🤲🤲اللهم امين يارب العالمين 🤲🤲جزاك الله خير الجزاء وبارك الله فيك ❤أللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا ❤
Nejed (or Najd) is a historical and geographical region in Saudi Arabia. It is located in the central part of the country, south of the capital city, Riyadh. Najd is a vast plateau that covers a large portion of Saudi Arabia, including parts of the Riyadh, Qassim, and Eastern provinces. Historically, it has been one of the main regions in the Arabian Peninsula, known for its distinct cultural and tribal heritage. Today, Najd includes the central and northern parts of the Kingdom. Riyadh, the capital of Saudi Arabia, is located in the heart of Najd.
ما معنى هذا الحديث: عن ابن عمر رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم قال " اللهم بارك لنا في شامنا ، اللهم بارك لنا في يمننا، فقالوا: وفي نجدنا يا رسول الله، قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: اللهم بارك لنا في شامنا، اللهم بارك لنا في يمننا، فقال الناس: وفي نجدنا يا رسول الله؟ قال ابن عمر: أظن أنه قال في المرة الثالثة: الزلازل والفتن هناك: وهناك يطلع قرن الشيطان" صحيح البخاري.
☝🏿ሽህአችን ማሽአላህ አባታችን እንዴት ደስ ይላሉ ቅልል የሚሉ ጭዋታቸው ግርማ ሞግሳቸው አላህ 🤲🏿🤲🏿እረጀም እድሜ ጤና 🤲🏿🤲🏿አሚን ላይክ ግጭ ኡስታዛችንን የምትውዱ 🤲🏿🤲🏿
ደምሩኝ
የሚንበር ጀመዓ በሙሉ አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወወወ
አሚን ያረብ ሸሀችን አፊያ ከረጅም እድሜ ጋ ይስጦት
ያ አላህ የዱኒያውም የ አኼራውን ያሳምርልን
❤አሠላሙአለይኩም❤ ወራህመቱላሂ❤ ወበረካቱሁ❤ አህለን ወሰህለን❤ የኔኛ ተናፋቂ ነብይ❤🌹የኛ ዉድ ነብይ❤🌹የኛ አዛኝ ነብይ❤🌹ፈዳከ❤ ፊዳከ❤ፊዳከ❤አቢ ወኡሚሂ ያረሱለሏህ❤ ያጀመአ ሰሉ አለነብይ❤ሱለላሁ❤🌹አለይሂ❤🌹 ወሰለም❤🌹
ሰላሁ አለሒወሠለም
ኢላሀና አልሃምዱሊላህ ጥራት ይገባህ ❤
ማማ ጠራችን እስቲ በላይክ አይዞሽ በሉኝ😢❤❤❤😂
አይዞሽአብሽር❤❤😂
አብሽሪ እህቴ
አትረብሽኝ በያት አይዞሽ😅
ደምሪኝ🎉
Yes here we are From Dire Dawa Alhamdulillah
In every khamis mishit episode both be medina semay ser, & Bismika nahya
ሸክ ለአላህ ብየ እወደወታለሁ ረጅም እድሜ ይሰጠወት
As beautiful as always Jazakumullaahu kheyr
😢ወላሂ ክፍት ብሎኛል ዱአ አርጉልኝ ሂዲያ እዲሠጠኝ አላህ ያጀማ😢😢😢😢😢
አብሽር አትከፊ አላህ አለ
አላህ ሂዳያ ይስጠን፣ አብሽሪ ኡክቲ💚
አይዞሽ ውዴ❤❤
ኣብሽሪ ውድ እህታችን አላህ ኽይራቶቹን ያብዛልሽ
በጥቅሉ ቅመሞች ናችሁ ሁላችሁም አላህ ከፊታችን አያጥፍችሁ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
የውመል ሀሚስን በጉጉት እየጠበቅን ነው ሀያት ብለናል ለሚንበር ጀማ በሙሉ🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሩኝ
አሚንንን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ እንደት ናችሁ እኔማ ኸሚስ ምሽት ይርቀኛል እንደው በሳምንት ሁለት ግዜ ፕሮ ግራሙ ቢጨመርልን ጥሩ ነበር የእናንተን ፕሮግራም ለመከታተል ሁሌም በመጠባበቅ ላይ ነኝ ከመዳም ቤት ግን ወላሂ ትናፍቁኛላችሁ ጣፋጪ አንደበት ደስ የሚል ትምህርት ነው
ሽሀችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ።
