The Judgment Of Sheep and Goats| Deep Explanation| የበጎችና የፍየሎች ፍርድ እስካሁን ያልታየ
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- The Judgment Of Sheep and Goats| Deep Explanation| የበጎችና የፍየሎች ፍርድ እስካሁን ያልታየ
እንኳን ወደ እዚህ (THE WORD) አዲስ ቻናል በሰላም መጣችሁ
የዚህ ቻናል ዓላማ ክርስትያኖች ለተጠሩበት ዓላማ
በእውነት እንዲኖሩና ፤ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለ አውዳቸው እየተጠቀሱ ለዘመናት የተማርናቸውን፥የሰበክናቸውን፥ያስተማርናቸውን
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በአውዳቸው መሰረት ቅዱሳኖች ትክክለኛ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ማስቻል ነው ።
ብርሃን ፀጋዬ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ
አንተ የእግዚአብሔር ድምጽ ነህ ምንጭህ ብሩክ ይሁን በርታ ከጎንህ ነኝ ሃኒባል ከምድረ ትግራይ ከአድዋ ነኝ!
በብዙ ፀጋው ይብዛልክ
እግዚአብሔር ስል አተ የትባርክ ይሁን አሜንንን ክብሩን ሁሉ ጌታ እየሱስ ይውሰድው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
በዝህ ባልቅበት በመጭርሻ ዘመን ስለ ጌታ እየሱስ መምጣት የሚያውጁ ስውች ይብዙልን አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ በክብር ይመጣል አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው አሜንንን 👍👍👍👍👍👍👍
ስል ፍየሎች ዛሬ ነው የገባኝ
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ
ጌታ ለዘላለም ይባርክህ 💙
ዘመንህ ይባረክ እኔ በጣም ነው የተጠቀምኩት
ሁፍፍፍ ተባረክ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ይህንን ቃል ብዙ ግዜ አገለግለዋለሁና ግን ድንቅ መረዳት
ስለ ስጋ እና ደሙ እና ቁርባን አስተምረን❤
God bless you my brother ❤
አቦ ይመችህ!!!
እግዚኢአብሄር ፀጋዉን ያብዛልእ
ወንማችን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ
❤❤እዚጋ፡የተቀላቀበልክ፡የደነ፡አማኝ፡በምን፡አይነት፡በበጎች፡ና፡በፍየሎች፡ውስጥ፡የለችም፡ምክኒያቱም፡በቅድመ፡ንጥቀት፡ሄዳለች፡
@@AsamenawBelete በጎችና ፍየሎች ተብለው በምሳሌ የተቀመጡት እና የክርስቶስን ሙሽራ ለይተህ ባለማወቅህ የተቀላቀለብህ አንተ ነህ ለኮሜንት አትቸኩል እንደገና ስማው። ለማንኛውም ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ የመንግስት ወንጌል በሰባት አመቱ መከራ ውስጥ ይሰበካል በዛ ውስጥ የዳኑና ያልዳኑ ማለት ነው ( በግና ፍየሎች ማለት) ትምህርቱን እንደገና በቴክስት ይደክማል እኮ ጎበዝ 🤔
Wow ❤❤❤❤
ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤🎉🎉
Tabarak biro ko ❤🎉
Dasi yemili Kani New Laney Zare woww ❤❤ Egna kirisitani Tadelani
Thanku betam በጣም ግልጽ ነው ስታሰተምር
ተባረክ ወንድም በሚገባን መልኩ አብራርተህልናል
ጌትይባርክህ❤❤❤
ዋው❤❤❤❤❤❤
በትክክል 🙏🙏🙏✅✅✅✅✅💯💯📓🏠🏠🏠📖📖💞💞💞💖💖💖💝💝💝📖📖📖♥️♥️♥️♥️✝️✝️✝️✝️✅✅✅ተባረክ
ሰላም። ሰላም ሰላም ሰላም ለሀገራችን
ጌታ ይባርክህ
tsegaw yebezaleh
Gata.yibarkih
እውነትም ፍትፍት 🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በርታልን ከጎንህ ነን
Wow ❤️❤️በሻም የሚ ገረማዉ ትምርት ❤️❤️❤️
ተባረክ
ዋዉ! የጌታ ጸጋ ይብዛልህ የኔ ወንድም ❤❤❤
Berat Egisaber yabrtak❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛሎ
ልክ ወድም አለም
ተባረክ ፀጋይብዛልህ በርታ
❤ኢየሱስ
ብዙ ትምህርት አግኝቻለው tebarek
tsaga yibzalki bire tebarki
እግዚአብሔር ይባርክህ
ጌታ ይባርክህ!
