Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወይ ጉድ በዎርቶዶክስ እምነት ውስጥ ሆኜ በልጅነቴ አሞኝ ሠይጣን ስለሆነ የያዛት ዲኒ እጠኗት ተብሎ ድኒውን ሲያጥኑኝ የባሰ አመመኝ ለሊት ተኝቼ ሣለሁ በእልሜ እኔ እየሱስ ነኝ እኔ ነኝ አዳኝሽ እያለ ከሰማይ ውስጥ በታላቅ ብረሀን ሲናገረኝ ብረሀኑኑንን ማየት አቅቶኝ ወደኩ በግንባሬ ተደፍቼ ይቅር በለኝ ይቅር በለኝ እያልኩ ስጮህ ነቃሁ ስነሣ ስነቃ ዳንኩኝ አዳኜን እየሱስስን አየሁት አገኘሁት ይህው እስከ ዛሬ ለዘላለም ድኜ ቀረሁ ዲኒው ሣይሆን ያዳነኝ የእግዚያብሔር ልጅ ኢየሱስስ ብቻ ነው
Amén amén amén Eyesusye. Yeña ADAÑ simu yibarek
Ameen enluwan dineh/dunesh kerashi sumu yiledes
ጌታ ይባርክሽ መዳን ሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። እርሱም የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው
ያንቺን የሚመስል በህልሜ ደጋግሜ ጌታ እየሱስን በማየቴ እስከ ዛሬ ድንኜ ከእርሱ በቀር መድሀኒት እንደለለ ተረደቼ ስለነበር ብዙ መከራ ብገጥመኝም የመጨረሻ ግበ እርሱ እንዴ ሆነ ገብቶኝ ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው ሰዎችን አላይም ተግባራትቸው አሰናካይ ነው ምን አገልጋይ ብሆን አሰነካይነት አለባቼው ደምፁን አጣጤመ አይሸወድም
አሁን አንተ ያየህው እልም እራሱ አንድ ፊልም ይወጣዎል አአአአአአአአአአአአአአአአ
ኤርሚ፣ ጌታ ያንተ አይነቱን ሰው ሽህ ያድርግልን። በእውነት፣ እውነትን ልትገልጥ ኢየሱስ ገልጦሃል
በትክክል
ክርክር የሚወዱ፡ ከወንድም ዐይን ላይ ጉድፍ የሚለቃቅሙ ምንም አያስፈልጉንም፡
ኤርሚዬ ድምፅህ እራሱ መንፈስ አለው ዘመንህ ይባረክ♥
ጌታ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው ኤርሚ ወድሜ ጌታ ይባርክክ ልጆችክ ባለቤትክ ተባረኩልኝ ክፉ አይካችሁ ጌታ በስራው ትክክል ነው ኤርሚ ጌታ የዛሬውን ቀን አይቶ ነበር በዛኛውም ቤት እድታገለግል ያደረገው ስሙ ይባረክ
አባቴና አምላኬ በምህረት ስለጠራኸኝ ስምህ ይባረክ፤ ጌታ ኢየሱስ ልዩ ነህ፡፡
L MEZLEL NEW
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽አረምንአባቴ ልበል አንተ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ👂🏼👂🏼👂🏼👂🏼👂🏼👂🏼👂🏼ጆሮ ያለው ይስማ አምላኬ ለቤተሰቤ መረዳት ስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ወዱ ወንድሜ የክርስቶስ ወታደር የወንጌል አርበኛ ኤርሚ እንኳን በሰላም መጣህ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለአንተና ለቤተሰብህ ይብዛላችሁ ኤርሚዬ ኢትዮጵያ መተህ ብታገለግል ህዝቡ የእግዚአብሔር ቃል እውቀት በማጣት አይጠፋም ነበር ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ ትንቢትና ነብይ ይወዳለና ጌታም ሲናገረኝ እንዲህ ብሎኛል ህዝቤ ከቃሌን ከመስማት ይልቅ ነብያትን ይፈልጋሉ ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል ኦርቶዶክሱም እኔን ክዷል ጣኦቶችንንና ሰዎችን ፍጡሮችን ተከትላለች አለኝ ኤርሚ አንተ ከሁለቱም ቤት እውቀቱ ስላለህ ትውልዱ ይሰማሀል
ከልጅነቱ ጀምሮ ተአምራትን አድርጎ ቢሆን ኖሮ የገዛ ወንድሞቹ ባመኑበት ነበር እናቱም የተነገረላትን ትንቢት ትጠባበቅ ነበር በሰርግ ቤት እንክዋን ጊዜ ገና አልደረሰም ባላላት ነበር የጊዜ አምላክ ነው ብጥንቃቄ ይነበብ
እናቱም የተነገረላትን ትንቢት ትጠባበቅ ነበር በሰርግ ቤት እንክዋን ጊዜ ገና አልደረሰም ባላላት ነበር ??????????//?
Amen
ኤርሚዬ ጌታ ዘርህን ይባርክልህ አንተ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ስለሆንክ አምላኬን ስላአንተ አመሰግነዋለው አሁንም ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ
ዉድ ኦርቶዱክሳዊያን በሙሉ እኛ የክርስቶስ ተከታዮች በሙሉ እንደምንወዳቹ ይታወቅልን ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስን ያለ ማንበባቹ ትሳደባላቹ በእርግጥ እኛ እንረዳችዋለን ብትሳደቡም እኛም ከዛው ከኦርቶዶክስ ስለወጣን የዛሬው ወንድማችን ግን የስድብ ቃል አላወጣም ከአንደበቱ ጌታ ይባርክህ ወንድም አለም
ቁድሙን የኛ ያልሆኑ አሁንም ይሔዳሉ ትሔዳላይሁ መብታችሁ ነዉ ነገር ግን እኛ መፅሐፍ ቅዱስ እናንብብ አናንብብ የት አየሽ ደግሞስ ኦርቶዶክስ ክርስቶስን አስብክም ትላላች በደንብ አድርጋ እስኪ ለምሳሌ መልክአ ኢየሱስ በቂ ነዉ ሰላም ለከ ለአፃፊርክ ሰላም ለክርስከ ሰላም ለገፅከ እያለች ለመልኩ ሳይቀር ለአይኖችህ ለአፎችህ ለእግርችህ እያለች ትሰግድለታለች አመት እስከ አመት ዓርብን የስቅለት መታሰቢያ አድርጋ ረቡዕ ምክረ አይሁድ ተመካክረዉ ያፀኑበትን ትፆማለች ዳግም ምፅአትን ነገረ መስቀል ን ትሰብካለች አንች ቤተክርስቲያን አታቂያትም ምን አልባት ክርስትናን በሰወች አይተሽ ከሆነ ተሳስተሻል
@@ግእዝቲዮብ መልከአ ኢየሱስ ተረት ተረት ነው ተረት ተረት ሕይወት አይሆንም ሕይወት ኢየሱስ ብቻ ነው አንቺም ነይ ወደዚ ዉዱ ጌታ ሕይወት ይሆንልሻል
እኔ እኮ የዚህ ወንድማችን የእውቀት ብቃቱ ያስቀናኛል ያስገርመናል ኤርሚ እንኳንም ተወለድክልን ዘርህ ይባረክ የኛ ጀግና እኔ ጀግና የምለው በጦር ሜዳብቻ ኣይደለም በውንጌላችን የሚተጋ ለኔጀግና እሱ ነው ተባረክ
Yeeessss Yessss Yessss ታድለናል እኛ ጴንጤዎች። ዋውዋውዋውዋውዋውዋው የእግዚአብሔር ሰው የወንጌል አርበኛ ኮ ነክ 😍😍😍❤️❤️❤️📖📖📖👈 ከነቤተሰቦቻቸው ዘመናቸው ይረዝም ይባረክም፡ እንወደዋለን።☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ 🎁🎁🎁🎁🎁🎁
