Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

🔴በጣም እንደባደብ ነበር ! ከአርቲስት ገነት ንጋቱ ጋር አዝናኝ ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лип 2023
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

КОМЕНТАРІ • 118

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 11 місяців тому +5

    ሁለት ሳቂታ ሁለት ምርጥ አርቲስሮች ብዙ ያልተወራላቸው ብዙ ያልተነገርላቸው ምርጦች በጣም ምወዳቹ❤❤❤

  • @ggg-fi8mw
    @ggg-fi8mw Рік тому +13

    ሸዊት ጋ ሂጂ ቲጅዬ በማሪያም❤❤❤❤ አቅርቢልን

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Рік тому +4

    ቲጂ እና የገነት ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ አባታቸው ለልጆቹ ያለው ፍቅር ያስገርመኛል❤❤❤

  • @user-jv5ym2wk7k
    @user-jv5ym2wk7k Рік тому +52

    የገኒን የመጨረሻ ልጅ ጥያቄ ጠይቂልኝ ስወድሽ ሁሌ ሲያወራ 😢ፖሮግራም ሢኖራቸዉ እንባ ያንቀዋል ለምን ብለሽ ጠይቂልኝ ቤተሠቡ ሢሠበሠብ ወዲያዉ ያለቅሳል ልብሕን አይቀይርብሕ❤

    • @astermengistu6946
      @astermengistu6946 Рік тому +6

      የአባቱ ፍቅር ይመስለኛል ቶሎ የሚያስከፍው

    • @tigist-tf8dt
      @tigist-tf8dt Рік тому +1

      ​@@astermengistu6946በትክክል ተነግርዋል

    • @mailatwrkna3427
      @mailatwrkna3427 Рік тому

      😅00😅0

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Рік тому +2

      ያው አባቱ ያስባል በዛይ አንድ ላይ እንዲሆኑ እገልጋለሁ ብሎዋል 😢😢

    • @martamar1829
      @martamar1829 Рік тому +1

      አንዳንድ ሰዉ በተፈጥሮ ቶሎ እንባዉ የሚመጣ ሰዉ አለ

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Рік тому +1

    አንድሰዉ ጎድሏል የታለ የባቢ ታላቅ የኔዉድ ስወደዉ❤

  • @AbayAssefa-th8of
    @AbayAssefa-th8of Рік тому +3

    የገኒ ውበት ዱሮም አሁንም ያው ነው የቁንጅና ጥግ ስወዳት ከእነ ልጆቿ ውብ ቲጅየ አንችንም እወድሻለሁ ከእነ ልጆችሺ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +7

    ደስ ሲልትሉ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤

  • @noormohammed1848
    @noormohammed1848 Рік тому +2

    ምወዳቸው ቤተሰቦች ገኒ ፈጣሪ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ🥰🥰🥰

  • @martamar1829
    @martamar1829 Рік тому

    ቲጂ በጣም ምርጥ እና የሚያስፈልጉ ሰዋች ጋር ነዉ የሄድሽዉ ገኒና ቲጂ በጣም እንደምትመቹኝ ነዉ በዚ አጋጣሚ የምገልፀዉ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Рік тому +10

    ልጆችሽ ማሻአላህ ደስ ይላሉ ቅዱስ ኩል ነው ትንሹ ጣፊጭ ለምን እደሆነ ባላቅም ሆድ ይበላል ብቻኛ ሴት ንግስት ❤ ሙስሊሞች ማሻአላህ በሉ ሌሎች ፈጣሪ ይጠብቅል
    አውቀንም ሆነ ሳናውቅ ከመውደድ ብቻ አይን ይጎዳል

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +4

    ደስ የሚሉ ቤተሰቤ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dw1wi2ez2o
    @user-dw1wi2ez2o Рік тому +9

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ትላለችሁ❤❤❤❤❤

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Рік тому +1

    ኡፍ ገኒዬ ስወድሽ ከነልጆችሽ ቅዱስዬ ደሞ ኩል ኩል ኩል መክሊትዬ ስወድሽ

  • @YhdhEyeyd
    @YhdhEyeyd 3 місяці тому

    እግዚብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ ገኒየ ❤❤

  • @agizasurakoyomedia
    @agizasurakoyomedia Рік тому +2

    ትጅዬስወድሽ ገኒዬ አመጣሽልን ስወዳቹ ሁላችዉንም❤❤❤❤❤

  • @arbsieyasin4127
    @arbsieyasin4127 Рік тому +2

    ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤❤ ደስ የሚሉ ቤተሠብ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +1