የትጉ ሰው ምሳሌ ትመስለዋለች ተባረክ
Betam tiru mabrariya new , gin and xiyaqe alagn , bagochu amagn nachew kalak , dagamo amagnoch bazan sat tenexqew ke hone , yetegnuchu nachew amagn honaw bamidir qaratew , ize ga inda bagich yatabraraut, please , tiyake ba kininat indamitmalislign I hope
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው - ራእይ 11
3: ለሁለቱም ምስክሮቼ ማቅ ለብሰው ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን ትንቢት ሊናገሩ እሰጣለሁ።” እነዚህንም ተከትለው መቶ 144 ሺህ የእስራኤል ወጣቶች የመንግስት ወንጌል ይሰብካሉ በዛን ጊዜ ይሄንን የመንግስቱ ወንጌል የሚቀበሉ ማለት ነው። ይህ የሚሆነው በሰባት አመት መከራ ውስጥ ስለሆነ በሚቀጥሉት ክፍል 4 ላይ በሰፊው እንመጣበታለን። ጸጋ ይብዛልህ።
እየሱስ ይባርክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን ወንድሜ
እናመሰግናለን
ስትጣፍጥ ትምህርቷ ብሮ ተባርከሃል
Wow….this is amazing revelation of the word of God… be blessed….continue to teach us✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌
እኔ በጣም ነዉ የምወድህ ወደዚህ ዩቱብ ከመምጠቴ በፊትም በቲክቶክ እከታተላለሁ እንደሁም ቲክቶክ message 1 ጥያቄ ጠይቆክ ነበረ
ተባረክልኝ እወደሃለዉ❤❤❤
ሰለ መክሊቱ ስራልን❤❤❤❤❤
Anidike yibizaliki 😢😢❤
Befikirih limot new anteye❤❤❤ tebarkeh kir 😅😅😅
Tebarekln
ተባረክ 🙏✝️✝️✝️🤲🤲🤲✅✅✅💕💕💕✝️✝️✝️🙏🙏🙏
Thank you
ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ትምህርት ነው ተመስጬ ቀረሁ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️
ተባረክ ወንድሜ
ኢየሱስ ይባርክክ ፀጋውንም አብዝቶ ይጨምርብክ ያብዛልክ
Ameen Biree
It is very very interesting the quality of your video your voice content of the message i love it God Bless you❤❤❤❤
Wowow ፀጋ ይብዛልህ ተበረኪልኝ እናመሰግናለን ሼር አደርገዋለሁ እሽሽሽ👍👍👍😘😘😘😘❤❤❤❤
ተባረክልን።
Blessed my dear
Tebarek Wendmee Tsega yabzalh zerh ybrekk 🙏🙏🙏
amagne Lemehon Mene Maderege Alebegne Lelawe Segana Demun Medenew Kersetosem Lehawryatoche Yenene Zewetr Argute Belwachewale Amesegenalew
በጣም ቅንነት የተሞላበት ጥሩ ጥያቄ ነው ያው ከቃሉ እንደምረዳው አማኝ ለመሆን ማመን ነው! ምንድነው የምናምነው? እየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ፥ ለኃጢአተኞች መስዋዕት ሆኖ ራሱን እንዳቀረበ ፥እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሳው፥ለሃጥያታችን ዋጋ በሞቱ እንደከፈለ፥ለዘልአለም ጽድቃችን ከሙታን እንደተነሳ፥በእርሱ በኩል ብቻ ወደኣብ እንደምንደርስ፥ እውነቱም ህይወቱን መንገዱም እሱ ብቻ እንደሆነ ማመን ማለት ነው። ይህንን በልቡ አምኖ በአፉ የመሰከረ ዳግመኛ ተወልዷል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኗል ማለት ነው። ሌላው ስጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጠጣም ማለት በቃ ከላይ የተጠቀሱትን ማመን ማለት እኮ ነው ( በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ማለት ነው) ሲናገር ብዙዎች የተሰናከሉ ወደ ኋላ የሄዱት ኑና ስጋዬን እየነከሳችሁ ብሉኝ ያላቸው መስላቸው ነው።