Ye zelalem hiwot alen egna amagnochi
እኔ ምናፍቀው ኢትዮጵያ ገብቼ በሰአቱ ያንተን አገልግሎት መከታተል ነው ምክንያቱም ብዙ እውቀት እና ማስተዋልን የእግዚአብሔር ፀጋ ካንተ መካፍልን እና መማረን እፍልጋለው ለምልምልኝ ፀጋው ይብዛልክ
P0 00
7
Erimiyas. Ethio. Aynorim eko escandinibia. Wesist. Meseleñ eminore. Baldasat. Gin etho Aydelem
@@anashiferaw7259 አውቃለው ኤርሚዬ አሜሪካ እንደሚኖር ለማለት የፈለኩት እኔ በጊዜው መስማት እንድችል ነው ለምሳሌ ይሂን መልክት በሶስት ቀን ነው ስምቼ የጨርስኩት ኢትዮጵያ ብሆን ግን በጊዜው መስማት እችላለው ደግሞ ጌታ ቢፍቅድ እና ብንኖር July 20 ኢትዮጵያ ነኝ ሁላችሁም በማይመ ሁኔታ ያላችሁ እህቶች እና ውንድሞቼ እግዚአብሔር በሰላም ለሃገራችሁ ያብቃችሁ እቅም ይሁናችሁ
I I don’t worry you too will have it all the way out to get your car ready and I am happy Easter to you you later love me thank love thank Your love you love love 00thanku love love
ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ባርኾካልህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ:እኔ ባንተ ብዙ ትምርያለሁ በጣም ነው የምወድህ ዘመንህ ይባረክ ስለ እዉነት ስለቆምክ💓🙏
ወንድም ቄስ እንዲያውም የባስ አንተንና መስሎችህን ለፍርድ አተዘጋጅ ፍርድን አትጨምር። ለገንዘብ ለዝና ብለህ መጽሃፉ። ያላለውን አትበል የማይገናኝ። ጥቅስ አትጥቀስመጽሀፍ ቅዱሳን። መሽከም እኮ ክብር ነው ወንድም አለም ምን ተሽክሞ ተሽክሞ ትላለህ ንስሃ። ግባ እየሳትህ አታስት አታደናግር
ወንድሜ በእውነተኛነት እና በቅንነት በአንተ ና በፀጋህ(በአገልግሎትህ )ደስተኛ ነኝ።በሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በጌታ ፀጋና በኃይሉ ችሎት የበረታህ ሁን።እወድሀለሁ በቃ ለአንተም ለቤተሰብህም ጤና ሠላም ና ባርኮት ይብዛላችሁ አሜን
ዋዉ ኢረሚ. ጌታ ይባርክህ
ዮፍታሄ ይህ ህዝብ ከእግዚአብሔር መንግሥት ቢጎደል ተጠያቂ ነህ ንስሀ ግባ ትክክለኛውን ወንጌል አስተምር ይህ ቀልድ አይደለም።
ሁሉም በተረዳው መጠን እግዚአብሔርን ያክብር አትከራከሩ ጥሩ አይደለም መንፈሣዊ ሰዉ ይማማራል እንጂ አይከራከርም
ትክክለኛ መልስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። ብፃፍ ማለት ተጺፎል ማለት አይደለም።
አቤት አምላኪ ሆይ ምህረት አድርግልን ምን አይነት አይን ያወጣ የክህደት ትምህርት ነው አረ ጉድ ነው ዘንድሮ ክህደታቸው እየበዛነው ይህን ምስኪን ያገሬን ህዝብ እንዲህ ይቀልዱበታል አረ ንቁ መጽሃፍ ቅዱስን አንብቦነፍሳችሁን አስመልጡ ዘመኑ አልቋል በእውነት አትቀልዱ ወንድሜ ኤርምያስ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልክ ብድራትህን በላይ ስለምትቀበል በዚህ ደስ ይበልህ እየሱስን የሚተካው የለም ለዘላለም እርሱ ህያው ነው
ወንድም አለም ኤርሚያስ ብርክ በልልኝ በጣም ለ ኦርቶዶስ ወንድሞች እና እህቶች እንድፀልይ ስላነሳሳከኝ እጅግ አመሰግናለሁ በአንተ ብዙ ሰዉ ይመለሳል ተባረክ ለአንተም ይገርማል ኮንፊደንስ።ጌታ ነዋ!!!
ሰላምክ ይብዛ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው
ኦርቶዶክስ ስላልተፃፈው መፅሐፍ ቅዱስ ከምትጨነቁ ፣ እስቲ የተፃፈውን በደንብ ተጠቀሙበት ፣ ያለውን ሳትጠቀሙበት ስላልተፃፈው ተጨነቃችሁ !!!
እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነዉ፡፡በዘመናት መካከል ስሙን የሚጠሩትና የሚያከብሩት ቅሬታወች አሉት፡፡ኤርመሚ እግዚአብሔር ቅሬታዎች አንዱ ነህ፡፡ጌታ ይባርከህ፡፡
ኤርሚ ዘመንክ ዘላለምክ ይባረክ በኢየሱስ ስም ተባርከክ ለበረከት ሁን ጌታን እጅግ አድርጌ ስለአተ እባርካለው የጳውሎስ አምላክ የኛም አምላክ ነው
ለኦርቶዶክሳውያንም ሆነ ለሌላው በተ እምነት ተከታዮች እግዛብሄር መንፈስ ቅዱስ የእውነት ብርሀን ይገልጥልን ዘንድ በእውነት ዘወትር ተንበርክኬ እፀልያለሁ በእንቶ ፈንቶ ተረት አይኑን ታውሮ ክርስቶስን እንደዋዛ ወደጎን የገፋ ትውልድ ሆነናል
የማርቲን ፡ ሉተር ፡ 5 ፡ ጣዖታት፣ጣዖት #1. Sola Gratiaጣዖት #2. Sola Fideጣዖት #3. Sola Christusጣዖት #4. Sola Scriptura ጣዖት #5. Sola Gloria ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የሚል ፡ አይድንም።በጌታ ፡ እምነት ፡ አታድንም ።አጋንንትም ፡ በጌታ ፡ ያምናሉ።እምነት - ሥራ = ሞትእምነት + ሥራ = ህይወትያዕቆብ 2 (James) 26፤ "ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።"ከሐዋርያዊት ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ውጭ ፡ መዳን ፡ የለም!ማቴዎስ 18 (Matthew)18፤ "እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል።"ተዋሕዶ ፡ መሆን ፡ መዳን ፡ ነው።ማርቆስ 16 (Mark)16፤ "ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።"
@@amanuelhaile9898 እንግዴህ ይሄንን ሁሉ ድሪቶ ተረታ ተረት ውሸት እንደሆነ እየተነገረው አልሰማም ብሎ ጆሮው ላይ ከተኛ ትውልድ ውስጥ ከሆንክ ምርጫው ያንተ ነው ከኤርሚያስ በላይ ላስረዳህ አቅም የለኝም ቻው
