አላህ የጠየቅኩትን ሰጥቶኛል | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 592

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 6 днів тому +293

    የአንተ ብር ጥንቅር ይበል እምዕነት ይበልጣል ያልሹ ልጅ አላህ ይውደድሽ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 6 днів тому +11

      አሚን በጣም ስንት የአላህ ባሪያ አለ

    • @rakyi2023
      @rakyi2023 6 днів тому +6

      ❤❤❤❤በጣም

    • @ShukriyaAbas-h8l
      @ShukriyaAbas-h8l 5 днів тому +2

      Amiiiiiiiiiiiiiin yareb

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 5 днів тому +1

      አሚንንወላ❤❤❤❤ምናልእኔአድምወደውልጅ❤❤😢አለህ😢😢ሁለይዱአያረኩለትነው😢በኔምልናየትሰበብሆነውብየመኛለህ

    • @missjubaida3866
      @missjubaida3866 4 дні тому

      Amiinn❤❤❤

  • @TekeleJemale
    @TekeleJemale 6 днів тому +132

    መሳይ(ጀማል) እኛ ሰለመቴዎች ስለእስልምና በልበሙሉነት የምናወራው ከራሱ ከአሏህ ስለተሰጠን እና በዛም ላይ እርግጠኛ እንድንሆን በቁድራው በልባችን ውስጥ ስለሚያረጋግጥልን ነው አልሀምዱሊሏህ የነብያችን አሰላት ወሰላም ኡመት ስላደረገን አሏህ መርጦ የርሱ ባሪያ ስላደረገን❤❤❤❤❤❤

    • @TebaAl-k1x
      @TebaAl-k1x 6 днів тому +5

      ማሻአላህ አላህ ያፅናህ

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 6 днів тому

      Masha Allah Allhau Akbar Allhamdulila

    • @Rahmaali-h5n
      @Rahmaali-h5n 5 днів тому +3

      የኔውደ አላህ ያፆናሸ

    • @b.6015
      @b.6015 5 днів тому +3

      መታደል ነው ያረብ የኔንሥ ወፍቅልኝ

    • @MariamMM-jw1np
      @MariamMM-jw1np 5 днів тому +1

      @@TekeleJemale ማሻአሏህ አሏህ ፆናቱን ይስጣችሁ ለኔም ያረብ

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 6 днів тому +67

    ማሻ አላህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳካለት ሰለምቴ ብዙዎቸ ቀርቦ ሲናገረ ብዙ ዉጣ ዉረድ አልፈዉ ብዙ መከራ ተፈራርቆባቸዉ እያለቀሱ የሚያሰለቅሱን ናቸዉ አላህ ይጨምርልህ ብዙዎችም ወደ እስልምና እንዲመጡ እያረክም ሰለሆነ አላህ ይጠብቅህ