Amin Hustaze❤
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሁላቺሁም ጀዛኩም አላህ ኸይር🎉 አላህ ረጂም እድሜ ይስጣቺሁ
Mashalah mohamed sisk midiaya yademkal lemesak kirb nw masha alah dua adrgulin hajaye bizu nw
አሚን,አሚን,አሚን
Aaww
Jezakellahu kheyren
Please add summary of the video at the end
ያሸህ እረጅም እድሚናጤና ይስጦት🎉🎉🎉🎉
አሚን አሚን አሚን ያረብ
❤❤❤❤❤ماشا ءالله😢
ማሻ አላህ ኡስታዙና ጀዛከላሁ ኸይር
اللهم آمين يا رب العالمين جزاك الله خيرا 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲اللهم امين يارب العالمين 🤲🤲جزاك الله خير الجزاء وبارك الله فيك ❤أللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا ❤
Mashallah 🎉
Jezakelah kern
የሸይክ በምን ቃል ልግለፃችሁ አላህ እረጅም እድሜ ይስጦት ለኛ ያቆይልን
ለኛም ዱአ አርጉልን ከዚህ አላህ ይተድቀን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
as wr wb እንሻአላ አስተያት ለመስጠት ያህል ነው እንዳጋጣሚ የፕሮ ግራማችሁ ተከታታይ ነኝ ግን ብዙ ጊዜ ስመለከት መሪ ሁነህ እምናየው አንተን ብቻ ነው አንዳንዴ ለወንድማችንም እድል ቢሠጠው በተረፈ ፕሮግራማችሁን በፍቅር ነው እምናዳምጠው አላህ ይጨምርላችሁ ሸሀችንም ሀያታቸውን አላህ ያርዝምልን ከንግግሬ ስተት ካለ ደግሞ አፏን!!!❤❤❤
ኡስታዛችን እያስተማሩ የነበረው ስለጣልቃ ገብነት ነው so what do men?
አሚን ያረብ
አሚንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤ አለሁአሚን❤❤❤❤❤❤❤
ሡሀላህ አለይሂ ወሰለም 😍
ሱብሀነክ ያረብ❤
ያአላህ
ሱብሀን አላህ
Aww Ababa allha tetebkachw Amin Amin allha um Amin yareblalmim
አህለን ሚምበሮች ሸኩና ጀዛኩም አላህ ከይር
ማሻአላህ ሚንበሮች አላህ እድሜና ጤና ለእናተና ለሁስታዝ ይስጣቹሁ ከሎንዶን
አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በያላቹበት የአላህ ሠላምታዬ ይድረሣቹ ለይሉ ጁማአ ነው በዱአ አትርሱን፡፡
ጀዛከሏሁም ኸይር ሚበሮች ❤❤❤
አሰላም ወዓለይኩም ወራህመቱላህ ኩሉ ያሚንበር ጀማዓ አላሁ መሶሊ ወስሊ ሙባረክ
አሚንንንንንንን ያረብ የኔ ውዶቼ ❤❤❤❤❤❤
sintun temarnewu mashallah
🎉❤🎉🎉🎉 አለሀን
አሚንንንንንንንንንንን❤❤❤
ያረብ ያረብ ያረብ❤❤❤
ኣሏህ ያቆያቹ ❤❤❤❤❤❤❤
ዉድ የሚበርቲዬብ ተከታዮች የሸኻችን አድናቂወች። የሁሴንና የመሀመድ ከድር አድናቂወች በላይክ አሳዬኝ
አድስ ዬቱብ ከፍቻለሁ ቤተሰብ ሁኑ አበረታቱኝ
Jzk barekelahu fikum ❤
Amiin yarabal alamiin Amiin yarabal alamiin
መሐመድ ፈረጅ ሁላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
swedaaaaachihuuuuu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሱባን አላህ ካለፈሁ አለመኸማራች እኮ ነው እሚገርመሁ ብዙ ሰው ለዱኒያ እሚከፍለሁ ዋጋ ሽርክ እስከመስራ ፒሌነር ለመሆን ሞት ተረስቶ አጂብ ታረብ ልቤን አደራ በዱኒያ ፍቅር አታውርብኝ 🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ustaz ❤❤❤
ወጣቷ ትመጣልሃለች ኣብሽር❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ይችን ኮሜት ያነበባችሁ በሙሉ ዱአ አርጉልኝ
ዋለይኩም ሰላም ዉራህመቱላሂ ወበረካቱ ጅዛኩም እላህ❤❤❤
የአላህ ሀያት አፊያ ኢማን ወፍቀን
ወሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማነወ እሰቲ በጉጉት የማጠብቀወ አሙሰ ካሚሰ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ደምሩኝ
Wa wr wb
አዳካሪ ሰርጎ ገብ😂😂😂😂 ወይ ጉድ አላህ ዱዓን ሙስተጃባ ይወፍቀን አላህ የሃያት በረካ ይስጣችሁ ወንድሞቼ!!!!