@@ዳይመንድአዲስ የሉተር ሀይማኖት በ33,000 ተከፋፍሎ፣ ሐሰተኛ ነብያት ከሞት የሚያነሱ፣ ኧረ እባካችሁ ።ክርስቶስ ፡ የደብተራዎች ፡ ደብተራ ፡ ነው።ነጭ ፡ ነጠላ ፡ ለብሶ ፣ ዱላ ይዞ ፣ በቅኔ ፣ በተረት ፣ በእጃዙር ፣ በምሳሌ ፡ ይሰብክ ፡ ነበር።#1. የዘሪው ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:3-8#2. የእንክርዳዱ ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:24-30#3. የሰናፍጭ ፡ ዘር ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:31-32#4. የእርሾሙ ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:24-30#5. የተሸሸገ ፡ ሃብት ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:44#6. የዐንቍ ምሳሌ - ማቴ 13:45-46#7. የአሥሩ አገልጋዮች ምሳሌ - ሉቃ 19:11ተረት ፡ ከክርስቶስ ነው የተማርኩት።
@@amanuelhaile9898 ምርጫው ያንተ ነው ጌታዬ የሚያዋጣህን ምረጥ እሳቱም ውሀውም በግልፅ ቁጭ ቁጭ አርጎልሀል እኔን አትጨቅጭቀኝ እራስህ ወስን ከተቀበልክ ትቀበላለህ ካልተቀበልክ ትነካዋለህ ሉተር ምናምን አትቡለኝ የማውቀው የሞተልኝን ክርስቶስ ብቻ ነው በድጋሚ ቻው
እየሱስ ያድናል ሃሌሉያ አሜን
በእውነት ወንድማችን እንደአንተ አይነት እውነትን የሚያስተምር ሰው ለኦርቶዶክስ ወንድሞቻችን ያስነሳላቸው እውነቱን ጌታ ያብራላቸው ። ነጹህ ወንጌል እንዲያስተምሩ የኦርቶዶክስ መምራንን ጌታ አይናቸውን ይክፈት። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን።
ኦ እየሱስ ስምህ ይባርክ ኢርሚ ተባርክ ፀጋውን ያብዛልህ እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው
ፀጋ ይብዛልክ ኤርሚዬ እንወድካለን አንተ ድንቅ የወንጌል አርበኛ ያብዛልክ እውነት እውነት ነው እሱፈውስን ይሰጣል ቀሚሱ ይታዘዘዋል ነፋሱ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ መገዛቴ አምልኮዬ ለሱ ብቻ ።
ሁሉ በእርሱ ሆነ ዩ ሐንስ 1፡3 ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና እርሱም ዘላለም ክብር ይሁን ሮሜ11፡36 አሜን ይህ ሁሉ የጌታ ስም ለማጥፋት ነው እነዚሕ መጽፋ መጥፈት አለባቸው ።ኤርም ተባረክ መጽሐፈ ቅዱሱን ብለተሕዋል እውነተኛ መንፈስ ይምጣላቸው ዐይናቸው ያብራላቸው
ውይይይ ኤርምዬ እግዚአብሔር አንተን ለእውነት ስለአቆማ በእውነት ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር ይበርክህ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተበረክ ♥
ጌታ ይባርክህ ኤርሚ የኦርቶዶክስ አስተማሪዎች እባካችሁ ጌታ ያስነሳው ወንጌላዊ ኤርሚ እግር ስር ተቀምጣችሁ ተማሩ ከመፀሀፍ ቅዱስ ውጭ ትውልድን እያስተማራችሁ ወደ ገሀነም አትንዱዋቸው
ሐቁን ኣወጣሆው ጌታ ይባርክህ ጌታ የሱስ ይባረክ የንጉሶች ንጉስ ክሁሉበላይ የሆነው አሜን ሃሌሉያ
እሰይ በእውነተኛ ቃሉ እየሱስንእንዲህ ከፍ አርግልኝ እልልል
ኤርሚ ጌታ ብርክርክ ያድርግህ። ነፍሴን አረሰረስካት። ቤተሰቦችህ ይባረኩ።
ዋውውውው ..........!!! በእውነት ምንም መናገር አልችልም ብቻ ግን የእውነት አምላክ እርሱ እራሱን ባንተ በኩል እየገለጠ ስላለ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።እንግዲህ ጅሮ ያለው ይስማ
ኦሮቶዶክስ ተረትተረትትት ይበዛበታል እግዚአብሔር እንካን ከዛ አወጣኝ
ኤርሚያ እኔ ግን እሄደለው በአብል ስቴድ ስለ አለኝ ዘመንህ ይበሬክ ከዝህ በላይ የብረልህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን🙏👍👏👏::!!!!!
ኤርሙዬ(ጳውሎስ) አተን ስላስነሳልን ጌታ ይባረክ ዘመንክ ይባረክ ሞገስ ይሁንክ
Amen ልጅም ነኝ ወራሽም ነኝ ተባረኽ ኤርሚ
God bless you Ermias for telling the truth not fiction.
ተባርክ ተባረክ ተባረክ
ታምረ እየሱስን ማነው የፃፈው? ለህግ ይቅረብ የእግዛብሄርን ቃል በማጣመም።
ክብር ለጌታ የሁን ኢርሚ ዘመንህ ይባረክ ጸጋ ይብዛህ እውነት ተደብቆ አይቀርም እውነትን እያጋለጥህ ስላለህ ውይይይ ዘመንህ ይባረክ።።።
Amen amen glory to God, thank you very much brother Ermias
ምናለበት ያንተ ጎረቤት ቢያረገኝ።
👍
የይሁዳን እና የያቆብን መልእክት,.. የፃፉት የክርስቶስ የሥጋ ወንድሞቹ ናቸው,።
መንፈስ ቅዱስ በአንደበትህ እያስተማን ነው . ጌታ ይክበር !
እግዚአብሄር ለትምህርታችን ይሆን ዘንድ የተፃፈልን ከሆነ እግዚአብሄር ጌታ ያደረገውን ተአምራት ካልተፃፈልን እግዚአብሄር እዋቂ እና ትክክል ነው ። ስለዚህ ያልተፃፈውን ከየት አመጡት
እሰይ አሜን ሀያል ነህኤርሚ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
ዋውውውው ተባርክልኝ በብዙ ኤርምዬ😍😍👂👂👂👂👈🤔
ኤድሚያስ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ለራሳችን እኛ እናቃለን እራሳችሁን ቻሉ ለቀቅ ኣርጉን እድሜ ለኦርቶዶክስ ነብስ ዘራባችሁ ሀሀሀሀሀሀ ለቀቀቀቀቀቀ ኣርገን ይባረክ ኣያላችሁ ምን እንደምትስሩ እናቃለን ለቀቅ ዝለሉ
ብርሃን የሆነው ክርስቶስ የበራለት እንዲህ እውነትን ይናገራል። ሐዋርያት አባቶቻችን ያወረሱን መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ እውነት ነው። እንደ ወንጌላዊ ኤርሚያስ ያሉትን እግዚአብሔር ያበዛልናል፣ የክርስቶስ ወንጌል አሸናፊ ነውና።
Lerasachu btawkuma endezi aynachun asrew ayneduachum nbr betam new mtasaznut😭😭
ወደድንም ጠላንም መዳን በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ነው
ኤርሙዬ እኔም ያባቴ የእግዚያብሔር ወራሽ ነኝ እዴት ደስ ይላል
Thank you Brother God’s bless you!! The TRUTH is TRUTH !! We can’t hide!
