የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 15

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 дні тому +2

    WOW❤❤❤❤❤❤❤
    ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @AbiyEbabity
    @AbiyEbabity 2 дні тому +2

    ምንጊዜም አንረሳችሁም !!
    ""..ህጻን ልጅ ነኝ እባካችሁ ሁለተኛ አማራ አልሆንም..."እያልሽ እየለመንሻቸው የገደሉሽን አንሻ!!! ገድለውና ዘቅዝቀው ስልክ እንጨት ላይ የሰቀሉህን ወጣት፣ በድሮን፣ በታንክ፣ በተዘጋ ቤት በቃጠሎ ያለቃችሁትን፣ በጅምላ የተቀበራችሁትን፣ ገደል የተወረወራችሁትን ፣ እንዳትቀበሩ ተከልክሎ በጅብ ያስበሏችሁን፣ አንገትሽን በካራ በጥሰውና ሽሉን ከሆድሽ አውጥተው በድንሽ ላይ ያስታቀፉሽን ነፍሰ ጡር እናት ..... ወዘተ ሌሎችንም በዘር ተለይታችሁ በአማራነታችሁ ብቻ በመታወቂያችሁ እየታደናችሁ ቀደም ሲል በወያኔ አሁን ደግሞ ከወያኔ በባሰና እጅግ አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ በኦሮሙማ ያለቃችሁትን ሚሊዮኖች አማራ ወገኖቻችንን መቼም ቢሆን አንረሳችሁም፡፡
    ይህንን ሁሉ ድርጊት ፈጻሚና አስፈጻሚ ከነበሩትም ውስጥ በተለየ መልኩ ዋናወቹን አ.ረ.መ.ኔ.ው.ን አብይ አህመድን፣ አሽከርዮውን ተመስገን ጥሩነህንና .....ሌሎችንም ፈጽሞ አንረሳችውም፡፡
    ታሪካዊ ርስቱ ወደሆነችዉና ራሱ አማራው ወደቆረቆራት ከተማው ወደ አዲስ አበባ በተረኞቹ ኦሮሙማወች አትገባም ተብሎና ከዚህ ጋር ተያይዞ የታገተውን፣ የተዘረፈውን፣ የተገደለውን ፣ የታረደውን አማራ ፈጽሞ አንረሳውም፡፡
    አለመርሳታችንም የሚገለጸው የወደቁ የአማራ ጀግኖቻችንን አርማ በማንሳትና ጀግንነታቸውንም በመዘከር፣ ይህ ወቅት የጠየቀውን የአማራን የነጻነት ተጋድሎ በድል አድራጊነት ደምድሞ እውን በማድረግ ታሪካዊ ርስቶቹን በሙሉ በማስመለስና ጠላቶቹንም ያለርህራሄና ይቅርታ ጠራርጎ ክስልጣን በማስወገድ ነው፡፡
    አንድ አማራነትን አጠናክሮ፣ ርስቱን አስከብሮ፣ ስልጣኔዉን፣ ታሪኩንና፣ ነጻ ህዝብነቱን በአስተማማኝና ለዘለአለም በማስቀጠል ነው አለመርሳታችን የሚገለጸው፡፡

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 дні тому +1

    ም/ጠቅላያችን ተኸዳጅ ባሕሪ የሚታይበት ሰው እኮ ነው።

  • @perspective8456
    @perspective8456 День тому

    ፕሮጀክት በተመረቀ ቁጥር ድግስ እያበዙ የህዝብንና የመንግስትን ንብረት ማባከን የዚህ ፓርቲ መለያ ሆኖ ቀጥሏል!

  • @haylishhaylish-jp3yx
    @haylishhaylish-jp3yx 2 дні тому

    ሜዳሊያ አይባልም ኒሻን

  • @ልጅደርባባውምንይልክ

    እንዴ... የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ድምጽ... 😥

  • @azebg328
    @azebg328 2 дні тому

    በዛሬ ቀን ያልተለበሰ የሐበሻ ልብስ በአፍንጫየ ይዉጣ

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 2 дні тому

    እሄ ስውዬማ ድልብ መሀይም ነው በግ