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 6 днів тому

      Amin Amin

    • @HdXh-lr5ut
      @HdXh-lr5ut 5 днів тому

      በጣም

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 3 дні тому

      ብዙዎች ቤተሰብ ጋር እያሉ ስለሆነነው እሱ አግብቶ ወቶ ስለሚኖር ነው

  • @b.6015
    @b.6015 5 днів тому +56

    እህታችን የት ትሆኝ የአላህን መገድ ያሳየሺው የኔ ውድ አላህ የተሻለ ሂወትን ይወፍቅሺ

    • @rablayesuf2629
      @rablayesuf2629 2 дні тому

      አሚን ያረብ ለሂድያ ሰበ ብመሆን መታደልነዉ አላህጃዋን ይክፈለዉ እህታችን

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 5 днів тому +59

    ለዝህ ሰበብ የሆንሽው እህት አሏህ ሂወትሽን በመልካምነገር ይቀይርልሽ ያርብ ደሞ ስያወራ ኮንፊደንሱ ደስ ሲል

  • @TekeleJemale
    @TekeleJemale 6 днів тому +40

    ማሻሏህ እንዲ ነው የስልምና ሀቅ አሏህ ለቤተሰቦቼና ለመላው የሰው ዘር ሂዲያ ይስጥልኘ ያረብ❤❤❤❤

  • @NijaNasir
    @NijaNasir 3 дні тому +14

    የኔ መንገድ ፕሮግራም ለይ የስልጤወች ስም ብዙ ግዜ በመልካም ነገሮች ይጠረል አላህ ይጨምርለችሁ

  • @Somaya1994
    @Somaya1994 6 днів тому +50

    ኧረ ሶፊ የዛሬ መንገደኛሽ ለየት ያለ ነው የቂኑ ማሻአላህ አላህ ዬጨምረለት እሥከመጨረሻው ፈገግ እያልኩ ነበር ሥሠማው የነበረው

    • @FAEDLAKADEER
      @FAEDLAKADEER 5 днів тому

      ❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤

    • @w6_ikran
      @w6_ikran 4 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @CobraAbdullah
      @CobraAbdullah 4 дні тому

      ወላሂ እኔም

  • @TamimYy-xj1xc
    @TamimYy-xj1xc 6 днів тому +73

    አህለን ወሰህለን ሚንበሮች 🎉🎉 የኔ መንገድ አድናቂ ነኝ እናንተስ ተመልካቾቻች እጅ አውጡ🎉🎉

    • @امينهامام-د8ل
      @امينهامام-د8ل 6 днів тому

      አለን✋

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 5 днів тому

      Masallah Masallah Masallah Masallah Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allah give to you Lonig Life we Love you

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 5 днів тому

      Aile l m amazing for you

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 5 днів тому +30

    መሸአላህ የኔመገድ 10000000👍okመግባትአለበት ሀሩንሚደያ100000ok 🤲🤲👍👍💐💐

    • @Meryemhappy
      @Meryemhappy 5 днів тому

      በተለይ ሃሩን

    • @mirsadyou3825
      @mirsadyou3825 4 дні тому +1

      የሀሩን 1000000 እስካሁን አለመግባት ያሳፍረኛል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 6 днів тому +35

    ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ❤❤❤❤❤

  • @Era-j6d
    @Era-j6d 6 днів тому +30

    የስተዛሬውን እያለቀስኩ ነበር የማየው የዛሬው ማሻአላህ ነው በሳቅ ጨረስኩት

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 6 днів тому +27

    የዛሬው የሶፊ እንግዳ ማሻአሏህ
    ሁልግዜ ሲያስለቅሷት ነበር የኖረችው ዛሬ ሳቅበሳቅ ሆነች ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ❤❤❤

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED 5 днів тому +4

      እኔ ለራሱ የዛሬዉ ለየት ያለ እግዳነዉ ወሬዉ ሁሉ ያዝናናል

    • @w6_ikran
      @w6_ikran 4 дні тому

      Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 5 днів тому +20

    ቢስሚላህ ማሻ አላህ አላህዬ ሁሌም በኢስላም በደስታ ያኑርህ 🤲❤️

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 4 дні тому

      አሚንያረብ መጨረሸችነንያሳምርን

    • @AminatAli-wf2me
      @AminatAli-wf2me 3 дні тому

      M.nj
      Vhk8777p8870😅9x​@@MsAjah-e6j😮pp ç0p9ib

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 5 днів тому +13

    ማሻአላህ አመስጋኝ አንደበት❤❤
    ፈታ ያለ ወንድም ነው ቀጣይ ክፍል ቢኖረው እራሱ 😁😁😁 አላህ ይጠብቃቹሀ የኢስላም ጀግኖች❤❤

  • @MunibaHeyredin
    @MunibaHeyredin 6 днів тому +48

    ኧረ የዛሬስ ይለያል ማሻሏህ 😂 ፈገግታ ሱና ነው ባረከሏሁ ፊኩም አሏህ ሪስቃችንን ያስፋልን

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 6 днів тому +17

    ብሪክ ጥንቅሪ ብሎ ይቅር ያለችዉ ጀግና ከጀግናም ጀግና ነች ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 6 днів тому +217

    በአላሕ ደምሩኝ ክፍት ብሎኛል ወላሒ

    • @Rosa-t2l
      @Rosa-t2l 6 днів тому +5

      Yena. Konjjjj. Abeshire. Yane. Enate. Allha. Yexabeweshi. Bareche. Ayezoshe. Hullme. Nager. Labago. Nawe. Ka. Chigere. Behala. Mechote. Ale.