    ምርጥ እና የምወዳቸው ቤተሰቦች ገኒ ለምልሙልኝ ትጅዬ እናመሰግናለን በቤትሽ ስለጋበሻቸው ክበርልኝ 🥰

  • @Selamsys
    @Selamsys Рік тому +1

    ታናሽና ታላቅ መደባድብ ያለ ነው እንም ከታናሽ ወንድሜ ጋር በጣም ነበር የምንጣላው የምንጣላበትን ምክንያት ግን አናውቀውምኮ ክክክክክክክክ አይ ልጅነት ደጉ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Рік тому +2

    ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @martamar1829
    @martamar1829 Рік тому +1

    ቲጂዬ ይሄን ቤተሰብ በማቅረብሽ ደስ ብሎኛል ቅዱስ ግን ወይ እረስቶታል ወይም ዋሽቶሻል የመክሊትን ክፍል የሚፈልገዉ መክሊትን እጅግ ስለሚወዳት ጠረኖን ላለማጣት ይመስለኛል

  • @user-yv8in2xh1s
    @user-yv8in2xh1s 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከናተ ይሁን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ።

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 Рік тому +2

    የገኒ ቤተሰብ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @user-nm8qk2qy2g
    @user-nm8qk2qy2g 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @AmarechBelete-zu6fw
    @AmarechBelete-zu6fw Рік тому +1

    We love you desailal⚘⚘⚘⚘💐

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤🎉ታምራላችሁ

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Рік тому +2

    ገንዬ ምርጥ ቤተሠብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gufu6525
    @gufu6525 Рік тому

    የምወዳቸው ቤተሰቤች ዋው ገኒ እናትነት ጥግዳዊትስ??❤😘😘

  • @Ethopia22
    @Ethopia22 Рік тому +1

    ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Рік тому +2

    ፍቅር የሆነ ቤተስብ ስወዳችሁ ተባረኩ

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 Рік тому +3

    Beautiful Family

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Рік тому

    በጣምነው የሚያምሩት ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ww1075
    @ww1075 Рік тому +1

    Lehuletachu bemogachoch drama yketatelachu neber swedachu ❤

  • @fafitube1
    @fafitube1 Рік тому +1

    ደስ የሚል ቤተሰብ😊

  • @Zuzu_habesha5
    @Zuzu_habesha5 Рік тому

    የገኒን የመጨረሻውን ልጅ ስወደው ልክ የለኝም

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Рік тому +1

    ገንዬ ከነቤተሠብሽ እንወድችኋለን ወድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Рік тому

    ❤❤❤❤❤wowwww dase setelu

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Рік тому +1

    ለምድነወሰ አጭር ቪዲዮ አፌን እደከፈትኩ አለቀ ጉድ በል ጎንደር😂😂😂😂😂

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Рік тому +2

    😍😍😍😍😍😍ምርጦች

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Рік тому

    Geniye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Рік тому

    መታደልነው እኩያ መኖሩ😊

  • @haymanottilahun9170
    @haymanottilahun9170 Рік тому

    ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ🙏🙏

  • @user-zq9qj5dt8u
    @user-zq9qj5dt8u Рік тому

    ተመሳሳይናችሁ 🇪🇹

  • @madi2644
    @madi2644 Рік тому +1

    ሰላሜናችሁ

  • @LubabaLubaba-do7qg
    @LubabaLubaba-do7qg 3 місяці тому

    ገኔዬታድለሺሰነስረአታቸዉልጁቹሺአላህያሳድግልሺየኔእናትአቺምሻመትኑሪላቸወ❤❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh Рік тому +8

    ስወዳቸው ደምሩኝ ውዶቸ

  • @user-wp3gc6ff7t
    @user-wp3gc6ff7t Рік тому

    Yene marwchi sewdchw ❤❤❤❤❤

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z Рік тому

    የኔ ማርች 😍😍😍💓💓💓

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Рік тому +1

    ሣወዳቹ

  • @mandaramabdara5987
    @mandaramabdara5987 Рік тому

    የምዉዳቸ ቢትሰበብ የገኒ❤❤❤❤❤❤

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    Geniye ❤❤❤❤🥰🥰🥰
    tgye 💖💖💖🥰🥰🥰 wuddd huletachihunm

  • @bnp319
    @bnp319 Рік тому

    Waw leyou yehonu betsboech sewdaechu fetarey eregm edmy ena tena yestaechu emuaaaaaaaaaa

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 Рік тому

    Ewuyyyy desss silu ye igna hager inatoch inde gani mihoni arif naber😢

  • @rchimnjarewatubechannel
    @rchimnjarewatubechannel Рік тому +6

    ደምሩኚ የዝህቤት ነፍሰጡርነኝ ❤😂

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Рік тому +1

      ቅዱስ ጡንቻ አወጣ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @aazz2412
    @aazz2412 Рік тому