ያሸህ እረጅም እድሚናጤና ይስጦት
አሜን
As wr wb ya uztaz endate nachuh
aselamualikum wudochea ahlen wesahlen
አሰላሙ አለይኩም እህት ወንድሞች❤❤❤
Ye shikhachin dimst gin btam ziq yale new maiku..
❤❤❤
abo allhe haye yargachu ❤❤❤
አህለን ሼይከና ❤❤❤❤❤❤❤አህለን ወንዲሞ ቻች❤❤❤
سبحن الله ألله يطول عمرك ياشخنا
Jazakalmal hayara ❤❤❤❤
ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲💐
Amin yarbe 🤲
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር❤
🎉
እሪ እኔም እደ ድሬዳዋዉ ልጅ ነዉ አፌ ከፍቼ የሰማሁት😂 መዳም ቤት ቁጭ ብዬ ሼህ ዱኣ አርጉልኚ የዛሬ አመት ያሰብኩት ተሳክቶ በቤቴ ቁጭ ብዬ እድሰማ ኢሻላህ ❤❤❤ ጅዛኩም እላህ
❤❤❤
ኢንሸአለህ
Masha'allah
Sheh Aselamualkum ድአ አርጉልኝ ትክክለኛ የአላህ ባሪያ እዲያረገኝ
ስወዳቸው ማሽአላህ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
🎉🎉
Jezakumulah hyir shekachn
M Allah ustaz
ነጅድ ያሉት ኢራቅን ነው ወላ ሪያድ ? እስከዛሬ ሲሰማ የነበረዉ ሪያድ የሚል ነው ዑስታዝ ይጣራልን
نطقت بالحق شيخ اكيد خايف ان لا يمنع من دخول مكه المكرمه
نجد يبدأ من الرياض، ياشيخ خايف ان تقول هذا
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ماشاالله
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Nejed (or Najd) is a historical and geographical region in Saudi Arabia. It is located in the central part of the country, south of the capital city, Riyadh. Najd is a vast plateau that covers a large portion of Saudi Arabia, including parts of the Riyadh, Qassim, and Eastern provinces. Historically, it has been one of the main regions in the Arabian Peninsula, known for its distinct cultural and tribal heritage. Today, Najd includes the central and northern parts of the Kingdom.
Riyadh, the capital of Saudi Arabia, is located in the heart of Najd.
Inate be gugut metbkew program
ማሻአላህ
fi najidina ayidalam inde lamin iraq alachu
አህልንወስህልን🎉🎉🎉አሚንንንንየረቡ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሰላሙ አለይኩም
ነጄድ (ወይም ናጅድ) በሳውዲ አረቢያ ውስጥ ያለ ታሪካዊ እና ጂኦግራፊያዊ ክልል ነው። ከዋና ከተማው ሪያድ በስተደቡብ በሀገሪቱ መካከለኛ ክፍል ውስጥ ይገኛል. ናጅድ የሪያድ፣ ቃሲም እና ምስራቃዊ ግዛቶችን ጨምሮ የሳውዲ አረቢያን ሰፊ ክፍል የሚሸፍን ሰፊ አምባ ነው። በታሪክ፣ በአረብ ባሕረ ገብ መሬት ውስጥ ካሉት ዋና ዋና ክልሎች አንዱ ነው፣ በልዩ ባህላዊ እና ጎሳ ቅርስነቱ ይታወቃል። ዛሬ ናጅድ የመንግሥቱን ማዕከላዊ እና ሰሜናዊ ክፍሎችን ያጠቃልላል።
የሳውዲ አረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ በናጅድ እምብርት ላይ ትገኛለች።
Najd malet y ahuna Riyad malet nw kfelagachu Google map chek argu
ما معنى هذا الحديث: عن ابن عمر رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم قال " اللهم بارك لنا في شامنا ، اللهم بارك لنا في يمننا، فقالوا: وفي نجدنا يا رسول الله، قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: اللهم بارك لنا في شامنا، اللهم بارك لنا في يمننا، فقال الناس: وفي نجدنا يا رسول الله؟ قال ابن عمر: أظن أنه قال في المرة الثالثة: الزلازل والفتن هناك: وهناك يطلع قرن الشيطان" صحيح البخاري.