ኢየሱስ ግን በአጭሩ በእኔ እመኑ እያላቸሁ ነው።ስላልገባቸው ወደኋላ ተመለሱ።
የሐዋርያቱ የሰጣቸው ለመታሰቢያዬ አድርጉት ብሎ ነው ።ስለዚህ አሁንም በክርስቶስ ማመናችንን የሚወክለውን እብስንና ፅዋውን ስንወስድ ለመታሰቢያዬ ስላለ እናስበዋለን ስናስበው ደግሞ ሞቱን እንናገራለን ይህንን ስታደርጉ ሞቴን ትናገራላችሁ ስላላቸው ማለት ነው ።
የምር ታስተምራለህ ይብዛልህ
Endet Yetebareke sew Neh Gin❤
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንን
❤❤❤❤❤❤ ተባርከሀል ወንድሜ ይብዛልህ
Waw betami dasiyelali eyesusi geta naw haleluya
በፀጋው በርታልን ።
Tebarek zemenih yibarek wendeme
ተባረክ
tebark betam amazing new
thank you very much. may God bless you by revelation of His Word.
gin bagochu mache amanu hindetis amanu, yet honono yehamanut?
God bless you brother
Zemenk ybarek geta kezih belay yabralk
tebarekilign ❤❤❤❤❤
Thank you wendeme 🙏🙏🙏🙏
Bless you!
❤❤❤❤🎉🎉
bless you
thanks
❤❤❤❤❤❤
Wooow tebarekelen❤❤
Geta yibarekek Esti sile mileja siralen
ዕብ 6ን አስተምረን😊
Your channel beautifully illuminates the spiritual journey and deepens our understanding of the divine. The content you create not only educates but also inspires, fostering a profound connection with the divine. Keep shining your light and spreading positivity!
More Grace
እንዲሁም ስለካልቪንና አርሚን ልዩነት ሀሳብ አስተምረን😊
🥰🥰🥰
የዮሐንስ ወንጌል 15:2 በተመለከተ video ስራ
ወንድሜ የያዕቆብን ክፍል ብታስተምረን በጌታ ይሄ መል ነው ቻሌንጅ ያደረገኝ ያንተን መረዳት ማወቅ እፈልጋለሁ።
ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ አማኞች ከየት መጡ
end times timeline በክፍል ሁለት ትምህርታችን ላይ እናየዋለን ። ጸጋ ይብዛልሽ
የእኔም ጥያቄ ነው ። ትምህርትህን በጣም ወድጄዋለሁ። ተባረክ
ጥሩ ጥያቄ ነው ራእይ 11
3: ለሁለቱም ምስክሮቼ ማቅ ለብሰው ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን ትንቢት ሊናገሩ እሰጣለሁ።” ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ እነዚህ ሁለቱ ምስክሮች እግዚአብሔር ይልካቸዋል የመንግስትን ወንጌል ይሰብካሉ እነሱንም ተከትሎ ደሞ ወደ 144,000ሺህ የእስራኤል ወጣቶች የመንግትን ወንጌል ይሰብካሉ በዚህ ውስጥ በመሲኡ የሚያምኑ የአይሁድ ህዝብንም አህዛብንም ያጠቃልላል።በቀጣዩ ክፍል በክፍል 5-6 በስፋት እናየዋለን። ፀጋ ይብዛልህ