    ገኒ ትግስት እወዳችሗለዉ❤❤❤❤

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Рік тому

    የዉነት ይከ ቤተሠብ እሚገርም ነዉ ለብዙ ሠዉ ቢያየዉ ብዬ እመኛለሀ ብዙ እህትና ወድም እደጓደኛ አይገራረቡም ከቤቴሰብ ጋር ጓደኛ መሆን ለልጆች ጡሩ ነዉ ብዙ ጥፋት እዳያጠፉ እያዳዱን ሂደታቼዉን እዲወያዩበት ያረጋል ግልፀኝነት ጡሩ ነዉ መቀራረብ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Рік тому +2

    እንወዳቹዋለን ደሰይላል ❤❤❤❤❤

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gf9dz7rz8m
    @user-gf9dz7rz8m Рік тому

    ሁላችሁንም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiyeshi2963
    @yeshiyeshi2963 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pm4ow8yi9n
    @user-pm4ow8yi9n 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @liyasisay
    @liyasisay Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤ስሁሎ እንዳንች ቢሆን ስወድሽ እኮ

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Рік тому +2

    ዳዊት የት ሄደ መኖር ነበረበት

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Рік тому

    ስወዳችሁ ቲጂዬዬዬዬ❤❤❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Рік тому

    ወድድድ❤❤❤

  • @kasechdeyaso7463
    @kasechdeyaso7463 Рік тому

    ዋው

  • @enatalemchinasho-doc6383
    @enatalemchinasho-doc6383 Рік тому

    Ere Classicalu YIREBSHAL

  • @miteketeketel7145
    @miteketeketel7145 Рік тому

    Malekam sew betm new yamiwedash

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እኔንም ጎብኙኝ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому

    ባቢዬ❤❤❤❤

  • @gjgfug7060
    @gjgfug7060 Рік тому +2

    ዳዊት የት ሄደ

  • @ebgeremewgeremew2660
    @ebgeremewgeremew2660 Рік тому

    Woooow❤

  • @RachelElias.
    @RachelElias. Рік тому

    Lovely family ❤❤❤

  • @MeronMm-dh5pp
    @MeronMm-dh5pp Рік тому

    ዳዌትዬ ሸሚዝህ ለምን አልተኩስከውም?😅 ፈጣሪ ይጠብቂችሁ

  • @KojitKonjo
    @KojitKonjo Рік тому

    ታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Рік тому

    ❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Рік тому +2

    🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @user-oj6pm7of6h
    @user-oj6pm7of6h Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @AmarechBelete-zu6fw
    @AmarechBelete-zu6fw Рік тому

    💖💖💖💖

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 Рік тому

    ❤❤❤❤🌹❤❤❤❤

  • @felekechane6366
    @felekechane6366 Рік тому

    💞💞💞💞

  • @zawdazawda6978
    @zawdazawda6978 Рік тому

    💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️😘😘🌹🌹

  • @chaltuuethiopiayoutube8388
    @chaltuuethiopiayoutube8388 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weynisehet123
    @weynisehet123 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sameeraawal6476
    @sameeraawal6476 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ne7he4ed2b
    @user-ne7he4ed2b Рік тому

    🙏😍❤❤❤❤❤❤

  • @redietwendimu1996
    @redietwendimu1996 Рік тому

    stamru💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @akiyadegu8210
    @akiyadegu8210 Рік тому

    Dimtsachewu ayisemam

  • @HiwotTeferi-tb3lo
    @HiwotTeferi-tb3lo Рік тому

    Dawit???

  • @kiyatadlse4729
    @kiyatadlse4729 Рік тому +1

    Dawit yet hedo new

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol Рік тому

    ዳዊት. 🙄🙄🙄🙄🙄የለም

  • @Kemuch-bw9qn
    @Kemuch-bw9qn Рік тому

    Eswa yalemedebadeb sera yelatm kenam gar lej honen tedebadbenal

  • @richyegna583
    @richyegna583 Рік тому +1

    [ሰበር ዜና] የቅዱስ ሲኖዶሱ አስቸኳይ መግለጫ!! >> ua-cam.com/video/toU_gQqvaRU/v-deo.html

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs Рік тому +1

    ምነው አጠረ

  • @AlemnshYouTube
    @AlemnshYouTube Рік тому

    ቤተሰብ ደምሩኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ😢

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @tsedkenemariam6381
    @tsedkenemariam6381 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tc5os8ji6f
    @user-tc5os8ji6f Рік тому

    ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @user-sm5zu5pk1y
    @user-sm5zu5pk1y Рік тому

    ❤❤❤