ቦታው ቤትሰ ያለቀነው ዋጋሰ
ሀይቅ ፈልግ ህጋዊይ ቤት ቦታ ወንድም ሀይቅ ቢሆን ነበር
መኮይ
ምናለ ኮቻ ቢሆን በሮታ ወድማችን
መርሳ ቦታ እፈልጋለሁ
መካነ ሠላም ህጋዊ ቦታ አቅርብልን
ወንድም ከቻልክ ኬሚሴ ቦታ ፈልግልኝ እስከ 800 ሺ
@@Endris.abduTube ከቻልክ ቁጥርህን ላክልኝ በኢሞ እንዳስታውስህ
ተሸጠእደይሄቤትወድምእድሪሥ
በውስጥ ያናግሪን
@@Endris.abduTube እሽ
አረእኔእፈልጋለሁ
በውሥጥ አናግሩኝ 0966388249
አጠር አርግ ወሬ አታብዛ