    • @rakyi2023
      @rakyi2023 6 днів тому

      ደምሪኝ ደመርኩሽ

    • @ZubidhRade
      @ZubidhRade 6 днів тому +5

      አብሽር የዛሬው ቀን አለፈ ነገ ሌላቀንነው❤

    • @MEKATube-j7y
      @MEKATube-j7y 6 днів тому +4

      መልሺ አረጌሻለሁ ቪድወሺ ለኮመት አልመች ብሎኝ ነዉ ያልጻፍኩልሺ መልሺ

    • @HhxHjhx
      @HhxHjhx 6 днів тому +2

      አብሽሪ ሀቢበቲ

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 6 днів тому +20

    አሊየኛወድም አልሀምዱዱላሂ ጌታየ ምስጋናይገባዉ እኳን ከጨለማ ወዴብረሀን መጣህ አላህ መጨረሻ ያሳምርልን።

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 6 днів тому +32

    አቺ ጀግና እህት ባአቺ አቆም አላህ ሰበብ አዲርጎሺ ይህን ወዲም መጣ አችንም አላህ በሰፊዉ ይረዝቅሺ አተም በርታ ስለሚስት ዝብላ ከገባች ያነሳሀዉ ለኔ ጡሩ አሁን የምመጣዉ ባሌ ያወይልክ በተወደደ ወርቅ ታየኝ ስቆልል😅

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 5 днів тому

      Gobez

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 5 днів тому +2

      እህቴ ቁስ ነገር እዚያው ዱኒያላ ቀሪ ኑው አላህ እሱ ሰበብ አርጎላት ትልቁን እስልምናን አላህ ወፍቋታል ሚስቱም

  • @seadaassen2826
    @seadaassen2826 6 днів тому +13

    ማሻ አላህ ሰለምቴወች ታድላችሁ

  • @fakumaahamad
    @fakumaahamad 6 днів тому +18

    እኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅነበር ማነዉ እደኔ የኔምገድን የሚናፍቅ

  • @TamimYy-xj1xc
    @TamimYy-xj1xc 6 днів тому +15

    የአላህ የዛሬው በጠም ደስ ይላል አላህ ጨምሮ ይስጥህ አላህ ካፍ የድርግህ

  • @ሙስተሪ
    @ሙስተሪ 6 днів тому +19

    እር በሳቅ ነው ያደምኩት 😂😂መሻአላህ ❤❤❤

    • @alhamdumuhajir193
      @alhamdumuhajir193 6 днів тому +1

      Miyaskew paret muzinu lerasu jorow sheno new mirebshew
      Siwedku Ewedkalehu😂

  • @fbd1446
    @fbd1446 6 днів тому +13

    የዛሪው ይለያል ማሻ አሏህ

  • @b.6015
    @b.6015 5 днів тому +17

    አህለን ወሠህለን ማነው እደኔ ሠለምቴን በጉጉት የሚጠብቅ ያረብ ለምወደው እናትና አባቴን ወፍቅልኝ ያረብ ያከሪም 😢😢😢😢😢😢

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 5 днів тому

      እኔ😢😢😢😢

    • @SahadaSahada-j6r
      @SahadaSahada-j6r 5 днів тому

      እኔም ለወንድሜ እና ለወንድሜ ልጆች

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 5 днів тому

      @@SahadaSahada-j6r አላህ ይወፍቅልሽውድ

  • @alhamdumuhajir193
    @alhamdumuhajir193 6 днів тому +8

    Alhamdulilah ala nimetel Islam ☪️ ❤️ ♥️ 😍 ✨️ 👌 ☪️

  • @sarahnasr-q6k
    @sarahnasr-q6k 4 дні тому +2

    ማሻአላሕ ደስ የሚል ቆይታ ነው ተመሥጬ ነው የጨረስኩት

  • @hikmathhikmath4564
    @hikmathhikmath4564 6 днів тому +25

    ሱብሀነሏህ በዲኔ ጠካራ አርገኝ

  • @እሱማእልአብድረዛቅ
    @እሱማእልአብድረዛቅ 6 днів тому +6

    ማሻአላህ በጣም ድስ ይላል አላህ ይጨምርልህ አላህ የተጣመመ ሚያስቀና ነዉ አላህ ቀጥተኛዉ መገድ ይምራን ያረቢ ሀገራችንም አላህ ሰላም ያርገዉ የስደት እህቶቼ አላህ ይጠብቃቹ እስላም ስላም❤❤