ዋው እየሰማሁህ የተፈርብኝ ጥያቄ መለሰከለኝ thanks bro tsega ena selam ybezalih@@TheWordwasGod1
ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በዋላ ከየት ነው ሚመጡት አሞኞች ስታይ መልስልኝ ተባረክ ወይስ ደናግላት ቅሪቶችን ነው ከእስራኤል ወደ 140 ሺ ወጣት አማኝ እዳሉ ይነገራል እነሱን ነው በጎች የተባሉት ቤተክርስቲያን በሰቦቱ አመት መከራውስጥ ሰለሌለች ነው
እሺ ስለ ጥያቄ አመሰግናለሁ ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ አማኞች ከየት ነው የሚመጡት ለተባለው በአሁኑ ጊዜ ወንጌል ሲነገራቸው እምቢ ያሉ ያው ስላልዳኑ ከቤተክርስትያን ጋር አይነጠቁም። በዛን አስጨናቂ ወቅት ግን (በሰባት አመቱ መከራ ወቅት) ሀሰተኛው ክርስቶስ ራሱን ሲገልጥ አይሁድ ያኔ የሰቀሉት ክርስቶስ መሲሁ እሱ እንደሆነ ይገባቸዋል በዚህም የተነሳ ሀሰተኛውን ክርስቶስን የሚቃወሙ የአይሁድ ወጣቶች የመንግስትን ወንጌል ይሰብካሉ ይህ ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል።ስለዚህ በዛን ወቅት ላይ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሚያምኑ በዓለም ዙሪያ ብዙ አማኞች ይኖራሉ። በጐች የተባሉት ከእስራኤል ውጪ በአለም ዙሪያ ያሉ በክርስቶስ ያመኑ አማኞችን ሲሆን፡ ታናናሽ ወንድሞቼ የተባሉት እንዲሁም 144,000 ሰዎች የሚያመለክቱት በሙሉ የአይሁድ ቅሬታዎችን ነው ።
@@TheWordwasGod1tebarki bebuzu
Sile set lij ena lela demo sile timiket asitmiren tsegaw yibzalik
እባክህን ያልገባኝ ነገር አለ ይኸውም እነዚህ በጎቹ ቀድሞውኑ የዳኑ ከሆኑ ታዲያ ከቤተክርስትያን ጋር ለምን አልተነጠቁም? ነው ወይስ ከአህዛብ የሆኑት አይነጠቁም?
@@derejeasefa6240 በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው አይ እነዚህ ቀድሞ የዳኑ አማኞች አይደሉም ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ በራእይ 11 ላይ በሁለቱ ምስክሮች ከዛም መቶ 144ሺህ የእስራኤል ወጣቶች በሚሰብኩት የመንግስት ወንጌል ብዙ ሰዎች ይድናሉ። በኋላም በጎችና ፍየሎች በሚለው ተመድበዋል በጎቹ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከቤተ ክርስቲያን ጋር ተመልሶ በሚመጣ ጊዜ በአንድ ሺ አመት መንግስቱ ውስጥ እንዲኖሩ ይፈቀድላቸዋል
1000 amet lay yë motut(yetenetekut)yimelesalu ???????
ጥያቄው ግልጽ አይደለም sorry ትንሽ አብራርተህ ጠይቀኝ
ይህን ክፍል እንዴት ታየዋለሃ"ማቴዎስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
የነሱት ሰዎች ታሪክ የሚጀምረው ከዚህ ነው አማኞች አይደሉም እንደ አማኝ ግን አክት ያደርጋሉ ተኩላዎች ናቸው Matthew 7 አማ - ማቴዎስ
15: “የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።
በሺ አመት መንግስት ዘመን ከጌታ ጋር የሚኖሩት እስራኤላውያን ብቻ ናቸዉ ወይስ ክርስቲያኖችም ናቸዉ ወይ
@@BirtukanTilahun-lz3gx እዎ ቤተክርስቲያንም ከክርስቶስ ጋራ ትነግሳለች end time timeline part 1 ተመልከችው። በክፍል ሁለት ላይ ደግሞ ያሁኑን ጥያቄን ጨምሮ ብዙ ነገሮችን እናያለን።
ቤተ ክርስትያን ከተናጣቀች ቦኃላ የፀጋ ዘመን አያባቃም ዎይ? and ያኔ ምሳባከዉ የተኛዉ ወንጌል የፀጋ ወይስ የመንግስቱ?
