በሰሃራ በረሃ የታየው አስደንጋጭ ክስተት በሰሃራ በረሃ ሃይቅ እየተፈጠረ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @kelemuzenebe5789
    @kelemuzenebe5789 8 днів тому +6

    ዓለማችን በራሷ ኣደለችም የምትለዋወጠው። ዓለም በእግዚኣብሔር እጅ ነው ያለችው ፡ ዓለምን እንድፈለገ የሚያደርጋት የፈጠራት እግዚኣብሔር ንው።

  • @EshakYusuf-ht8xf
    @EshakYusuf-ht8xf 7 днів тому +2

    ነቢዩ ሙሀመድ የአሏህ እዝነትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና እንደነገሩን ትንሳኤ አትቆምም የሰኡዲ አረቢያ ባለወንዞችና ባለ አረንጓዴ የለሙ ሀገራት እስኪሆኑ ድረስ ብለዋሉ ይህ የትንሳኤ ምልክት ነው ገና ጅማሮ እንጂ ገና ሰኡዲ ትለማለች❤

  • @degualemb
    @degualemb 8 днів тому +3

    ይህ ለውጥ የመጣበት ምክንያት ከአባይ ወንዝ የሚወጣው ደመና ወደ ሰሃራ በረሃ እየሄደ መዝነብ ስለጀመረ ነው። ከዚህ በኋላም በአረንጓዴ እፅዋት ይሸፈናል። ስለዚህ ከሰሃራ ምድር በቂ የግብርና ምርት ለማግኘት የአባይ ግድብን ደህንነት በደንብ ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ስለዚህ ግድቡን ለመጠበቅና ለመንከባከብ እንዲቻል ግብፅ ለኢትዮጵያ በየአመቱ ግብር ልትከፍል ይገባል።

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d День тому +1

    ምኑ ያስደነግጣል ያስደስታል በረሃ ውሃ ሲሆን።ሁሉም ነገር ይቀያየራል ተራራው ሜዳ ሜዳው ተራራ ይሆናል ባሕሩ ይደርቃል የሐጢአት ውጤት ብዙ ለውጥ ያመጣል

  • @abebegebregziabher1732
    @abebegebregziabher1732 8 днів тому +2

    በደዘርት አካባቢ ሃይቅ መፈጠሩ አስደንጋጭ ከሚባል ይልቅ አስደሳች ዜና ሊባል ይገባዋል ነገርግን በሆነና ባልሆነ ምክንያት ገዝፎ የማየው አርእስ ሁሌም አስደንጋጭ የሚል ዜና ብቻ ነው

  • @MoradEth-y6n
    @MoradEth-y6n 8 днів тому +2

    قال صلى الله عليه وسلم
    لا تقوم ساعة حتى تعود أرض العرب مروجا وأنهارا
    የአረብ ሀገራት በወንዞች እና በሰብሎች ፊት እንደነበረችው እስከምትመለስ ድረስ ቂያማ አይቆምም ብለዋል ሀቢቡና ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ይሄ ከቂያማ ምልክቶች አንዱ ነው

  • @MeronMeseret-qd1gf
    @MeronMeseret-qd1gf 9 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @abrarabdulaziz3414
    @abrarabdulaziz3414 8 днів тому

    ሱብሃነክ

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 9 днів тому +1

    YEDEDEB MEFEKIRE NEW.ANBIB TEMARE. NATURE ENDANTE CHINKILATE KOMMOO KERE AYEDELECHIM! HULUM BEGIZEW YIHONALE!

  • @Leykunzedima
    @Leykunzedima 9 днів тому +3

    የሰው ልጅ ተፈጥሮን መቀየር አይችልም እውነት ነው።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 9 днів тому +4

    ከአለም ትልቁ የከርሰምድር ውሃ የሚገኘው በሰሃራ በረሃ ነው ግብፅን ሊቢያን ሱዳንን አልጄሪያን ያዋስናል ሊቢያ በጋዳፊ ዘመን አስቆፍሮ በመቶዎች ኪ/ሜ ቱቦ አዘርግቶ የማጠራቀሚያ ዴፖ ግራውንድ ውስጥ እየሰራ ለአገሩ ውሃን አውጥታል እስከዛሬ ሊቢያዎች እሱን ነው የሚጠቀሙት ግብፅ ከፍተኛ የከርሰምድር ውሃ አላት

  • @habtemariamabate1725
    @habtemariamabate1725 19 годин тому

    This is not unexpected. With a changing climate Ethiopia will shelter its low laying neighboring countries including Sudan and Somalia. Dr Tewelde and myself reported this via ETV up on our return from COP15, Copenhagen.

  • @esayasmerhawit9000
    @esayasmerhawit9000 8 днів тому

    🇩🇪🇪🇷❤

  • @MsganawKasahun-kk5er
    @MsganawKasahun-kk5er 6 днів тому

    1000% ተፈጥሮ የእ/ር ነው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ገና ከዚህ የሚበልጥ እናያለን ! አሜን፫

  • @elham270
    @elham270 9 днів тому +6

    ከቂያማ መቃረብ አ

  • @AMRE-x2p
    @AMRE-x2p 8 днів тому

    wastame