  • @OMANWAR-v9u
    @OMANWAR-v9u 5 днів тому +6

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል የዚህ ልጅ ታሪክ በደንብ ስለ እስልምና በመረዳቱ ምንም ሳይረዱ እስልምናን የሚጠሉ አሉ አላህ ልባችንን እውነተኛ ቦታ ላይ ያርግልን እኔም ልጄ ከእስልምና ወጥታ ወደ ሌላ ሀይማኖት እንደገባች በሞት ተለየች እስካሁንም እያለቀስኩ ነው ያለሁት አኪራዋን ስላበላሽች ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው እንደዚህ ዓይነትን ሰዎች አላህ ያብዛልን አሜን ።

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 5 днів тому +5

    ሱበሀን አላህ አላህ የሻውን ይመራል እንደሷ አይነት እህት ያብዛልን የኔ ቆንጆ አላህ የተሻለ ደረጃ ይስጣት በዱኒያም በአሄራ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃት

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 3 дні тому +3

    _መሻአላህ ደስ ሲል አሊ አላህ ይጨምርልህ የቂንህ ግሩም ነው መሻአላህ እህታችንም አላህ በለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤_

  • @mrymm4581
    @mrymm4581 5 днів тому +9

    ማሻ አላህ እንኳን ወደ ቀጥተኛ ንግድ በሰላም መጣህ

  • @b.6015
    @b.6015 5 днів тому +6

    ሡብሀን አላህ አላህ ሠበብ የሻለት ሰው እህታችን አላህ ሂወትሺን ይቀይርልሺ ዱንያ አኬራሺን ያሳምርልሺ ያረብ

  • @MariamMM-jw1np
    @MariamMM-jw1np 5 днів тому +4

    ያአሏህ ምነኛ ያማረ የቂን ነው ያለው ማሻአሏህ ያረብ አሏህ ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ አሊ ከነቤተሰብህ ያረብ

  • @ادريسعلي-ن9ه
    @ادريسعلي-ن9ه 5 днів тому +23

    ግንኮ ወላሂ በፊት እስልምናን የሚጠሉ ናቸው እየሰለሙ ያሉት አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ያረብ🎉

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 5 днів тому +1

      በጣምወላ😢

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 5 днів тому +1

      ​@@EeEe-q9jበጣም የአላህ ሀያልነት ሱብሀነክ ጥራቻይገባህ ጌታችን አድየ አላህ ያተስራ ሁሌም ሀያልነዉ አልሀምዱሊላህ አለኒአመቲል ኢስላም

  • @ወሎየዋ-ጸ9ለ
    @ወሎየዋ-ጸ9ለ 4 дні тому +2

    አሊማሻላህ እስተሚስትህ አላህየወደደውን ማንምም አያጠመውም መጨረሻህንምአላህያሳምርልህ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 5 днів тому +8

    አህለን ሶፊ ❤❤❤❤ እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን ወደ ተፈጠርክበት ሃይማኖት አልሃሙዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @صالحةصالحة-ك4م
    @صالحةصالحة-ك4م 6 днів тому +13

    አሊ ነይተሕ ዱአድር ግልኝ የሚሳስብ የጤናጉዳይ አለኝ

  • @hawawoloyewa
    @hawawoloyewa 6 днів тому +7

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ያጽናህም መጨረሻችንንም ያሳምርልን ዛሬ የኔ መንገድን እየሳኩም ዘናም እያልኩ ነው የምር ያየሁት እንደው ይቺ አማረኛ እምትባል ቋንቋ ግን ጉደኛ ናት አስቸገሪ ናት ያለኝ አረብ ነው ትዝ ያለኝ
    ደግሞ እኮ የሚገርመኝ ነገር ሁልጊዜ እነዚህ ኩፉሮች እርኩስ የሚሉት ነገር ነው የሚገርመኝ ከነሱ እርኩስ የሆነ ማን አለ እርኩስ ተረኩስ ሁላ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 6 днів тому +4