በቅድሚ ቤተክርስቲን ማለት የክርስቲያኖች ማምለኪ ሲሆን ክርስቲያን ማለት የክርስቶስ ተከታይ ነዉ እነዚ ሰወች የመጣዉን ክርስቶ የአለም መድሀኒት የሆነዉን እንደማምለክ የሰዉን ታሪክ እየሰበሰቡ እዬሾሙ ገድል እየኮለኮሉ አማላጅ አድረገዉታል ክርስቶስን ግን በተዉስቶ ያልፉታል በጌታችን እዬሱ ክርስቶስ አሸናፊነት የምህረት ዘመን መጣ አመተምህረትም ይባላል እነሱ ግን በአመተ ፍዳ ዘመን ነዉ የሚኖሩት በኮሜንት ላይ ብዙ አልናገርም ነገርግን ቆላስያስ ም2:18-19 አንብብላቼዉ ወንድሜ ተባረክ
His will His Way My Faith Jesus saves I belong to Jesus.እስራኤል አገር ሔዶ የጌታ ታምር ያደረገውን ማየት ነው እኔ አይቻለሁ መ.ቅዱሱ የተፃፈውን ተባረክ ኤርም የወንጌል አርበኛ ከነጥቅሱ መልስ ሰጠሕ
ኦርቶዶክስ በማርያምና በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ የሚያደርጉት ግፍ በነጭ ዙፋን ያስጠይቃቸዋል።
yemin gif
speak The truth ❤❤❤
ኢየሱስ አገልግሎት የጀመረው ከተጠመቀ በኋላ 30 ዐመት ሲሞላው ነው።
ውይይይ ኤርሚ እየሱስን ስትናገር ልብህ እንደዚህ ሲቃጠል ሳይ እንዴት እደምቀና ወንድሜ
Yes Me Too!
ኦ ጌታ እየሱስ ያንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ አለ ዘማሪው ያመ ልጥኩበህ ሰምህ ለዘላለም ይክበር ሃሌሉያ
ቀጥል ድንቅ ትምሕርት ጌታ ይባረክ
ጌታይባርክሕ ወንድሜ ኤርሚያስ እውነቱን እንደዚሕ አስረዳቸው ምናልባት አንብበው እንኳን ቢረዱ!!!
" ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛልህ።"(ይሁዳ 1:2)
ኤርሜ ጌታ አብዠቶ ይባርክ? ትክክለኛ መለስ ነው የምትሰጣቸው ተባረክ
ጌታ ሆይ ምን አይነት ነገር ነው ወንድም ኢርምዬ ጌታ ይባርክህ🙏😍
Ermiyas ye kirstos wotader neh. Geta tsegawun yabzalih. Thank you so much.
ኤርሚ ሰላንተ ጌታ ስሙ ይባረክ , ያብዛላቹ
You are one God sent to my life to know about gospel.Now I say confidently I am saved .Jesus is my lord and my God
Geta ybarkh ermias wendmeGod bless you brotherእየሱስ ያድናል አሜን
የአንተ ትምህርትና አስተምሮት እጅግ በጣም የምያስተምር ሲሆን፣ ነገር ግን በጣም ይረዝማል።
ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ተባረክ ያአብዛልህ ጌታ በየዘመናት ሰው አለው
ታዲያ አልተፃፈም ካለ አልተፃፈም ምንም ግራ አያጋባም። የሐንስ :-20:31ነግር ግን እየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁ በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
ዝማሬው በታም ደስ ይላል❤። ጌታ ይባርካቸው።
የኦርቶዶክስን ከበሮ ይዛችሁ ኣትጩሁ የናንተ ኣይዱልእም ሀሀሀሀሀ
ኤርሚ በአገልግሎትህ ተባርኬያለሁበእውነት በኢየሱስ ስም ተጠበቅ፤
Teamerat aytewm ayaminum azim alena Ermi selamh yitebek 🙏 yechelemaw zemin siyalf too late endayhone 😢 leksona tirs mafachet kemayet ayaschilenm enemesekiralen fikiru gid yilenal : :
ኤርም ተባረክ 60 ዓ ምሕረት ቀደማዊ ሐ/ ሥላሴ ያሳተሙት 66 ብቻ ነው 15 የተጨመረው ያልታወቁ ቅዱሳን መልእክት ሰዎች ነው እኛ እነሱን አናመልክም ኢየሱስን ብቻ ነው የምናመልክው። የእግዚአብሔርን ክብር ት ተው የሰው ክብር ወደዋል ተፅፉል
kengedi machberber yelm eysuse Gata new ermiya tebarke
እንዳንተ ያለ ውንድም ስላለን ጌታ ይመስገን
አንተ ኤርሚያስ የኔ ጎበዝ በርታ
Wow Wow Wow thank you so much brother ermay geta yebarkh thank you ermay you and your family thank you 💕🙏💕🙏💕🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባክህ ተባረክ ወንድሜ ፀጋዉ ያብዛልህ የነ ዚህ ተረቶች አያልቅም
እግዚኣብሄር ኣምላክ ጸጋ ያብዛልህ። "የሱስ ያደረገው ያልተጻፈ ተኣምር ኣለ" ነው የሚለው እንጂ "ሌሎች ሰዎች ከብዙ ግዜ በኋላ ይጽፉታል" ኣልልም።
ኤርሚ ስትጨርስ መምህሩ እያመነ ስለሆኑ ንስሃ አስገባውና ወደ ቸርች ውሰደው።
ይህ ሰው እውነቱን እያሳየን ነው። እናመሰግናለን፣
እግዚአብሔር አምላክ ፈጸሞ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልክ
Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Amen Amen Amennnnnnnnn
Ammmmmeeeennnn Hallelujah Hallelujah Hallelujah
እየሱስ፣ይባርክህ፣እድሜ፣ይጨምርልህ፣፣
ጌታ ዘምንህን ያለምልመው!!! እንዴት ደስ የሚል መገለጥ ነው
ይሄን ቃል ሰመቶ ያልበራለት ፍጡር ካለ አሁንም ጨለማውስጥ አንዳለ ማወቅ አለበት
እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል ስለሚል ቃሉ እስቲ ሁላችንም መዳን ያለበትን እውነት ለማወቅ የ“ሐይማኖት” ወገንተኝነትን ትተን እንመርምር፡፡ እግዚ/ር ቅርብ ነውና!