❤️ያኔ የመንግስት ወንጌል ይሰበካል
በቀጣዩ ትምህርት በስፍት እንመለስበታለን
Betam yemigerim timrit new….wondmoch subscribe why you are waiting…..thank you betam……tetekimialehu
@@BekaluTegegne-k1i thanks 🙏 More Grace
አማኞች ቀደም ብሎ አይደለም የምነጠቁት?
አዎ የቤተክርስቲያን ንጥቀት ቀድሞ ነው 👍
ማቴዎስ 25፡31-46 ላይ ያለውን አንተም እንዳብራራኸው የሚከናወነው ጌታ ዳግም ወደ ምድር ሲመጣ ነው፡፡ አሕዛብን ፍየሎችና በጎች ብሎ ይከፍላቸዋል፡፡ እውነት ብለሃል፡፡ ጥያቄ የሆነብኝ፡ - ይሄ ከዳንኤል ሰባኛ ሱባኤ በኋላ ማለት ከቀረው ሰባት ዓመት በኋላ የሚሆን ነው፡፡ እኛ ደግሞ ሰባት ዓመቱ ሳይጀምር ምድርን ለቀን ወደ ሰማይ እንነጠቃለን፡፡ ስለዚህ ይሄ ክስተት ውስጥ እኛ ልንሳተፍ የምንችለው እንዴት ነው? ይሄ በምድር ላይ የሚሰጥ ፍርድ ነው፤ እኛ ደግሞ በጊዜው ሰማይ ነን፡፡ እንዴት ነው ታዲያ በዚህ ፍርድ ውስጥ ተካፋዮች የምንሆነው ወንድማለም?
ተመልሰን እንመጣለን እንዳንል ያም አያስኬድም፡፡ ለምን? ካልከኝ፡ - ይሄ ፍርድ በሕያዋን አሕዛብ ላይ የሚሰጥ ነው እንጂ ትንሣኤ ባገኙ ላይ የሚሰጥ ፍርድ አይደለም፡፡ ከነስሙም “የሕያዋን ፍርድ” ነው የሚባለው፡፡ እኛ ግን የምንነጠቀው በሕይወት ያለነው ብቻ ሳንሆን ያንቀላፉትም ከሞት ተነሥተው አብረን ነው ወደ ሰማይ የምንሄደው፡፡ (1ኛ ተሰሎንቄ 4፡13-16) ስለዚህ ማቴዎስ 25 ከሞት ለተነሡት የሚሰጥ ፍርድ አይደለምና ከእኛ ጋር ግንኙነት ሊኖረው አይችልም፡፡ እኛን እንዴት እዚህ ውስጥ እንደከተትከን ስለገረመኝ ነው፡፡
❤። በዮሃንስ 3:36 በክርስቶስ የሚያምኑ ሁሉ ከሞት ወደ ህይወት already ስለተሻገሩ ወደፊት ወደ ፍርድ አይመጡም። እንደተባለውም ቤተክርስቲያን በሰባት አመቱ መከራ በፊት ውስጥ ስለምትነጠቅ በዚህ ወቅት ውስጥ መሳተፍ አይጠበቅባትም ለምንስ በመከራ ውስጥ እንሳተፋለን? ኖህ ወደ መርከቡ ከገባ በኋላ የጥፋት ውሃ እንደመጣው ቤተክርስቲያንን ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ ይህንን ምድር ስትለቅ ነው የጥፋት እርኩሰት የሚመጣው። 1ኛ ተሰ. 4:6-7
ቸርች ከተነጠቀች በኋላ ያመኑ ሰዎች በምድር ላይ ከየት ይመጣሉ ከሆነ በ ራዕይ ምዕራፍ 11 :3 ጀመሩ የመንግስት ወንጌል
የሚሰብኩ" ሁለቱ ምስክሮች"እነሱንም ተከተሉ 144,000 የሚሆኑ የእስራኤል ወጣቶች የመንግስትን ወንጌል የሰበካሉ። በሰው ውስጥ የሚድኑ ብዙ ሰዎች አሉ ።በሚቀጥሉ ትምህርታችን በሰፊዎን እንመጣበታለን