    ማሻ አላህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያሳምርልን አላህ ያፅናን

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim 6 днів тому +7

    ማሻአሏህ ፈታያለ ልጅ ነዉ

  • @CobraAbdullah
    @CobraAbdullah 4 дні тому +2

    ሱበሀን አላህ እንኳንም አላህ እስልምናን የወፈቀህ ማሻአላህ ❤

  • @hikmathhikmath4564
    @hikmathhikmath4564 6 днів тому +8

    አላህ ሲያቃና እኮ አያድርስ ሱብሀነሏህ

  • @mekibuser9912
    @mekibuser9912 6 днів тому +5

    Masha Allah wendmachin Allah yitebkh

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 6 днів тому +6

    አሊሃምዱሊላሃ አላ ኒእመተል እስላም ወንድም አላህ ወዶካል ወደ ተፈጠሪክቤት እምነት ተመለስክ መጨረሻዉን አላህ ያሳምሪልክ ያሙቀለቢ ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲናክ

  • @hayatkedir9264
    @hayatkedir9264 5 днів тому +7

    🕋ይወፍቀን እንደሱ 😊😊😊😊😊

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 4 дні тому +1

    ማሻአላህ የአንተ አይነት መቶ ይወለድ ወላሂ የሰው ሃቅ የማትፈልግ እና ደሰ የሚል አነጋገር አላህ ኢማኑን ይጨምርልህ ይሄ ሚዲያ በጣም ሰወደው በጣም ጀግና ሚዲያ ነው ጎበዝ ነሸ በርቺ ምናለ የእናቴን ቤት ብታሰመልሸልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VycHud
    @VycHud 3 дні тому +1

    ሠብሀንአላህ አላህየመራውንማንምአያጥመውምአላህያጠመመውን መንምአይመራው አላህወዱህነው ማሻአላህ አላህያጥናን በሰሊምናችን

  • @ያአሏህባሪያየረሱልወ-በ8ደ

    ማሻአሏህ የዛሬው በፈገግታ ነው አልሀም ዱሊላሂ

  • @ZainabAwal
    @ZainabAwal 5 днів тому +5

    ማሻአላህ ዛሬ በደስታ ነው የጨረስነው ማሻአላህ አሊ አላህ የብርታህ ወንድማችን አሊ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 6 днів тому +8

    ጀግና ነህ ሚሰትክ ልኮን ነገረካት

  • @FatimaFatima-b5g
    @FatimaFatima-b5g 3 дні тому +1

    ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yunusesmail4061
    @yunusesmail4061 5 днів тому +2

    ማሻ አላህ የኔ ውድ የኢስላም ወንድም መጨረሻህን (ችንንም) ያሳምርልን❤❤❤

  • @የቅቤ
    @የቅቤ 3 дні тому +1

    ማሻአሏህ አልሐምዱሊላህ አለኒአማተል ኢሢላም

  • @umhafsa
    @umhafsa 4 дні тому +2

    ማሻአላህ አላህ አሄራ አዱኛችሁን ያሳምረላችሁ ያረብ

  • @b.6015
    @b.6015 5 днів тому +2

    ማሻ አላህ አሊ አላህ ይጨምርልህያረብ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጨማምሮ ይስጥህ አላህ ሰጭን ይወዳል ስጥ ይሰጥሀል ነው አላህ ይስጠን

  • @RahmaUmAyoub
    @RahmaUmAyoub 6 днів тому +6

    ሱበሀናላህ ማሻአላህ

  • @SemiraNuru-o3j
    @SemiraNuru-o3j 6 днів тому +4

    ማሻኣላህ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @KEMILAMUHAMED-s1s
    @KEMILAMUHAMED-s1s 4 дні тому +1

    መሻአላህ ደስብሎኝ ነዉየጨረስኩት ሶፊ እረጅምእድሜ አላህይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ياللهيالله-ك5م
    @ياللهيالله-ك5م 5 днів тому +4

    ማሻአሏህ የዛሬዉ ለየትያለነዉ !!አሏህ ያፅናህ በድነል ኢስላም ላይ!ሙስሊም መሆን መታደል ነዉ"አልሀምዱሊሏህ

  • @Samira-t4u1f
    @Samira-t4u1f 5 днів тому +3

    ማሻአላህ የዛሬው የተለየነው አላህይጨምርልህ ግንስበብ የሆንሽልጅ በጣም ጀግናነሽ ያንተብርጥንቅር ይበል እንጅ ሶለቴነውያልሽው አላህ ይጨምርልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 2 дні тому +1