አሜንንንንንንንንንን እረ ያዳንን እየሱስ ነው አሜንንንንን ሀሌሉይይይ እልልልልል
ለወገኖቼ የውስጥ አይናቸውን ክፈት ጌታ ሆይ ሰምተው የሚመለሱበትን ጸጋም ስጣቸው
ወንድሜ ኤርሚያስ እግዚአብሄር በአንተ እየሰራው ያለው ለብዙዎች መልስና መረዳት እንዲሆን ስለ ተጨማሪ (አዋልድ) በመጽሃፍ መልክ ስለመጻፍ ብታስብ በብዙ የምናተርፍ ይመስለኛል፡፡
ኢርምየ እንዲት እንደምወድህ፡ የእግዚኣብሄር ቕናት እንዲህ ታረጋለች።
"Sizeberk ale"😆😆.Yimachew wondimechin naw.Kazi befit alkem ahun subscribed argeletelhu.Yiberata !Thank you Ermiyas Amazing information::Tebarek 🎆👍
Ermi egziabher ybarkachu yemigerm mels new ahunm JORO YALEW YSMA 👂👂👂👂
የተፃፈው እኮ ከበቂ በላይ ነው።
ኤርሚያ በርታ ጌታ እየተጠቀማብህ መሆኑን እወቅ🙏👏🤲::!!!!!!!!!!!!!!!🙏
7 ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።1ጢሞ.4:7 (ኦርቶዶክሳውያን እግዚአብሔር ያስባችሁ ሌላ ምን ይባላል።
erimi geta yibariki zamani hulu baa geta beti yaliqi ameeen
ወይ ጉድ በዎርቶዶክስ እምነት ውስጥ ሆኜ በልጅነቴ አሞኝ ሠይጣን ስለሆነ የያዛት ዲኒ እጠኗት ተብሎ ድኒውን ሲያጥኑኝ የባሰ አመመኝ ለሊት ተኝቼ ሣለሁ በእልሜ እኔ እየሱስ ነኝ እኔ ነኝ አዳኝሽ እያለ ከሰማይ ውስጥ በታላቅ ብረሀን ሲናገረኝ ብረሀኑኑንን ማየት አቅቶኝ ወደኩ በግንባሬ ተደፍቼ ይቅር በለኝ ይቅር በለኝ እያልኩ ስጮህ ነቃሁ ስነሣ ስነቃ ዳንኩኝ አዳኜን እየሱስስን አየሁት አገኘሁት ይህው እስከ ዛሬ ለዘላለም ድኜ ቀረሁ ዲኒው ሣይሆን ያዳነኝ የእግዚያብሔር ልጅ ኢየሱስስ ብቻ ነው
Amén amén amén Eyesusye. Yeña ADAÑ simu yibarek
Ameen enluwan dineh/dunesh kerashi sumu yiledes
ጌታ ይባርክሽ መዳን ሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። እርሱም የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው
ያንቺን የሚመስል በህልሜ ደጋግሜ ጌታ እየሱስን በማየቴ እስከ ዛሬ ድንኜ ከእርሱ በቀር መድሀኒት እንደለለ ተረደቼ ስለነበር ብዙ መከራ ብገጥመኝም የመጨረሻ ግበ እርሱ እንዴ ሆነ ገብቶኝ ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው ሰዎችን አላይም ተግባራትቸው አሰናካይ ነው ምን አገልጋይ ብሆን አሰነካይነት አለባቼው ደምፁን አጣጤመ አይሸወድም
አሁን አንተ ያየህው እልም እራሱ አንድ ፊልም ይወጣዎል አአአአአአአአአአአአአአአአ
ኤርሚ፣ ጌታ ያንተ አይነቱን ሰው ሽህ ያድርግልን። በእውነት፣ እውነትን ልትገልጥ ኢየሱስ ገልጦሃል
በትክክል
ክርክር የሚወዱ፡ ከወንድም ዐይን ላይ ጉድፍ የሚለቃቅሙ ምንም አያስፈልጉንም፡
ኤርሚዬ ድምፅህ እራሱ መንፈስ አለው ዘመንህ ይባረክ♥
ጌታ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው ኤርሚ ወድሜ ጌታ ይባርክክ ልጆችክ ባለቤትክ ተባረኩልኝ ክፉ አይካችሁ ጌታ በስራው ትክክል ነው ኤርሚ ጌታ የዛሬውን ቀን አይቶ ነበር በዛኛውም ቤት እድታገለግል ያደረገው ስሙ ይባረክ
አባቴና አምላኬ በምህረት ስለጠራኸኝ
ስምህ ይባረክ፤ ጌታ ኢየሱስ ልዩ ነህ፡፡
L MEZLEL NEW
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽አረምንአባቴ ልበል አንተ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ👂🏼👂🏼👂🏼👂🏼👂🏼👂🏼👂🏼ጆሮ ያለው ይስማ አምላኬ ለቤተሰቤ መረዳት ስጥልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ወዱ ወንድሜ የክርስቶስ ወታደር የወንጌል አርበኛ ኤርሚ እንኳን በሰላም መጣህ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለአንተና ለቤተሰብህ ይብዛላችሁ ኤርሚዬ ኢትዮጵያ መተህ ብታገለግል ህዝቡ የእግዚአብሔር ቃል እውቀት በማጣት አይጠፋም ነበር ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ ትንቢትና ነብይ ይወዳለና ጌታም ሲናገረኝ እንዲህ ብሎኛል ህዝቤ ከቃሌን ከመስማት ይልቅ ነብያትን ይፈልጋሉ ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል ኦርቶዶክሱም እኔን ክዷል ጣኦቶችንንና ሰዎችን ፍጡሮችን ተከትላለች አለኝ ኤርሚ አንተ ከሁለቱም ቤት እውቀቱ ስላለህ ትውልዱ ይሰማሀል
ከልጅነቱ ጀምሮ ተአምራትን አድርጎ ቢሆን ኖሮ የገዛ ወንድሞቹ ባመኑበት ነበር እናቱም የተነገረላትን ትንቢት ትጠባበቅ ነበር በሰርግ ቤት እንክዋን ጊዜ ገና አልደረሰም ባላላት ነበር የጊዜ አምላክ ነው ብጥንቃቄ ይነበብ
እናቱም የተነገረላትን ትንቢት ትጠባበቅ ነበር በሰርግ ቤት እንክዋን ጊዜ ገና አልደረሰም ባላላት ነበር ??????????//?
Amen
ኤርሚዬ ጌታ ዘርህን ይባርክልህ አንተ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ስለሆንክ አምላኬን ስላአንተ አመሰግነዋለው አሁንም ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ
ዉድ ኦርቶዱክሳዊያን በሙሉ እኛ የክርስቶስ ተከታዮች በሙሉ እንደምንወዳቹ ይታወቅልን ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስን ያለ ማንበባቹ ትሳደባላቹ በእርግጥ እኛ እንረዳችዋለን ብትሳደቡም እኛም ከዛው ከኦርቶዶክስ ስለወጣን የዛሬው ወንድማችን ግን የስድብ ቃል አላወጣም ከአንደበቱ ጌታ ይባርክህ ወንድም አለም
ቁድሙን የኛ ያልሆኑ አሁንም ይሔዳሉ ትሔዳላይሁ መብታችሁ ነዉ ነገር ግን እኛ መፅሐፍ ቅዱስ እናንብብ አናንብብ የት አየሽ ደግሞስ ኦርቶዶክስ ክርስቶስን አስብክም ትላላች በደንብ አድርጋ እስኪ ለምሳሌ መልክአ ኢየሱስ በቂ ነዉ ሰላም ለከ ለአፃፊርክ ሰላም ለክርስከ ሰላም ለገፅከ እያለች ለመልኩ ሳይቀር ለአይኖችህ ለአፎችህ ለእግርችህ እያለች ትሰግድለታለች አመት እስከ አመት ዓርብን የስቅለት መታሰቢያ አድርጋ ረቡዕ ምክረ አይሁድ ተመካክረዉ ያፀኑበትን ትፆማለች ዳግም ምፅአትን ነገረ መስቀል ን ትሰብካለች አንች ቤተክርስቲያን አታቂያትም ምን አልባት ክርስትናን በሰወች አይተሽ ከሆነ ተሳስተሻል