    አሏህ ቤታችሁንም በደስታ ይሙላላችሁ
    በጣም ደስ ይላል

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 4 дні тому +1

    ሱበሀነላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሀኢለሏህ
    አላሁ ወክበር

  • @yesufhassen1409
    @yesufhassen1409 3 дні тому +1

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ሰው።

  • @halimamoehamade3933
    @halimamoehamade3933 4 дні тому +1

    ማሻአላህ ተባርክ እርህማንን

  • @AhmedWehabrebi
    @AhmedWehabrebi 3 дні тому +1

    ኣዎ ኣላህ ልሂዳያ ምክኒያት መሆን እንዴት ያጓጓል ኣላህ ለሂዳያ ሰበብ ኣርገን

  • @alekaabedla3163
    @alekaabedla3163 6 днів тому +4

    ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርል

  • @SaadiyyaaTaha
    @SaadiyyaaTaha 3 дні тому +1

    ማሻአለሀ ተበረከለሀ አሁንም ይጨሚሪሊህ🎉🎉🎉

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 3 дні тому +1

    አልሀምዱ ሊላህ ሲል የተሰማኝ ደስታ አልሀምዱ ሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 4 дні тому +1

    ማሻ አላህ የዛሬው የተለየ ነው ማሻ አላህ አላህ ሁላችንንም አላህ ንያችንን ያስፋልን ያረብ አልአሀሙዱሊላህ አላኒኢመተል ኢስለም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abuaysha6020
    @abuaysha6020 4 дні тому +1

    አላህ ይጨምርልህ። ቤተሰቦችህንም አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው። እኛንም አንተንም ሁላችንንም ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቀን።

  • @Sebr-e1w
    @Sebr-e1w 5 днів тому +3

    እረ አሊ ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል አንድ ቀን ሱቅህ መጥቼ ያንተ ስራ ከላፕቶፕ ጋር ምን ያገናኘዋል ብዬ ጠይቄህ የሳቅክብኝ ልጅ ነኝ ሀቂቃ መልካም ሰው ነህ ሰለምቴ መሆንህን አላውቅም ነበር አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 2 дні тому

    አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው ያረብ
    በጣም እያዝናናኸን ነው ያየነው ማሻ አሏህ ሽኩረን ወንድማችን በጣም ደስ ትላለህ

  • @Aisha-yp1ww
    @Aisha-yp1ww 5 днів тому +1

    መሻአሏህ ተባረክ አሏህ ሁሉም ካፊሮች እንዳተ ቢያነቡና ቢረዱ ካፊር ባልተገኘ ነበር ግን ትክክለኛው እምነት የቱ ነው ብለው ማመዛዘን አይፈልጉም

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 6 днів тому +2

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ሶፊዬ አህለን ወንድማችን እንኳን ወደ ምርጥ ዲን እሰልምና መጣህ ሱብሐናላህ አላህ ሲፈልግ በፈለጋወ መንገድ ይመራዋ አልሐምዱሊላህ ልጀቶን ሰበብ አደረጋልህ ማሻአላህ ምን አይነት መታደል ነው ምናልባት ይህንን ፕሮግራም እምታይወ ከሆነ በጣም ታድለሻል ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiaseid6695
    @rabiaseid6695 4 дні тому +1

    ማሻአላህ ልጂቶን ባቀርብሽልን

  • @ከፈንኪስየለዉም
    @ከፈንኪስየለዉም 6 днів тому +8

    አላሁመለከል ሀምዲ አላኒእመተል ኢስላም

  • @MeryemMeryem-e1m
    @MeryemMeryem-e1m 6 днів тому +6

    አልሃምዱሊላህ አለኒመተል ኢስላም
    አላሁመ ጃእልና ሙቂመሶህ ያረብ

  • @weinitywein2915
    @weinitywein2915 4 дні тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @hikmathhikmath4564
    @hikmathhikmath4564 6 днів тому +16

    መግበያሽ ላይ አሰላም አለይኩም በይ

    • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
      @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 6 днів тому +7

      ያው እኮ ነው የአረበኛውን ትረጉም እኮነው የምትለው ሆ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 5 днів тому +1

      ​@@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
      የኢስላም ሰላምታ በአረበኛውስ መች ይለያያል አሰላሙአለይኩም ነው ሌላ የለ