@@ግእዝቲዮብ መልከአ ኢየሱስ ተረት ተረት ነው ተረት ተረት ሕይወት አይሆንም ሕይወት ኢየሱስ ብቻ ነው አንቺም ነይ ወደዚ ዉዱ ጌታ ሕይወት ይሆንልሻል
እኔ እኮ የዚህ ወንድማችን የእውቀት ብቃቱ ያስቀናኛል ያስገርመናል ኤርሚ እንኳንም ተወለድክልን ዘርህ ይባረክ የኛ ጀግና እኔ ጀግና የምለው በጦር ሜዳብቻ ኣይደለም በውንጌላችን የሚተጋ ለኔጀግና እሱ ነው ተባረክ
Yeeessss Yessss Yessss ታድለናል እኛ ጴንጤዎች። ዋውዋውዋውዋውዋውዋው የእግዚአብሔር ሰው የወንጌል አርበኛ ኮ ነክ 😍😍😍❤️❤️❤️📖📖📖👈 ከነቤተሰቦቻቸው ዘመናቸው ይረዝም ይባረክም፡ እንወደዋለን።
☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ 🎁🎁🎁🎁🎁🎁
Ye zelalem hiwot alen egna amagnochi
እኔ ምናፍቀው ኢትዮጵያ ገብቼ በሰአቱ ያንተን አገልግሎት መከታተል ነው ምክንያቱም ብዙ እውቀት እና ማስተዋልን የእግዚአብሔር ፀጋ ካንተ መካፍልን እና መማረን እፍልጋለው ለምልምልኝ ፀጋው ይብዛልክ
P0 00
7
Erimiyas. Ethio. Aynorim eko escandinibia. Wesist. Meseleñ eminore. Baldasat. Gin etho Aydelem
@@anashiferaw7259 አውቃለው ኤርሚዬ አሜሪካ እንደሚኖር ለማለት የፈለኩት እኔ በጊዜው መስማት እንድችል ነው ለምሳሌ ይሂን መልክት በሶስት ቀን ነው ስምቼ የጨርስኩት ኢትዮጵያ ብሆን ግን በጊዜው መስማት እችላለው ደግሞ ጌታ ቢፍቅድ እና ብንኖር July 20 ኢትዮጵያ ነኝ ሁላችሁም በማይመ ሁኔታ ያላችሁ እህቶች እና ውንድሞቼ እግዚአብሔር በሰላም ለሃገራችሁ ያብቃችሁ እቅም ይሁናችሁ
I I don’t worry you too will have it all the way out to get your car ready and I am happy Easter to you you later love me thank love thank Your love you love love 00thanku love love
ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ባርኾካልህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ:እኔ ባንተ ብዙ ትምርያለሁ በጣም ነው የምወድህ ዘመንህ ይባረክ ስለ እዉነት ስለቆምክ💓🙏
ወንድም ቄስ እንዲያውም የባስ አንተንና መስሎችህን ለፍርድ አተዘጋጅ ፍርድን አትጨምር። ለገንዘብ ለዝና ብለህ መጽሃፉ። ያላለውን አትበል የማይገናኝ። ጥቅስ አትጥቀስ
መጽሀፍ ቅዱሳን። መሽከም እኮ ክብር ነው ወንድም አለም ምን ተሽክሞ ተሽክሞ ትላለህ ንስሃ። ግባ እየሳትህ አታስት አታደናግር
ወንድሜ በእውነተኛነት እና በቅንነት በአንተ ና በፀጋህ(በአገልግሎትህ )ደስተኛ ነኝ።
በሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን
በጌታ ፀጋና በኃይሉ ችሎት የበረታህ ሁን።
እወድሀለሁ በቃ
ለአንተም ለቤተሰብህም ጤና ሠላም ና ባርኮት ይብዛላችሁ አሜን
ዋዉ ኢረሚ. ጌታ ይባርክህ
ዮፍታሄ ይህ ህዝብ ከእግዚአብሔር መንግሥት ቢጎደል ተጠያቂ ነህ ንስሀ ግባ ትክክለኛውን ወንጌል አስተምር ይህ ቀልድ አይደለም።
ሁሉም በተረዳው መጠን እግዚአብሔርን ያክብር አትከራከሩ ጥሩ አይደለም መንፈሣዊ ሰዉ ይማማራል እንጂ አይከራከርም
ትክክለኛ መልስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። ብፃፍ ማለት ተጺፎል ማለት አይደለም።
አቤት አምላኪ ሆይ ምህረት አድርግልን ምን አይነት አይን ያወጣ የክህደት ትምህርት ነው
አረ ጉድ ነው ዘንድሮ ክህደታቸው እየበዛነው
ይህን ምስኪን ያገሬን ህዝብ እንዲህ ይቀልዱበታል አረ ንቁ መጽሃፍ ቅዱስን አንብቦ
ነፍሳችሁን አስመልጡ ዘመኑ አልቋል በእውነት አትቀልዱ
ወንድሜ ኤርምያስ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልክ
ብድራትህን በላይ ስለምትቀበል በዚህ ደስ ይበልህ
እየሱስን የሚተካው የለም ለዘላለም እርሱ ህያው ነው
ወንድም አለም ኤርሚያስ ብርክ በልልኝ በጣም ለ ኦርቶዶስ ወንድሞች እና እህቶች እንድፀልይ ስላነሳሳከኝ እጅግ አመሰግናለሁ በአንተ ብዙ ሰዉ ይመለሳል ተባረክ ለአንተም ይገርማል ኮንፊደንስ።ጌታ ነዋ!!!
ሰላምክ ይብዛ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው
ኦርቶዶክስ ስላልተፃፈው መፅሐፍ ቅዱስ ከምትጨነቁ ፣ እስቲ የተፃፈውን በደንብ ተጠቀሙበት ፣ ያለውን ሳትጠቀሙበት
ስላልተፃፈው ተጨነቃችሁ !!!
እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነዉ፡፡በዘመናት መካከል ስሙን የሚጠሩትና የሚያከብሩት ቅሬታወች አሉት፡፡ኤርመሚ እግዚአብሔር ቅሬታዎች አንዱ ነህ፡፡ጌታ ይባርከህ፡፡
ኤርሚ ዘመንክ ዘላለምክ ይባረክ በኢየሱስ ስም ተባርከክ ለበረከት ሁን ጌታን እጅግ አድርጌ ስለአተ እባርካለው የጳውሎስ አምላክ የኛም አምላክ ነው
ለኦርቶዶክሳውያንም ሆነ ለሌላው በተ እምነት ተከታዮች እግዛብሄር መንፈስ ቅዱስ የእውነት ብርሀን ይገልጥልን ዘንድ በእውነት ዘወትር ተንበርክኬ እፀልያለሁ በእንቶ ፈንቶ ተረት አይኑን ታውሮ ክርስቶስን እንደዋዛ ወደጎን የገፋ ትውልድ ሆነናል
የማርቲን ፡ ሉተር ፡ 5 ፡ ጣዖታት፣
ጣዖት #1. Sola Gratia
ጣዖት #2. Sola Fide
ጣዖት #3. Sola Christus
ጣዖት #4. Sola Scriptura
ጣዖት #5. Sola Gloria
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ የሚል ፡ አይድንም።
በጌታ ፡ እምነት ፡ አታድንም ።
አጋንንትም ፡ በጌታ ፡ ያምናሉ።
እምነት - ሥራ = ሞት
እምነት + ሥራ = ህይወት
ያዕቆብ 2 (James) 26፤
"ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።"
ከሐዋርያዊት ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ውጭ ፡ መዳን ፡ የለም!
ማቴዎስ 18 (Matthew)18፤
"እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል።"
ተዋሕዶ ፡ መሆን ፡ መዳን ፡ ነው።
ማርቆስ 16 (Mark)16፤
"ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።"
@@amanuelhaile9898 እንግዴህ ይሄንን ሁሉ ድሪቶ ተረታ ተረት ውሸት እንደሆነ እየተነገረው አልሰማም ብሎ ጆሮው ላይ ከተኛ ትውልድ ውስጥ ከሆንክ ምርጫው ያንተ ነው ከኤርሚያስ በላይ ላስረዳህ አቅም የለኝም ቻው
@@ዳይመንድአዲስ
የሉተር ሀይማኖት በ33,000 ተከፋፍሎ፣ ሐሰተኛ ነብያት ከሞት የሚያነሱ፣ ኧረ እባካችሁ ።
ክርስቶስ ፡ የደብተራዎች ፡ ደብተራ ፡ ነው።
ነጭ ፡ ነጠላ ፡ ለብሶ ፣ ዱላ ይዞ ፣ በቅኔ ፣ በተረት ፣ በእጃዙር ፣ በምሳሌ ፡ ይሰብክ ፡ ነበር።
#1. የዘሪው ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:3-8
#2. የእንክርዳዱ ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:24-30
#3. የሰናፍጭ ፡ ዘር ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:31-32
#4. የእርሾሙ ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:24-30
#5. የተሸሸገ ፡ ሃብት ፡ ምሳሌ - ማቴ 13:44
#6. የዐንቍ ምሳሌ - ማቴ 13:45-46
#7. የአሥሩ አገልጋዮች ምሳሌ - ሉቃ 19:11
ተረት ፡ ከክርስቶስ ነው የተማርኩት።
@@amanuelhaile9898 ምርጫው ያንተ ነው ጌታዬ የሚያዋጣህን ምረጥ እሳቱም ውሀውም በግልፅ ቁጭ ቁጭ አርጎልሀል እኔን አትጨቅጭቀኝ እራስህ ወስን ከተቀበልክ ትቀበላለህ ካልተቀበልክ ትነካዋለህ ሉተር ምናምን አትቡለኝ የማውቀው የሞተልኝን ክርስቶስ ብቻ ነው በድጋሚ ቻው
እየሱስ ያድናል ሃሌሉያ አሜን
በእውነት ወንድማችን እንደአንተ አይነት እውነትን የሚያስተምር ሰው ለኦርቶዶክስ ወንድሞቻችን ያስነሳላቸው እውነቱን ጌታ ያብራላቸው ። ነጹህ ወንጌል እንዲያስተምሩ የኦርቶዶክስ መምራንን ጌታ አይናቸውን ይክፈት። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን።
ኦ እየሱስ ስምህ ይባርክ ኢርሚ ተባርክ ፀጋውን ያብዛልህ እየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው
ፀጋ ይብዛልክ ኤርሚዬ እንወድካለን አንተ ድንቅ የወንጌል አርበኛ ያብዛልክ
እውነት እውነት ነው እሱ
ፈውስን ይሰጣል ቀሚሱ
ይታዘዘዋል ነፋሱ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ መገዛቴ አምልኮዬ ለሱ ብቻ ።
ሁሉ በእርሱ ሆነ ዩ ሐንስ 1፡3 ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና እርሱም ዘላለም ክብር ይሁን ሮሜ11፡36 አሜን ይህ ሁሉ የጌታ ስም ለማጥፋት ነው እነዚሕ መጽፋ መጥፈት አለባቸው ።ኤርም ተባረክ መጽሐፈ ቅዱሱን ብለተሕዋል እውነተኛ መንፈስ ይምጣላቸው ዐይናቸው ያብራላቸው
ውይይይ ኤርምዬ እግዚአብሔር አንተን ለእውነት ስለአቆማ በእውነት ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር ይበርክህ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተበረክ ♥
ጌታ ይባርክህ ኤርሚ የኦርቶዶክስ አስተማሪዎች እባካችሁ ጌታ ያስነሳው ወንጌላዊ ኤርሚ እግር ስር ተቀምጣችሁ ተማሩ ከመፀሀፍ ቅዱስ ውጭ ትውልድን እያስተማራችሁ ወደ ገሀነም አትንዱዋቸው
ሐቁን ኣወጣሆው ጌታ ይባርክህ
ጌታ የሱስ ይባረክ የንጉሶች ንጉስ ክሁሉበላይ የሆነው አሜን ሃሌሉያ
እሰይ በእውነተኛ ቃሉ እየሱስንእንዲህ ከፍ አርግልኝ እልልል
ኤርሚ ጌታ ብርክርክ ያድርግህ። ነፍሴን አረሰረስካት። ቤተሰቦችህ ይባረኩ።
ዋውውውው ..........!!!
በእውነት ምንም መናገር አልችልም ብቻ ግን የእውነት አምላክ እርሱ እራሱን ባንተ በኩል እየገለጠ ስላለ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።
እንግዲህ ጅሮ ያለው ይስማ
ኦሮቶዶክስ ተረትተረትትት ይበዛበታል እግዚአብሔር እንካን ከዛ አወጣኝ
ኤርሚያ እኔ ግን እሄደለው በአብል ስቴድ ስለ አለኝ ዘመንህ ይበሬክ ከዝህ በላይ የብረልህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን🙏👍👏👏::!!!!!
ኤርሙዬ(ጳውሎስ) አተን ስላስነሳልን ጌታ ይባረክ ዘመንክ ይባረክ ሞገስ ይሁንክ
Amen ልጅም ነኝ ወራሽም ነኝ ተባረኽ ኤርሚ
God bless you Ermias for telling the truth not fiction.
ተባርክ ተባረክ ተባረክ
ታምረ እየሱስን ማነው የፃፈው? ለህግ ይቅረብ የእግዛብሄርን ቃል በማጣመም።
ክብር ለጌታ የሁን ኢርሚ ዘመንህ ይባረክ ጸጋ ይብዛህ እውነት ተደብቆ አይቀርም እውነትን እያጋለጥህ ስላለህ ውይይይ ዘመንህ ይባረክ።።።
Amen amen glory to God, thank you very much brother Ermias
ምናለበት ያንተ ጎረቤት ቢያረገኝ።
👍
የይሁዳን እና የያቆብን መልእክት,..
የፃፉት የክርስቶስ የሥጋ ወንድሞቹ ናቸው,።
መንፈስ ቅዱስ በአንደበትህ እያስተማን ነው . ጌታ ይክበር !
እግዚአብሄር ለትምህርታችን ይሆን ዘንድ የተፃፈልን ከሆነ እግዚአብሄር ጌታ ያደረገውን ተአምራት ካልተፃፈልን እግዚአብሄር እዋቂ እና ትክክል ነው ። ስለዚህ ያልተፃፈውን ከየት አመጡት
እሰይ አሜን ሀያል ነህ
ኤርሚ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
ዋውውውው ተባርክልኝ በብዙ ኤርምዬ😍😍👂👂👂👂👈🤔
ኤድሚያስ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ለራሳችን እኛ እናቃለን እራሳችሁን ቻሉ ለቀቅ ኣርጉን እድሜ ለኦርቶዶክስ ነብስ ዘራባችሁ ሀሀሀሀሀሀ ለቀቀቀቀቀቀ ኣርገን ይባረክ ኣያላችሁ ምን እንደምትስሩ እናቃለን ለቀቅ ዝለሉ
ብርሃን የሆነው ክርስቶስ የበራለት እንዲህ እውነትን ይናገራል። ሐዋርያት አባቶቻችን ያወረሱን መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ እውነት ነው። እንደ ወንጌላዊ ኤርሚያስ ያሉትን እግዚአብሔር ያበዛልናል፣ የክርስቶስ ወንጌል አሸናፊ ነውና።
Lerasachu btawkuma endezi aynachun asrew ayneduachum nbr betam new mtasaznut😭😭
ወደድንም ጠላንም መዳን በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ነው
ኤርሙዬ እኔም ያባቴ የእግዚያብሔር ወራሽ ነኝ እዴት ደስ ይላል
Thank you Brother God’s bless you!! The TRUTH is TRUTH !! We can’t hide!
በቅድሚ ቤተክርስቲን ማለት የክርስቲያኖች ማምለኪ ሲሆን ክርስቲያን ማለት የክርስቶስ ተከታይ ነዉ እነዚ ሰወች የመጣዉን ክርስቶ የአለም መድሀኒት የሆነዉን እንደማምለክ የሰዉን ታሪክ እየሰበሰቡ እዬሾሙ ገድል እየኮለኮሉ አማላጅ አድረገዉታል ክርስቶስን ግን በተዉስቶ ያልፉታል በጌታችን እዬሱ ክርስቶስ አሸናፊነት የምህረት ዘመን መጣ አመተምህረትም ይባላል እነሱ ግን በአመተ ፍዳ ዘመን ነዉ የሚኖሩት በኮሜንት ላይ ብዙ አልናገርም ነገርግን ቆላስያስ ም2:18-19 አንብብላቼዉ ወንድሜ ተባረክ
His will His Way My Faith Jesus saves I belong to Jesus.እስራኤል አገር ሔዶ የጌታ ታምር ያደረገውን ማየት ነው እኔ አይቻለሁ መ.ቅዱሱ የተፃፈውን ተባረክ ኤርም የወንጌል አርበኛ ከነጥቅሱ መልስ ሰጠሕ
ኦርቶዶክስ በማርያምና በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ የሚያደርጉት ግፍ በነጭ ዙፋን ያስጠይቃቸዋል።
yemin gif
speak The truth ❤❤❤
ኢየሱስ አገልግሎት የጀመረው ከተጠመቀ በኋላ 30 ዐመት ሲሞላው ነው።
ውይይይ ኤርሚ እየሱስን ስትናገር ልብህ እንደዚህ ሲቃጠል ሳይ እንዴት እደምቀና ወንድሜ
Yes Me Too!
ኦ ጌታ እየሱስ ያንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ አለ ዘማሪው ያመ ልጥኩበህ ሰምህ ለዘላለም ይክበር ሃሌሉያ
ቀጥል ድንቅ ትምሕርት ጌታ ይባረክ
ጌታይባርክሕ ወንድሜ ኤርሚያስ እውነቱን እንደዚሕ አስረዳቸው ምናልባት አንብበው እንኳን ቢረዱ!!!
" ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛልህ።"
(ይሁዳ 1:2)
ኤርሜ ጌታ አብዠቶ ይባርክ? ትክክለኛ መለስ ነው የምትሰጣቸው ተባረክ
ጌታ ሆይ ምን አይነት ነገር ነው
ወንድም ኢርምዬ ጌታ ይባርክህ🙏😍
Ermiyas ye kirstos wotader neh. Geta tsegawun yabzalih. Thank you so much.
ኤርሚ ሰላንተ ጌታ ስሙ ይባረክ , ያብዛላቹ
You are one God sent to my life to know about gospel.Now I say confidently I am saved .Jesus is my lord and my God
Geta ybarkh ermias wendme
God bless you brother
እየሱስ ያድናል አሜን
የአንተ ትምህርትና አስተምሮት እጅግ በጣም የምያስተምር ሲሆን፣ ነገር ግን በጣም ይረዝማል።
ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ተባረክ ያአብዛልህ ጌታ በየዘመናት ሰው አለው
ታዲያ አልተፃፈም ካለ አልተፃፈም ምንም ግራ አያጋባም።
የሐንስ :-20:31
ነግር ግን እየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁ በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
ዝማሬው በታም ደስ ይላል❤። ጌታ ይባርካቸው።
የኦርቶዶክስን ከበሮ ይዛችሁ ኣትጩሁ የናንተ ኣይዱልእም ሀሀሀሀሀ
ኤርሚ በአገልግሎትህ ተባርኬያለሁ
በእውነት በኢየሱስ ስም ተጠበቅ፤
Teamerat aytewm ayaminum azim alena Ermi selamh yitebek 🙏 yechelemaw zemin siyalf too late endayhone 😢 leksona tirs mafachet kemayet ayaschilenm enemesekiralen fikiru gid yilenal : :
ኤርም ተባረክ 60 ዓ ምሕረት ቀደማዊ ሐ/ ሥላሴ ያሳተሙት 66 ብቻ ነው 15 የተጨመረው ያልታወቁ ቅዱሳን መልእክት ሰዎች ነው እኛ እነሱን አናመልክም ኢየሱስን ብቻ ነው የምናመልክው። የእግዚአብሔርን ክብር ት ተው የሰው ክብር ወደዋል ተፅፉል
kengedi machberber yelm eysuse Gata new ermiya tebarke
እንዳንተ ያለ ውንድም ስላለን ጌታ ይመስገን
አንተ ኤርሚያስ የኔ ጎበዝ በርታ
Wow Wow Wow thank you so much brother ermay geta yebarkh thank you ermay you and your family thank you 💕🙏💕🙏💕🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባክህ ተባረክ ወንድሜ ፀጋዉ ያብዛልህ የነ ዚህ ተረቶች አያልቅም
እግዚኣብሄር ኣምላክ ጸጋ ያብዛልህ።
"የሱስ ያደረገው ያልተጻፈ ተኣምር ኣለ" ነው የሚለው እንጂ "ሌሎች ሰዎች ከብዙ ግዜ በኋላ ይጽፉታል" ኣልልም።
ኤርሚ ስትጨርስ መምህሩ እያመነ ስለሆኑ ንስሃ አስገባውና ወደ ቸርች ውሰደው።
ይህ ሰው እውነቱን እያሳየን ነው። እናመሰግናለን፣
እግዚአብሔር አምላክ ፈጸሞ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልክ
Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Amen Amen Amennnnnnnnn
Ammmmmeeeennnn Hallelujah Hallelujah Hallelujah
እየሱስ፣ይባርክህ፣እድሜ፣ይጨምርልህ፣፣
ጌታ ዘምንህን ያለምልመው!!!
እንዴት ደስ የሚል መገለጥ ነው
ይሄን ቃል ሰመቶ ያልበራለት ፍጡር ካለ አሁንም ጨለማውስጥ አንዳለ ማወቅ አለበት
እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል ስለሚል ቃሉ እስቲ ሁላችንም መዳን ያለበትን እውነት ለማወቅ የ“ሐይማኖት” ወገንተኝነትን ትተን እንመርምር፡፡ እግዚ/ር ቅርብ ነውና!
አሜንንንንንንንንንን እረ ያዳንን እየሱስ ነው አሜንንንንን ሀሌሉይይይ እልልልልል
ለወገኖቼ የውስጥ አይናቸውን ክፈት ጌታ ሆይ ሰምተው የሚመለሱበትን ጸጋም ስጣቸው
ወንድሜ ኤርሚያስ እግዚአብሄር በአንተ እየሰራው ያለው ለብዙዎች መልስና መረዳት እንዲሆን ስለ ተጨማሪ (አዋልድ) በመጽሃፍ መልክ ስለመጻፍ ብታስብ በብዙ የምናተርፍ ይመስለኛል፡፡
ኢርምየ እንዲት እንደምወድህ፡ የእግዚኣብሄር ቕናት እንዲህ ታረጋለች።
"Sizeberk ale"😆😆.
Yimachew wondimechin naw.
Kazi befit alkem ahun subscribed argeletelhu.
Yiberata !
Thank you Ermiyas Amazing information::
Tebarek 🎆👍
Ermi egziabher ybarkachu yemigerm mels new ahunm JORO YALEW YSMA 👂👂👂👂
የተፃፈው እኮ ከበቂ በላይ ነው።
ኤርሚያ በርታ ጌታ እየተጠቀማብህ መሆኑን እወቅ🙏👏🤲::!!!!!!!!!!!!!!!🙏
7 ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
1ጢሞ.4:7 (ኦርቶዶክሳውያን እግዚአብሔር ያስባችሁ ሌላ ምን ይባላል።