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 4 дні тому

      አሰላሙ አለይኩም ማለት ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ማለት ነው ሳታቂ ሰው አትዝለፊ​@@እረህመት-ዘ5ተ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 4 дні тому

      @rabiaseid6695
      መች ዘለፍኩ እና ሳታውቂ ማለት ምን ማለት ነው ተፍሲር ከመናገር ቀናውን የሁሉን መግቤብያ መናገር አይበልጥም የአለም ሙስሊሞች ያለምንም ፍች ተፍሲር ሳያስፈልገው የምንጠቀመው ቃል ነው።
      የግድ እንደሌሎች እምነት ሰላም በእናተላይ ይሁን ካላለች ብሎ መሞገት ምን ማለት ነው በቃ ልክ ናት አሰላሙአለይኩም ማለት ነው ያለባት ።
      የግድ አንዳንዶች አልሃምዱሊላህ ማለትን ትተው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ይላሉ ታድያ ይሄም ፈጣሪን ማመስገን ስለሆነ ተበራቱ ማለት ነው ያለብን ?

  • @ዎደሲኬትሲትጎዎዝወደሀለአ

    ማሸአለህ ዘሬናው ሰለለቅሰ የዬሁት አልሀምዱልለህ እስለም ሰለምምምምምምምምም🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb 4 дні тому +1

    ያረብ አላህ መጨረሸችንን ያሳምርልን

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 6 днів тому +3

    ማሻአላህ ጀግና ወላሂ

  • @MohmadMohmad-c5b
    @MohmadMohmad-c5b 6 днів тому +2

    ማሻአላህ

  • @طيبهالعتيبي-و8ر
    @طيبهالعتيبي-و8ر 4 дні тому +1

    ሲወድቁ እወድቃለሁ አለ ሚሲኪን እየሳኩ ነው ያዳመጥኩት የዛሬውን አሏህ ይጨምርልህ ❤❤❤

  • @سعادهداود-ظ2ي
    @سعادهداود-ظ2ي 4 дні тому +1

    መሸአላህ
    አላህ
    ይጨምርልህ
    እኳን
    ወደኛመጣህ

  • @Salima-g1m
    @Salima-g1m 5 днів тому +2

    ማሻአለ ያሰልምቴውች ጥንከሬ በጠምዳስይለል አለህያፂናቹ❤❤❤

  • @djhs4135
    @djhs4135 4 дні тому +1

    መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ🎉

  • @HamriyaAman
    @HamriyaAman 4 дні тому +1

    አሚን ዪዉደዳት❤

  • @HayatEndrisHayatEndris
    @HayatEndrisHayatEndris 2 дні тому

    ሱባሀን አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @kedirmohamed7666
    @kedirmohamed7666 3 дні тому +1

    Mashallah Ali Betam yemiyasedeset sera new Allah yechemereleh

  • @Kal-l6q
    @Kal-l6q 4 дні тому +1

    ሡበሀን አላህ ወላሂ ያረብ የኔም እናት ጠማለች አላህ በትክክለኛው መንገድ ይመራት ብላችሁ ዱአ አረጉልኝ

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 5 днів тому +1

    አላ ይጨሚሪሊህ ማሻአላ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💯💯💯💯💯💯

  • @FarihaAhmed-d5b
    @FarihaAhmed-d5b 6 днів тому +1

    Masha Allah ❤❤❤ Allah yechimerleh

  • @umhafsa
    @umhafsa 4 дні тому +1

    ማሻአላህ ደስሲል ሳምት በጣም አልቅሸ ነበር

  • @FifiBinteali
    @FifiBinteali 5 днів тому +2

    አልሀምዱሊላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ወንድሜ አሊ አንተንም ቤተሰቦችህንም አቀማጥሎ በዱንያም በአኼራም ያኑራችሁ
    ሶፊዬ አንችንም አላህ ያበርታሽ በዱንያም በአስኼራም ሳቅሽን ያብዛልሽ በርቱልን

  • @امالبه
    @امالبه 5 днів тому +1

    አጀብ አጀብ ድንቅ ነው የአላህ አልሃምዱሊላህ አለናአመተል እስላም።
    ወንድሜ እንኳን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ወደ እስላም አላህ አመጣህ

  • @rahmaumer4972
    @rahmaumer4972 6 днів тому +6

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተልአሥላም